Nef Crypto ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


You will get trustworthy information on crypto from experienced experts in the field if you join Nef Crypto.
Owner: @Mayet_Berhanu
Crypto Currency Buy&Sell: @dagmawi_24
Any questions: @Nefcryptobot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


#ጥር_10_ከተራ

✝️ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ!!!

✝️ መልካም የከተራ በዓል✝️


0.0004$

On bitget🥺


በስተመጨረሻም ወደ ቢትጌት የላካቹት Woof ቶክን መግባት ጀምሯል።እንዲሁም ቢትጌት Countdown ጀምሯል 7 ሰአት ላይ ሊስት ይደረጋል

እናንተም ዋጋውን ኮሜንት ላይ በመገመት ተሸላሚ ይሁኑ።


የምን ክለብ ደጋፊ ይበዛል እዚ ቻናል ላይ😅
Опрос
  •   1,👑LIVERPOOL 😎🔥
  •   2,Man utd🤯😣
  •   3,Arsenal 🥵😩
  •   4,Chelsea 🥶🤕
  •   Other😏😏
1 голосов


🫣


$Seed Video Code

Video Codes-
#28 Crypto Slang Part 4 :
AMABUTDYOR
#27 Crypto Slang Part 3 :
ALPHASEED
#26 Protect your Crypto
Code:
SAFEANDSOUND
#25 What are KYC & AML :
SECUREURSEED
#24 Crypto Slang Part 2 :
WHEREURLAMBO
#23 Crypto Slang Part 1:
Mooningwithseed
#22 Fat Finger Error :
Wrongfinger
#21 How to spot a Rug Pull? :
NOHANDSNORUG
#20 What is Rug pull ? :
Antirugpull
#19 What is Market Maker? :
WAVEMAKER
#18 What Affects Token Price? :
POSINEGATIVE
#17 What is Listing? :
Seedtoken
#16 BTC Price Prediction :
200KBTC
#15 What is Tokenomics? :
SEEDNOMICS
#14 Pump And Dump :
MARKETMAKER
#13 SEED NFT Introduction :
BIRDIE
#12 What is NFT? :
GETGEMS
#11 Pre-market Explained :
Breseed
#10 Bullish and Bearish  :
BULLRUN


Boinker እየሰራቹ ያላቹ🫣
እነዚን መስፈርቶች አሟሉ

በነገራችን ላይ ስንት shit coin አላቹ🙈😁


ያልጀመራቹ ካላቹ🤝
https://t.me/boinker_bot/boinkapp?startapp=boink6768002149




አንዱ ግሮሰሪ ውስጥ ሂሳብ አልከፍልም ብሎ ሰራተኞች በጠርሙስ ሲደበድቡት አረ በጊዮርጊስ በጊዮርጊስ ሲል..
ጭራሽ ጠርሙስ ትመርጣለህ ብለው በ ጃንቦ🤣


ሴጣን ግን ዋነኛው ስራው
.
.
.
.
.
የድሮ ፍቅረኞቻችንን ቆንጆ ማድረግ ነዋ🤔


መሬት ትዞራለች እያለ የሚከራከርህን ልጅ መመረቁን ስትሰማ🙂
.
.
.
.
አሁን ማን እንደሚዞር እናያለን 🚶

       #Like ማንን ገደለ 😁😂


# 30_ያለፋቸዉ_ቺኮች_አዝማሪ ቤት ሲገቡ የምሰጡት ግጥም😜😜😜

# ተቀበል_ተቀበል

🎻🎻🎻🎻🎻


#የሽምብራ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ
ተው አባቴ ዳረኝ ቀንድ ሳላወጣ
😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

Er ተጫኑ😂😂😂😂😂


ችኳ'' ጓደኛህ እኮ በጣም ነዉ የሚያምረዉ
ስትለኝ
.
.
.
.
.
.
.
.

እኔ'' Hiv ሳይዘዉ በፊት ብታይዉ ምን ትይው ነበር።
😂😂😂

እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😂😡


እስቲ ከላይ ያለውን post በፍጥነት ሁለቴ ንኩት😁


#ስልኬን እና ብሬን የሰጠሁት የተቸገረን መርዳት ስለምወድ እንጂ ያወጣብኝን #ጩቤ🔪 ፈርቼ አደለም... አላለም 😁😂


ያዝ በል ይሄን ግጥም 🙈😜

ጮማ ለምኔ ቅቤም ቢሆን ለምኔ
         ስጋ ራሱ ለምኔ....
ከየት አመጣለው መናጢ ነኝ እኔ
!😁


👱 ፦ አባዬ ማታ በህልሜ #ጫማ ስትገዛልኝ አየው...
👨‍💼 ፦ ፀባይክን ካሳመርክ ደሞ በነገው ህልምክ ሱሪ #ስገዛልክ ታያለህ ፡፡😁
:


#ለፈገግታ😁

ሹሉቃ - ስማ ሻቃ! እኛ ሀገር ግን #ሙስናን በይፋ ሲያወግዝ የነበረ ሰው ስልጣን ሲይዝ ድምፁን የሚያጠፋው ለምንድነው?

ሻቃ - ባህላችን ነው ወዳጄ! #እየተበላ አይወራም።


ምን ያህሎቻችን የነዚህን ቃላት ሁኔታ አጣርተን እናውቃለን :-

..News paper = _North East West South past and present events report._

Chess = _Chariot, Horse, Elephant, Soldiers._

Cold = _Chronic Obstructive Lung Disease._

Joke = _Joy of Kids Entertainment._

Aim = _Ambition in Mind._

Date = _Day and Time Evolution._

Eat = _Energy and Taste._

Tea = _Taste and Energy Admitted._

Pen = _Power Enriched in Nib._

Smile = _Sweet Memories in Lips Expression._

etc. = _End of Thinking Capacity_

OK = _Objection Killed_

Or =_Orl Korec (Greek Word)_

Bye =_Be with you Everytime.🌹😍
  (ለካ bye ማለት እንደዚህ ነው 🤔)

እነዚህን ለጓደኞቻችን እናጋራ አብዛኞቻችን ይህን አናውቅም 😊😊



Показано 20 последних публикаций.