freedom


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Политика


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


በቀጣዩ ሳምንት ቅዳሜ ፊንፊኔ በጭራሽ አይቀርም 🤍❤️🖤

ባሁኑ የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በአል ካለፉት ሁሉ በላቀ መልኩ በድምቀት እንዲከበር ዝግጅቱ ተጠናቋል። መላው የኦሮሞ ህዝብ እና የኦሮሞ ወዳጅ ብሄር ብሄረሰቦች በእለቱ ሁላችሁም በመገኘት በአሉን አብረን በደስታ እንድናሳልፍ ተጋብዛችዋል።

በቂ የሆነ ደህንነት ስለተመደበ ስለ ደህንነቱ ጉዳይ ምንም እንዳታስቡ
@my_oromia


ማስታወቂያ ✅


Cats ምእራፍ 1 ሊጠናቀቅ 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል። Dogs Airdrop ባለመስራታችሁ ለተፀፀታችሁ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ። ከፍተኛውን ገንዘብ የምታገኙት ፕሮጀክቱን በመቀላቀላችሁ ብቻ ሲሆን ከዛ በተጨማሪ ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ የምታገኙትን ገንዠብ ማሳደግ ተችላላችሁ።

ሊንክ 👇
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=AL1UJO7IBsgMApFQISj3Z


Репост из: Save Oromia 💪
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይሄው ነው! ገና በፅንፈኛው አማራ ቡድን ማንነታቸውን እንዲክዱ የተደረጉና የተደበቁ ነባር ብሄሮችና ማህበረሰቦች እራሳነውን ይገልጣሉ፤አገዉ፣ሽናሻ፣ወይጦ፣ቅማንት..ወዘተ የራሳቸውን ክልል ይመሰርታሉ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዘመድኩን ነቀለ ቃል በቃል " ቃል ለምድር ለሰማይ ጎንደር ይወድማል ጎንደር ይጨፈጨፋል , ጎንደር ይጠፋል ።ጎንደር የከሀዲዎች መፈልፈያ ሆኗል። ጎጃም ያሸንፋል "

እያለን ነው። በዚህ ጉዳይ ጎንደሬዎች ምን ሀሳብ አላችሁ ?
@my_oromia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ፋኖ 2ቱን አስተማሪዎች ትምህርት ቤት ውስጥ ግንባራቸውን ብሎ ከገደላቸው በዋላ እዛው ትምህርትቤት ውስጥ ሙዚቃ ከፍቶ የደስደስ ይሄን የሰገጤ ዳንስ ሲደንሱ ነበር።
ፀረ ትውልድ ቱ....
@my_oromia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በፋኖ የተነሳ አማራ መሆን የሚያሳፍርበት ደረጃ ላይ ተደርሷል።

ይሄን ጭንቅላት ይዞ ጓዳ መደበቅ ሲገባው አደባባይ ወጥቶ በኩራት ያወራል 😅
@my_oromia

4k 0 7 11 13

ሀምስተር ኮምባት ትናንት ምእራፍ አንድ ተጠናቋል !

እስቲ ስትጫወቱ የነበራችሁ የ❤️ ምልክቱን ተጫኑ

ያልተጫወታችሁ የ 👍 ምልክቱን ተጫኑ

ስትጫወቱ የነበራችሁ ስንት ብር የምታገኙ ይመስላችዋል ?

3.7k 0 1 16 130

ጎጃም 2 አስተማሪዎቿን አጥታለች 😭

ትናንት ፋኖ በጎጃም ትምህርትቤት ውስጥ በመገኘት ትምህርት ለስተማር እየተንቀሳቀሱ ነበሩ ያላቸውን 2 አስተማሪዎች ገድሎ ለሌሎች አስተማሪዎች መማረያ እንዲሆኑ አስክሬናቸው እንዳይነሳ ከልክሏል።

ፋኖ ድድብና , ድንቁርና እና መሀይምነትን አጣምሮ መያዙ ሳያንስ ሙሉ ትውልዱን እንደራሱ መሀይም አድርጎ እየቀረፀ ይገኛል
@my_oromia


ሀበሻ እንዴት መታገል እንዳለበት አያቅም የምንለው እኮ በምክንያት ነው 😂😂😂😂

ሰሞኑን " ቅዱሱ ይውረድ ከጠርሙሱ " በሚል መሪ ቃል የጊዮርጊስ ምስል ከ ጠርሙሱ ላይ ለማስነሳት ትግል ጀምረዋል። እንደውም " ቅዱሱ ይውረድ ከጠርሙሱ " የሚል መዝሙር ሁላ ተለቋል።

