MINSTERY OF EDUCATION


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


For more information!
✅የተረጋገጠ የትምህርት ደረጃ
ለማግኘት እኛን ይከተሉ!!
Minister
Contact us- @All_promoteme

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


▶️ዕድለኞች ለሆኑት በተወለዱበት ➕➕ቀናቸው የሚደርስ!
⚠️ባትነካ የሆነ ቀን ይቆጭሃል !
⚠️ዕድልን ተጠቀም ዕድልን እንዳያመልጥ!!


#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመርቋል።

የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት፣ ቅድመ-መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የአካሚክ ሠረተኞች መኖሪያ ህንጻ፣ ባለ አራት ወለል የታደሰ የንግድ ማዕከል ህንጻ እና የሠረተኞች መዝናኛ ላውንጅ የተመረቁ ፕሮጀክቶች መሆናቸው ተገልጿል።

ዕድሳት ተደርጎባቸውና ተገንብተው የተመረቁት ፕሮጀክቶች፥ የትምህርት ጥራትን ለማምጣት እንዲሁም የተቋሙን ሠራተኞች እርካታ ለማምጣት ያግዛሉ ተብሏል።

ዩኒቨርሲቲው የዳታ ማዕከል፣ የምርምር ፓርክ እና ዘርፈ-ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ አዳራሽ ግንባታዎች እያከናወነ መሆኑ ተጠቁሟል።

@minster_of_education


#ጥቆማ

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል!

ብሪቲሽ ካውንስል ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና የካቲት 29/2017 ዓ.ም ይውሰዱ!

ዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://forms.gle/LxdEGVCMDZaPpACV7

ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0923032129

https://t.me/minster_of_education


እንኳን ለ፻፳፱ ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና የጥቁር ሕዝቦች የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Congratulations on the 129th Anniversary of Adwa Victory Day!

Expect More ...
Sage Training Institute

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ


#MoE

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።

@minster_of_education


✅Old telegram ግሩፖች ያላችሁ

✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም

✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን

✍️2019- የተከፈተ
✍️2020- የተከፈተ
✍️2021- የተከፈተ
✍️2022- የተከፈተ

✔️ክፍያ : CBE, Telebirr

@All_promoteme አዋሩኝ


በኦሮሚያ ክልል በ2017 ዓ.ም ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ፡፡ - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ

በኦሮሚያ ክልል በ2017 ዓ.ም ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ሲሆን፤ 59 በመቶ የሚሆኑት የተፈጥሮ ሳይንስ ቀሪዎቹ ደግሞ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡

ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል ያሉት ኃላፊው፤ ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የሚወስዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ ነው ብለዋል፡፡ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የሚወስዱባቸው ማዕከላት እየተለዩ እንደሆነ ጠቁመዋል። #FMC

https://t.me/minster_of_education


#ጥቆማ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለደረጃ አንድ የቻይንኛ ቋንቋ ሰርተፊኬት ፕሮግራም ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

150 ተመዝጋቢዎች በፕሮግራሙ ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡

ለደረጃ ሁለት የቻይንኛ ቋንቋ ሰርተፊኬት ፕሮግራም ምዝገባ ያደረጉ አመልካቾች ትምህርት ነገ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት ቢሮ፥ 6 ኪሎ ዋና ግቢ፣ ፎረም ህንጻ፣ 8ኛ ፍሉር ጠዋት ከ3፡00-5፡00 ሰዓት

የስልጠናው ቦታ፦
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ

https://t.me/minster_of_education


Hi👋Old telegram group እየገዛሁ ነው 💸
Group ያላቹ ✨ Price Update አለው
✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2. 2 step verification code   ON ማድረጋችሁን አትርሱ

3 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም

4. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር DM me
@All_promoteme


Репост из: Elad Training and Job Hawassa
ወደ ሮማኒያ በስራ ቪዛ ለመሄድ ይፈልጋሉ?
የተመቻቸ የቪዛ አገልግሎቶችን ለማግኘት
ይህ ዕድል ለእርሶ ነው
ምዝገባው ለ2 ቀናት ብቻ
ስለሚቆይ እንዳያመልጦት!
የጥቂት ሴቶች ቦታ ብቻ ነው የቀሩን!!
ለመመዝገብ በስልክ
090 150 6464
በመደወል ወይም አድራሻ:
ሀዋሳ ፒያሳ አዋሽ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22
መጥተው ይመዝገቡ እንዳያመልጦት!! እንዳያመልጦት!!
✅ Elad Training & Job


#ጥቆማ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ የተማሪዎች ሴሚናር አዘጋጅቷል።

ሴሚናሩ "ኢትዮጵያዊነት እና አፍሪካዊነት በእኔ ትውልድ" በሚል ጭብጥ ላይ ይመክራል።

ሴሚናሩ አርብ የካቲት 21/2017 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ሰዓት በዋናው ግቢ ራስ መኮንን አዳራሽ ይካሔዳል።

@minster_of_education


#UoGAlumni

70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ማክበር ላይ የሚገኘው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ የተቋሙን የቀድሞ ምሩቃን መመዝገብ ጀምሯል።

ይህም የቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎችን አብረዋቸው ከተማሩ ጋር ለማገናኘት እና ዩኒቨርሲቲው በሚያከናውናቸው ተግባራት አበርክቶ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል።

ተከታዩን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ 👇
https://alumni.uog.edu.et

