ETHIO ≈ SCHOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


ይህ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ፈላጊዎች ተብሎ የተዘጋጀ ፈጣን የሆነ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው።
እንዲሁም በተጨማሪ መረጃወችን በመሰብሰብ በሁሉም የ ት/ት ደረጃ ተማሪን የሚመለከት መረጃ በፍጥነት እናደርሳለን።
ለCross ፦
👇👇👇
👍 @Gashushu
👍 @Gashtiman25
❤Join❤
👇👇👇
@merejamnch

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በመጋቢት 2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ የካቲት 24/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ይከናወናል።

ፈተናውን የምትወስዱ የመንግሥትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ ተብሏል።

በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No.) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦
0115186275 / 0115186276

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፥ ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

Note:
በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖራሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምህርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የሥራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ ይጠበቅባችኋል ተብሏል።

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመርቋል።

የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት፣ ቅድመ-መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የአካሚክ ሠረተኞች መኖሪያ ህንጻ፣ ባለ አራት ወለል የታደሰ የንግድ ማዕከል ህንጻ እና የሠረተኞች መዝናኛ ላውንጅ የተመረቁ ፕሮጀክቶች መሆናቸው ተገልጿል።

ዕድሳት ተደርጎባቸውና ተገንብተው የተመረቁት ፕሮጀክቶች፥ የትምህርት ጥራትን ለማምጣት እንዲሁም የተቋሙን ሠራተኞች እርካታ ለማምጣት ያግዛሉ ተብሏል።

ዩኒቨርሲቲው የዳታ ማዕከል፣ የምርምር ፓርክ እና ዘርፈ-ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ አዳራሽ ግንባታዎች እያከናወነ መሆኑ ተጠቁሟል።

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


@Tmhrt_Minister_Geography_Work_Books_II_For_Grade_9_12_in_2016_E.pdf
2.9Мб
📚Geography Work Book

📁For Grade 9-12 in 2016 E.C

ትምህርት ሚኒስቴር

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


#ጥቆማ

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል!

ብሪቲሽ ካውንስል ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና የካቲት 29/2017 ዓ.ም ይውሰዱ!

ዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://forms.gle/LxdEGVCMDZaPpACV7

ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0923032129

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯

📌cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me🙏🙏🙏


@Gashtiman25


ዶ/ር ኤልሳቤት አርአያ 👏

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ህክምና ትምህርት ቤት 3.93 CGPA በማምጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 179 ተማሪዎች ቅዳሜ ማስመረቁ ይታወቃል።
📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯

📌cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me🙏🙏🙏


@Gashtiman25


#MoE

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯

📌cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me🙏🙏🙏


@Gashtiman25


#ደሴ👏

በ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ደሴ ከተማ በሁለት የግል ትምህርት ቤቶች የሚማሩ 2 ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት አሰመዝግበዋል።

▶️ተማሪ ሳሚያ የሱፍ ይመር ከካቶሊክት ትምህርት ቤት
▶️ተማሪ ሲትረላህ አሊ መኮነን ከአልፍ ትምህርት ቤት

👏👏👏

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፍ ሆኗል።

በክልሉ የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 132,225 ተማሪዎች መካከል 97,859 (74.1%) ተማሪዎች የማለፊያ 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት እንዳስመዝገቡ የክልሉ ትሞህርት ቢሮ አሳውቋል።

በተመሳሳይ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 150,928 ተማሪዎች መካከል 84,522 (56%) ተማሪዎች የማለፊያ 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል።

በክልሉ 82 አይነ ስውር የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና ተቀምጠው 80 ተማሪዎች (95.18%) የማለፊያ 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን፤ ፈተናውን ከወሰዱ 148 የ8ኛ ክፍል አይነስውር ተማሪዎች  መካከል 105 (70.94%) ተማሪዎች 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

ውጤት ለማየት 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara.ministry.et/#/result

ውጤት ለማየት 👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara6.ministry.et/#/result

በተጨማሪ በቴሌግራም ቦት ለማየት፦
@emacs_ministry_result_qmt_bot  

ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ለማቅረብ፦

👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara.ministry.et/#/complaint

👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara6.ministry.et/#/complaint


📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


#Sidama የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የስምንተኛና ስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መለቀቁን በቲክቫህ ገልጿል።

የቢሮዉ ኮሚዩኒኬሽን ሀላፊ ወይዘሮ ጸጋ ሀጎስ ለቲክቫህ በሰጡት ቃል ተማሪዎች ዉጤታቸዉን በሊንክ ማየት እንደሚችሉ ገልጸዉልናል።

በዚህም መሰረት
ለስድስተኛ ክፍለ
https://sidama6.ministry.et/#/

ለስምንተኛ ክፍል
https://sidama.ministry.et/#/

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


በሲዳማ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠውን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ75 በመቶ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸው ተገለፀ፡፡ 