እናም ትግላቸውን እያደረጉ ያሉት ጊዮርጊስ ቢራ እየገዙ መሰባበር ነው 😂😂😂😂😂😂

ድሮ BGI ኢትዮጰያ ቢራ ብቻ ነበር የሚሸጠው አሁን ግን የቢራም የጠርሙስም ገቢ እያገኘ ነው። በዚህ ከቀጠሉ BGI ሌሎቹን ምርቶቹን ትቶ ጊዮርጊስ ቢራ በደንብ ማምረት ይጀምራል። ከሁለት በኩል ገቢ ካስገኘለት።

የደረቀ ጭንቅላት ከዚህ በላይ ማሰብ አይችልም ።
@my_oromia


Репост из: Save Oromia 💪
በትግራዩ ጦርነት ወደ ሱዳን የተሰደዱ ተጋሩዎች የፕሪቶርያው ስምምነት እንዲተገበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በTenedba የስደተኞች ካምፕ አደረጉ።


በኢህአዴግ ጊዜ አብዛኛው ፖለቲከኛ አሜሪካ ሄዶ በሚታገልበት ጊዜ ፕሮፌሰር ግን ከ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጋር በጋራ በመሆን እዚሁ ማንንም ሳይሰሙ መንግስትን ሲሞግቱ የነበሩ። ከመንግስት ተጠግተው ጥሩ ገንዘብ እንዲሰሩ ቢመከሩም ቮልስ እየነዱ መታገላቸውን ያላቆሙ። ለዚች ሀገር ፖለቲካ የበኩላቸውን ያበረከቱ ። ነብስ ይማር !

ፊንፊኔ ዩኒቨርስቲ አንድ ኮርስ አስተምረውኝ ነበር በማረፋቸው ከልብ አዝኛለሁ
@my_oromia


ትግራዊ የሆነ ብቻ ይምረጥ

ጌታቸው ረዳን የምትደግፉ የ ❤ ምልክት ንኩ

ደብረፂዮንን የምትደግፉ የ 👍 ምልክት ንኩ

5.9k 0 1 20 314

በዛሬው የትግራይ ግብግብ ይቺ የአሮጊት ጎረምሳ 3 ወንበሮችን አንስታ ወደ ጌታቸው ረዳ ስትወረውር ነበር 😅😅😅

ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል የሰፈር ጎረምሳ እንጂ እናት አትመስልም።

በዚህ ደረጃ የሚወጣጥራቸው ጌታቸው ምን ስላጠፋ ነው ??? ሰላም ይሁን ስላለ ? ካሁን በዋላ የትግራይ ህዝብ ሞት ይብቃው ስላለ ?

መልሱ አንድ እና አንድ ነው ጌታቸው ወደ 4 ኪሎ የሚደረግ ህልም ስለሌለው ነው ጠምደው የያዙት።

ለማንኛውም ማዘር ይረጋጉ ሻሮክ እንዃን እንደርሶ አልተወጣጠረም 😂
@my_oromia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰበርዜና !!!

ዛሬ በሽረ ከተማ የትግራይ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ስብሰባ ሊያደርግ ሲል አዳራሽ ውስጥ በገቡ የ ጦርነት ናፋቂው የደብረፂዮን ደጋፊ ወጣቶች ስብሰባውን በዚህ መልክ በጥብጠው አቋርጠዋል።

ወጣቶቹ ጌታቸው ረዳ የጀመረውን የሰላም መንገድ እንደማይቀበሉ እና ከደብረፂዮን ጋር በመሆን በጦርነት ወደ 4 ኪሎ ቤተመንግስት ለመግባት መቁረጣቸውን አሳውቀዋል 😂😂😂
@my_oromia


✅ እንድትዘጋጁ ይህ መረጃ ያስፈልጋችዋል ✅

በዚሁ ወር ውስጥ List የሚደረጉ እና ገንዘባችሁን ወዲያው የሚሰጧችሁ  ነፃ  ፕሮጀክቶች እነዚህ ናቸው 👇

1ኛ:- Rocky Rabbit የሚያልቀው ከ 6 ቀን በዋላ በ September 21
link:- https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId362181420

2ኛ:- Hamster Kombat የሚያልቀው ከ 10 ቀን በዋላ በ September 26
Link:-  https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId362181420

3ኛ:- X Empire የሚያልቀው ከ 15ቀን በዋላ በ September 30
Link :- 
http://t.me/empirebot/game?startapp=hero362181420