@minster_of_education


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 አጋማሽ ዓመት የተማሪዎች የምርቃት ስነ-ስርዓት በሳምንቱ መጨረሻ ያካሒዳል።

በዚህም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ የካቲት 22/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ተገልጿል።

@minster_of_education


የድሮ GROUP
ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ እየገዛው ነው

በ 2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣ የተከፈተ.......💸💸💸
በ 2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣ የተከፈተ......💸💸💸
በ 2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣ የተከፈተ......💸💸💸
በ 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ የተከፈተ......💸💸💸
በ 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ የተከፈተ......💸💸💸
በ 2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣ የተከፈተ......💸💸💸

👆👆👆👆
👤ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም ግሩፕ ካላችሁ ከታች በማስቀምጠው አካውንት በማምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።

‼️ማሳሰቢያ
➩ 𝗠𝗲𝗺𝗯𝗲𝗿  0 ቢሆንም ችግር የለውም።
➩ ነገር ግን 𝗰𝗵𝗮𝘁 𝗵𝗶𝘀𝘁𝗼𝗿𝘆 𝗰𝗹𝗲𝗮𝗿 እንዳይደረግ
➩ 𝗰𝗵𝗮𝘁 𝗵𝗶𝘀𝘁𝗼𝗿𝘆 ው 𝗗𝗲𝗹𝗲𝘁𝗲 ከሆነ ግሩፑ አያገለግልም❌                               

የግሩፑ አይነት 𝗽𝘂𝗯𝗹𝗶𝗰 ም ይሁን 𝗽𝗿𝗶𝘃𝗮𝘁𝗲 ም ይሁን ምንም ችግር የለውም ።   ነገር ግን 𝗣𝗥𝗜𝗩𝗔𝗧𝗘 የነበረ ግሩፕ 𝗰𝗵𝗮𝘁 𝗵𝗶𝘀𝘁𝗼𝗿𝘆 ውን 𝗩𝗜𝗦𝗜𝗕𝗟𝗘 ማድረግ አለባችሁ።
🇪🇹 💵የክፍያ አማራጮች       
      ➣በ ማንኛውም ባንክ
      ➣በ ቴሌ ብር      
      ➣በ ሞባይል ባንኪንግ
      ➣በ ሲቢኢ ብር
 

ለመሸጥ በዚ ያናግሩኝ
@All_promoteme
@All_promoteme


100% የተረጋገጠ

ሌላ ከፋይ WEBSITE በ EMAIL ወይም በስልክ ቁጥር REGISTARED አድርጉ
ልክ እንደገባችሁ አንድ BOX ይመጣል ስከፍቱት 1$ ይሰጣቹሀል ከዛ ከቻላችሁ ሰው ጋብዙ አንድ Task አለው እሱም በ24 ሰአት እየገባችሁ 1.4$ Claim ማድረግ ነው

⚠️ምንም አይነት ብር አስገብታችሁ እንድትሰሩ አንመክርም በ0 ስሩ

⚠️ብዙ ላይቆይ ይችላል

Minimum Withdraw 8$

ለመጀመር 👇

https://bestw55.top/#/register?ref=505003

@vamos_crypto


በስራው አለም ላይ በጣም ተፈላው የቱ ነው?
Опрос
  •   Skills
  •   Knowledge
  •   Attitude
469 голосов


#ጥቆማ

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በአምስት የትምህርት መስኮች በፖስት ቤዚክ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በግል ወይም በመንግሥት ስፖንሰርነት ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ አመልካቾችን ይቀበላል፡፡

የማመልከቻ ጊዜ፦
እስከ የካቲት 20/2017 ዓ.ም

የትምህርት መስኮች፦

✍️ Comprehensive Nursing
✍️ Neonatal Nursing
✍️ Emergency & Critical Care Nursing
✍️ Midwifery
✍️ Medical Laboratory Technology

መስፈርቶች፡-
► ዲፕሎማ ወይም TVET ደረጃ-4 ከታወቀ ተቋም
► የሥራ ልምድ አይጠይቅም
► COC ወስዶ ያለፈ/ያለፈች
► ከሥራ ቦታ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
► የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል

@minster_of_education


OLD TELEGRAM GROUP ላላችሁ መልካም ዜና የምገዛበት ዋጋ ላይ ጭማሪ አርግያለው

   የዋጋ ጭማሪው
በ2023 - 300
በ2022 - 600
በ2021 - 700
በ2020 - 700
በ2019 - 800
በ2018 - 900

✨✨በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 
በእኔ በኩል ለ2 ቀን ብቻ
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም
Check chat history visible
Contact : @All_promotemee


Репост из: Elad Training and Job Hawassa
ስንት ስዓት ላይ ነው በብዛት online የምትገባው
Опрос
  •   02፡00-04፡00 ጠዋት
  •   05፡00-06፡00 -ከስዓት
  •   06፡30- 09፡00
  •   10፡00-12፡00
  •   01፡00-03፡00- ማታ
  •   04፡00-06፡00 night
46 голосов


ከዚህ ቻናል ምን ትቀማለህ??
Опрос
  •   ተማሪ ነኝ እና የትምህርት መረጃዎችን
  •   ስራ ላይ ነኝ ግን አንዳንድ ስለ ት/ት የሚወጡ ማስታወቂያዎችን መመልከት
  •   ትምህርት ጨርሻለው ግን በፊት ስለተቀላቀልኩ ነው
51 голосов

Показано 20 последних публикаций.