996 ትምህርት ቤቶች ለ48,763 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ፈተናን የሰጡ ሲሆን፤ 152 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸውን የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በየነ በራሳ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል 69,880 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 37,845 ወይም 54.1 በመቶ ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡

792 ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ያስፈተኑ ሲሆን 44 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ ማሳለፉፍ መቻላቸው ተገልጿል። 23 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።

አንድ ተማሪ ብቻ ያሳለፉ እና ምንም ተማ🌹ሪ ባላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ላይ ችግሮችን የመለየትና የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወሰድ ገልፀዋል፡፡

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


#ጥቆማ

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቅርንጫፉ የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የሚሰጡ የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራሞች፦
1. MSc in Fashion Design
2. MSc in Textile Manufacturing
3. MSc in Fashion Technology
4. MSc in Fiber Science and Technology
5. MSc in Textile Chemistry
6. MSc in Leather Products Design and Engineering

በመሆኑም በተከታታይ እና በማታ መርሐግብር መማር የምትፈልጉ እስከ ነሐሴ 28/2016 ዓ.ም ድረስ መማር የምትፈልጓቸውን የትምህርት ዘርፎች በመለየት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡

አመልካቾች የተሞላና የተፈረመ የማመልከቻ ቅፅ፣ ከመመዝገቢያ ክፍያ 200 ብር የባንክ ደረሰኝ ጋር በማያያዝ በኢሜይል አድራሻ damulu033@gmail.com መላክ ትችላላችሁ፡፡

የማመልከቻ ቅፅ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ድረ-ገፅ https://bdu.edu.et/registrar/ ላይ ማግኘት የሚቻል ሲሆን፤ ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ 09207714📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯😂81

(የተቋሙ ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡)


የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ ፈተና

የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ ፈተና ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን እንዲያዩ ይፋ አድርጓል::

ውጤት ለማየት - https://gambella.ministry.et/#/result

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት  ዉጤቱ ማየት እንደሚቻል ቢሮው አሳውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀሉ ‼️

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።

ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።

በዚህም፦

★ የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም

★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም

★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።

(ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎቹን መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም እንደጠራ ተደርጎ በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የሚዘዋወረው የጥሪ ማስታወቂያ ሐሰተኛ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

መቱ ዩኒቨርሲቲ በራሱ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች በይፋ ጥሪ እስከሚየደርግ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯

📌cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me🙏🙏🙏


@Gashtiman25


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።

በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤን ትክክለኛነት እንድናረጋግጥ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰዋል።

ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።

ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።

በዚህም፦

★ የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም

★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም

★ የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።

(ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯

📌cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me🙏🙏🙏


@Gashtiman25


መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎቹን መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም እንደጠራ ተደርጎ በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የሚዘዋወረው የጥሪ ማስታወቂያ ሐሰተኛ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

መቱ ዩኒቨርሲቲ በራሱ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች በይፋ ጥሪ እስከሚየደርግ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡

📌Share&forward📌
         📌Join📌
          👇👇👇
💯 @merejamnch 💯
💯 @merejamnch 💯

📌cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me🙏🙏🙏


@Gashtiman25


በአማራ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ - የክልሉ ትምህርት ቢሮ


በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን 6.9 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡

በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት አምስት ዓመታት ተከታታይ የትምህርት ተሳትፎ ውስንነት መታየቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን አስታውሰዋል።

በ2016 የትምህርት ዘመን በክልሉ በነበረው የሰላም ዕጦት ምክንያት ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ነበሩ ያሉት ኃላፊው፤ ከ3 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችም ሙሉ በሙሉ ተዘግተው መክረማቸውን ተናግረዋል፡፡

"በ2016 ዓ.ም የነበሩ የትምህርት ዘርፍ ችግሮች በ2017 የትምህርት ዘመን አብረውን እንዲሻገሩን አንሻም" ያሉት ኃላፊው፤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እስከ ወረዳ ድረስ ተፈጻሚ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹ በትምህርት ቤቶች የትምህርት መሠረተ ልማት ማሟላት እና የተማሪዎችን ምዝገባ ማከናወን መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ተጀምሮ ጳጉሜ ላይ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ያቋረጡ፣ አዲስ ተመዝጋቢዎች እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል ብለዋል፡፡ #አሚኮ

https://t.me/joinchat/VGFONf05GImE0GDT


❤ማንበብ ሰው ያድርጋል.
አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ???

እንግድያውስ...
Join
And
Forward

👇👇👇
https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0



Показано 19 последних публикаций.