ቀልድ ብቻ™😁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Картинки и фото


@OpenWaver
╔╦═╦╔╦═╦═╦═╗
እንኳን ደህና መጡ
╚══╩═╩═╩╩╩╩═
በዝህ ቻናል
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😢
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
የምታገኙበት ነው
ለ𝑻𝒈 𝑷𝒓𝒐𝒇𝒊𝒍𝒆🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት
የወደዱትን ለወዳጆዎ 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆 ያድርጉ
➣for any promotion and
Advertising @OpenWaver

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций




ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




ልክ የዛሬ 34አመት እሁድ ቀን ነበር ባል ውሻውን ይዞ ሊወጣ ሲል

ሚስት፡ አህያውን ለwalk ይዘሀው እየወጣህ ነው 

ባል ፡ ፈገግ ብሎ 😁ውሻውን ማለትሽ ነው

ሚስት፡እስኪ ዝም በል ውሻውን ነው ያናገርኩት 😄😂


ምንም አይነት ገንዘብ ሳታወጡ በ0 ብር 350$ በላይ መስራት ትችላላቹህ ጉድ ነው


አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ልባችሁ ቢናገር ኖሮ ምን ይል ነበር?

😨 ደከመኝ
😭 መሮኛል
💔 ተከዳው
😥 ተበደልኩ
😡 ተቃጠልኩ
😁 ደስተኛ ነኝ

✨#share & #like✨

8k 0 19 6 214

የፍቅርሽን ዝናብ በልቤ ውስጥ የምታካፊ የህይወቴ ፀሃይ ነሽ.! እላታለዉ

#የአየር_ትንበያ_ዘጋቢ_ነክ_እንዴ? አላለችኝም🤔

😂😆🤣




    ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲
   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
💛




ጓደኛ የሌላቸው ቸከሶች ባለ 50 ሉክ ደብተር ይገዙና

"ዳያሪዬ" ኤርሚ እኮ ዛሬ አየኝ,ዳኒም ደውሎ ማሬ አለኝ,ደሞ ቤዛ እንደምትቀናብኝ ነገሬሻለው,ቤቲም በቂጥ ስለምበልጣት አቶደኝም,ወይኔ ዲያሪዬ ሳልነግርሽ ዘበኛችን ገላውን ሲታጠብ አየሁት😊


🗣ሲፋቀሩ

👱‍♂እሱ

አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇

👱‍♂እሷ

ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤

🗣ሲጣሉ

👱‍♂እሱ

እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎

👱‍♀እሷ

ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር 😩

😂😂😂

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር ይደረግ!!!!😉😌


በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


መላጣ ሰው ግን ታድሎ!ፀጉሩን ለመታጠብ ውሃ አይፈጅም,በቃ በእርጥብ ፎጣ ወልወል ወልወል ማድረግ ነው።🙈😁


የሆነ ህፃን ልጅ እንዲተኛ አደረጉት ና ቤተሰቦቹ

5 ደቂቃ ቆይቶ

ልጁ: "ዳድ"

አባት: በንዴት ድምፅ" ምነው"  ይለዋል

ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል,  የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "አይቻልም,  ሰዐትህን አስልፈሀል"

አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳ....ድ"

አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው"  ይለዋል

ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል,  የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "ነገርኩህ አይደል እንዴ አይቻልም, ካሁን በሁዋላ ከጠየክ እገርፍሀለው"

ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳድ"

አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው"  ይለዋል

ልጁ: "ልትገርፈኝ ስትመጣ , የሚጠጣ ውሀ ይዘህልኝ ና " ብሎት ወደ መኝታው

አባት:😤😤😡😡😡😡😡

አዝግ ልጅ እንደኛ ☝🤣🤣🤣🤣🤣


ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ!!😉


A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች

1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
.
.
እስር ቤት😒😂😂


እስኪ እቺን ላይፍ ያሳለፈ ..? 😁

👱፦ Hi
👩፦ Hi
👱፦ Alesh
👩፦ Alew
👱፦ Nurilegn
👩፦ Amen um
👱፦ Amen welo
👩፦ Arif nber ugas
👱፦Endezaw

ከዛ ወሬ ያልቃል ዝም ጭጭ..😅🤣🤣🤣


Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂
   
    ✨
#share & #like


Fun facts..;)

1. "እውነት ለመናገር" ተብሎ የሚጀምሩ ሃሳቦች ሁሉ እውነት አይደሉም

2. አብዛኛው ወንድ ልጅ ከእናቱ ቀድሞ መሞት ይፈልጋል 😍😍😍

3. ኳስ የማያዩ ሰዎች ብዙ ግዜ ቀልድ አይገባቸውም 😂😂

4. የፈረንጅ ዘፈን መስማት እርድና ነው ብሎ መስማት ፋርነት ነው,

5. instagram ይልቅ facebook የበለጠ ያዝናናል,

6. ራሱን የሚንከባከብ ወንድ ሴታ ሴት አያስብለውም 😎😎

7. በባስ መሄድን መጥላት ጢባር አይደለም  👏


★ ስልጣን ነክ የሰው ስሞች
– መኮነን
– መኳንንት
– ንጉሴ
– መንግስቱ
– ሹመቴ
– በየነ
– ልዑል፣
★ ሽብር ነክ የሰው ስሞች
– አስጨናቂ
– ሽብሩ
– አደፍርስ
– እርገጤ
– አናውጤ፣
★ ማእድን ነክ የሰው ስሞች
– ወርቁ
– ወርቅነሽ
– አልማዝ
– ብርነሽ
– ብሩ
– ጌጡ
– ጌጤነሽ፣
★ ትእዛዝ ነክ የሰው ስሞች
– ግዛቸው
– በላቸው
– ቻላቸው
– አንዳርጋቸው
– አውላቸው
– ያየህ ይራድ
– አይተንፍሱ፣
★ ስፋት ነክ የሰው ስሞች
– አሰፋ
– አሰፉ
– አስፋው
– ሰፊነሽ
– ሰፊው
– አሰፌ
– አሰፋሽ

😭😂😂😂

part 4 እንዲቀጥል  👍


🗣ሲፋቀሩ

👱‍♂እሱ

አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇

👱‍♂እሷ

ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤

🗣ሲጣሉ

👱‍♂እሱ

እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎

👱‍♀እሷ

ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር 😩

😂😂😂

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር ይደረግ!!!!😉😌


እናትህ ምግብ አቅርባልህ መብላት እንደጀመርክ
👵ምን ሆነህ ነው እንደ በሽተኛ ቀሰስ እያልክ የምትበላው? እንደ ወጣት ጎረስ ጎረስ አታደርግም እንዴ? ወይ ካመመህ ተናገር!

🙎‍♂️ ሀዬ mama! ከዛ  እንደ ወጣት ስትበላ

👵 ኧረ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው ሁለት ጉንጭህን ወጥረህ መብላት የጀመርከው? ሰው ቤትም ስትሄድ እንደዚህ  ብላ እና አሳዳጊ የበደለው እያልክ አሰድበኛ  አ ህ ያ....

🙎‍♂️ እሺ ብለህ በአንድ ጉንጭህ ስታደርገው

👵 የፈጣሪ ያለህ ተርዚና አያያዝ! አን በክት ጫት ትቅማለህ አይደል? ድሮም እጠረጥርህ ነበር እኮ .... 😂😂😂😂


በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.