ባለው ቀን ውስጥ በደንብ ከሰራችሁ ጥሩ ትርፍ እንደምታገኙ ጥርጥር የለውም። መልካም እድል

ማስታወቂያ✅


"ኢትዮጵያ ወደ አጎዋ እንድትመለስ እንፈልጋለን። ነገር ግን በህጋችን መሰረት በመንግስት ሃይሎች የሰብአዊ መብት ረገጣ መኖር የለበትም፤ የሚያሳዝነው አሁንም የሰብአዊ መብት ጥሰቱ ቀጥሏል። በተለይም #በኦሮሚያ የሚፈፀመው የሰብአዊ መብት ጥሰት እስካልቆመ ድረስ ኢትዮጵያ ወደ AGOA አትመለስም።" አምባሳደር ማይክ ሀመር


ትግራይ እኮ ውብ ሀገር ናት የብዙ ቅርሶች ባለቤት። ትግራይን ከፊንፊኔ የበለጠ ውብ አድርጎ መኖር እየተቻለ 4 ኪሎ ለመግባት መጋጋጥ ህዝብን ለሞት መዳረግ ልክፍት ነው።

ቆንጆ የጎዣም ጠበል ሦስት ሠባት መጠመቅ አለባችሁ
@my_oromia


የደብረፂዮን ጁንታ ቡድን ከኤርትራ ጋር ሰፊ ውይይት አድርጓል 😅😅😅

መቼም ውይይቱ ላይ ጁንታው " አንተ ኢሳያስ ከኛ ጋር ሆነህ ታግለህ እኛን 4 ኪሎ ካደረስከን ራያን በስጦታ መልክ እንሸልምሀለን። እንውም ዛል አንበሳንም ትወስዳለህ " የሚል ይገኝበታል 😂😂😂

የባንዳነት ልክፍት እኮ ከባድ ነው። የስልጣን ጥምም በጣም ከባድ ነው። የደብረፂዮን ጁንታው ከኤርትራ ጋር መሞዳሞድ ከጀመረ ቀጥሎ ከ ግብፅ እና ከሱማሊያ ጋር መቀጠሉ ስለማይቀር ይሄን ከስህተቱ የማይማር ደነዝ ቡድን ምን ማድረግ እንደሚያስፈልግ መምከር ያስፈልጋል።

ህወሃት ውስጥ አብዛኛው ከ ጌታቸው ረዳ ጎን ናቸው። ህዝቡ ጦርነት በቃን ብሏል። ቢሆንም ግን ጥቂቶች ከ ደብረፂዮን ቆሞቀር ቡድን ጋር ወግነው እያሴሩ ይገኛሉ።
@my_oromia


በዚች ሀገር ዩኒቨርስቲ ከገባው በላይ ሞያ ይዞ የተገኘ ነው ጥሩ ብር ተከፍሎት እየሰራ ያለው። ሁሉም ነገር ነገር ለበጎ ነው የነገው ቀን መልካም ነገር ይዞ ይመጣል ተስፋ መቁረጥ የለም።

መልካም አዲስ አመት ለመላው የFreedom ቤተሰቦች
@my_oromia


አንድ የ ኦሮሞ ዲያስፖራ ኮሙኒቲ አባል የሆነ ሰው ጋር ውጪ ስላለው ፖለቲካዊ ጉዳይ ረጅም ውይይት አድርገን ነበር።

እናም አንድ ያሳቀኝን ነገር ልንገራችሁ 😂

" አንዳንድ እናንተ ጋር ያሉ ሰዎች በአንድ ለሊት ከኦነግነት ወደ ብልፅግና ቃል አቀባይነት የተለወጡት ምን አስበው ነው ? " ብዬ ስጠይቀው። ምን አለኝ መሰላችሁ ?

" ተዋቸው ባክህ ረጅም ጊዜ ወደ ሀገርቤት ስላልሄዱ ባሁኑ ኢሬቻ ፊንፊኔ ሊመጡ እቅድ አላቸው። ለዛ ነው ፊንፊኔ ሲመጡ እንዳይታሰሩ ቀንደኛ ካድሬ የሆኑት። የ ዮኒ ማኛን ስልት ሊከተሉ እየሞከሩ ነው። " አለኝ።


ለዮኒ ማኛ የሰራ ለነዚህ ብልጦች ይሰራል ወይ የሚለውን አብረን እናያለን
@my_oromia

Показано 20 последних публикаций.