ብሄራዊ ሎተሪ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: LIVERPOOL
መደበኛ ሎተሪ 1716ኛ ዕጣ ዛሬ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም


መካኒኩ የጋራጅ ሰራተኛ የ7ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነ!
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሰለሞን ደበበ በልዩ-2 ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ7ሚሊየን ብር ቼካቸውን ተረክበዋል ፡፡ አቶ ሰሎሞን በጋራጅ ውስጥ የመካኒክ ባለሙያ ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ሥራቸውን ለማስፋፋት ማቀዳቸውን ገልጸውልናል ፡፡


Репост из: LIVERPOOL
የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ፍስሐ አስጦራ በ24ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700ሺ ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ፍስሐ በደረሰውም ገንዘብ ቀድሞ ይሰራው የነበረው አነስተኛ የሱቅ ንግድ እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡፡


Репост из: LIVERPOOL
አቤል ነጋሽ ይባላል ነዋሪነቱ በአዲሰ አበባ ከተማ ሲሆን በቆረጠው የ24ኛ ዙር አድማስ ሎተሪ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱ ተረክበዋል ፡፡ ወጣት አቤል በሙያው መሃንዲስ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ በንግድ ለመሰማራት እንዳቀደ ገልጾልናል ፡፡


Репост из: LIVERPOOL
መምህሩ በ2,000,000 ብር ተንበሸበሹ!
የአርሲ ነዋሪው መምህር ኢብራሂም ባህሩ በአድማስ ድጅታል ሎተሪ 24ኛው ዙር በ2ኛ ዕጣ የ2ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡መምህር ኢብራሂም ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ መኖሪያ ቤት በመግዛት ከቤት ኪራይ ችግር እንደሚላቀቁበት ገልጸውልናል ፡፡


Репост из: LIVERPOOL
4,000,000 ብር ፎቶ ቤት ገባ !
ወጣት ዋቁማ ዮናስ ይባላል ነዋሪነቱ በሸኖ ከተማ ሲሆን በፎቶ አንሺነት ይተዳደራል ፡፡ ወጣት ዋቁማ ከስራው ጎን ለጎን የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለው ሲሆን ከተደጋጋሚ ሙከራ በ24ኛው ዙር የአድማስዲጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ በመሆን ዛሬ ሐምሌ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ከአስተዳደሩ ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡


Репост из: LIVERPOOL
መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
የ24ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጩ የሚያበቃበት ሰኔ 23 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6፡00 ሲሆን ዕጣው ሰኔ 26/2016 በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡-
4 ሚሊየን ብር
2 ሚሊየን ብር
1 ሚሊየን ብር
700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


Репост из: LIVERPOOL
የጀበና ቡና እና 3,000,000 ብር ተገናኙ !
የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ለምለም ሽፈራው የጀበና ቡና በመሸጥ የሚተዳደሩ ሲሆን ሲበዛ ደጋግመው ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ አላቸው ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የሎተሪ አዟሪው ቡና በሚያፈሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ የልዩ ሎተሪ ቲኬት እንዲገዙት ይሰጣቸዋል ዕድልም ከሳቸው ነበረችና በገዙት ሙሉ ዕጣ የ3ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወ/ሮ ለምለም የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ ገንዘብ በሚያስፈልገኝ ጊዜ የሎተሪ ዕድል ደረሰኝ በማለት በደስታ ገልጸዋል ፡፡


Репост из: LIVERPOOL


የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ካብታሙ አብጤ በትንሳኤ ሎተሪ የ1,000,000/አንድ ሚሊየን/ ብር ዕድለኛ በመሆን በሚኖርበት በሱሉለታ ከተማ በህዝብ ፊት ሽልማቱን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡


መምህሩ በ4,000,000 /በ4ሚሊየን ብር/ ተንበሸበሹ!
በመምህርነት ሙያ ህብረተሰቡን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ታደለ አሰፋ ኦዴ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም በወጣው የ23ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ4,000,000 /አራት ሚሊየን /ብር ዕድለኛ ሆኗል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የዓመታት ጥያቄቸው የነበረው የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ ቤት እንደሚገዙበት ፊታቸው ላይ በሚነበበው የደስታ ስሜትም ጭምር ገልጸውልናል ፡፡


የ23ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸው እየወሰዱ ነው !


በ100 ብር እነዚህ አጓጊ ሽልማቶች እንዳያመጥዎ ከወዲሁ ቲኬቱን ይቁረጡ
የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ይወጣል
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 23ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል


ወጣት አማረ ተሰራ ይባላል በትንሳኤ ሎተሪ የብር 500,000 / አምስት መቶ ሺ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት አማረ ነዋሪነቱ በጎንደር ሲሆን በአነስተኛ ንግድ ላይ ተሰማርቶ ይሰራል ፡፡


ኮንስታብል ዘካሪያስ መንገሻ ይባላል የአዲስአበባ ፖሊስ አባል ሲሆን በትንሳኤ ሎተሪ የብር 600,000/ ስድስት መቶ ሺ/ ዕድለኛ በመሆን ቼኩን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡


አቶ ላቃቸው ተመስገን አባተ የጎንደር ከተማ ነዋሩ ሲሆኑ በዝሆን ሎተሪ የ2,000,000 / ሁለት ሚሊየን / ብር ዕድለኛ በመሆን በጎንደር ከጎንደር ቅ/መ/ቤት ኃለፊ የ2 ሚሊየን ቼካቸውን ተረክበዋል ፡፡


የቶምቦላ 2016 ሎተሪ የዓይነት ሽልማቶች
1ኛ ዕጣ
ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት
በመሀል አዲስ አበባ
ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት
2ኛ ዕጣ ባለ 1.5 ሲሲ የቤት
አውቶሞቢል መኪና
3ኛ ዕጣ 9 ሰው የመጫን አቅም
ያለው የትራንስፖርት መኪና
4ኛ ዕጣ ባለ 1.3 ሲሲ የቤት
አውቶሞቢል መኪና
5ኛ ዕጣ 20 ኩንታል የመጫን አቅም
ያለው ቫን የጭነት መኪና
6ኛ ዕጣ 10 ኩንታል የመጫን አቅም
ያለው ቫን የጭነት መኪና
7ኛ ዕጣ ባለ 4 እግር ባጃጅ
እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶች ተካተዋል
የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ይወጣል
መልካም ዕድል
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር!


መደበኛ ሎተሪ 1712ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የ22ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ !

Показано 20 последних публикаций.

37 420

подписчиков
Статистика канала