Nurbenur 🆓


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


ሸጣቹት ? 😭😭😭




ሊስት እንደተደረገ X empire
Опрос
  •   እሸጠዋለሁ
  •   አልሸጠውም እጠብቃለሁ




16 ደቂቃ




አሻሻጥ X empire ቪድዮ
ሊስት እንደተደረ መሸጥ እንድትችሉ ቪድዮውን ካሁኑ ብታዩት ሃሪፍ ነው
https://youtu.be/ze6fvZysLxc
https://youtu.be/ze6fvZysLxc
https://youtu.be/ze6fvZysLxc


የ X Token ወደ ቴሌግራም የገባላችሁ

ዛሬ 9:05 ሲል ነው ወደ Dollar Exchange ማድረግ የምትችሉት።

ወደ ሌሎች Exchangeች መላክ የምትችሉት ደግሞ ከነገ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ነው።

ወደ ቴሌግራም ዋሌት ያልገባላችሁ ግን On chain ነው Claim ማድረግ የምትችሉት


X empire እስካሁን ካልገባላቹ ያስገባቹትን አድራሻ ከላይ እንዳለው ቼክ አድርጉት ትክክል መሆኑን አረጋግጡ
ያስገባቹት አድርሻ ትክክል ከሆነ ሊስት የሚደረገው ከቀኑ 9 ሰአት ስለሆነ ገና ጊዜ አላቹ ይገባላቹዋል ትንሽ ጠብቁት


እንዳያመልጣቹ

ቼክ አድርጉ blum ላይ dogs መዝነብ ጀምሯል እናንተጋ ? ?


ወደ Bitget እየገባ ነው X empire
ገብታቹ አረጋግጡ

Bonus ያገኛቹ አላቹ ? ?


Major አዲስ Feature አምጥቷል !

Achievement !

Daily task ላይ ያሉትን ታስኮች ከሰራቹ achievement ላይ ሽልማት ታገኛላቹ


❗️❗️❗️
#Major #Puzzledurov
October 24 / 2024

ለመጀመር👇👇
https://t.me/major/start?startapp=682942269


እዚህ ጋር ያሉት በሰአት አቆጣጠራቸው ሊስት የሚደረጉበት ሰአትን ለማሳየት ነው በእኛ ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ማለት ነው
በተጨማሪም ቆርጦብኛል የምትሉ የሚምበር አባላት ያው ከታች ጋር ያለው ወይም x Empire ላይ ቀሪ የተቀመጠላችሁ በ tonkepeer መሰሎች የምታወጡት ይሆናል ምናልባት የቀራችሁን ለማውጣት ቶን ሊጠይቁ ይችላሉ ግዴታ ግን አይደለም ማውጣት ያው ምን ያህል ይሆናል የሚለውን ግን አሁን የገባላችሁን አይታችሁ ከዛ በሗላ ብትወስኑ ይሻላል ማለት አሁን ለሁሉም አልገባም እስከ ነገ ይገባል ለኔም አልገባም ለብዙ ሰው ስለሆነ የሚላክ በትግስት እንጠብቅ 🙏


ነገ 9:00 ሊስት ይደረጋል ያልገባላችሁ ጠብቁት መግባቱ አይቀርም


Репост из: X Empire Community
$X Day 🪙

October 24, 12:00 UTC

Where?

OKX, Bybit, Bitget, Wallet, Gate, KuCoin, MEXC, BingX and others.

When?

6:00 San Francisco
8:00 New York
12:00 UTC
13:00 London
14:00 Prague
15:00 Kyiv/Moscow
15:30 Tehran
16:00 Dubai
17:00 Tashkent/Orenburg
17:30 Delhi
20:00 Hong Kong
21:00 Kyoto

🚩🚩




➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
Blum ዶግስ መስጠት ጀምረዋል
X empire አሽሻጥ
NFT አሳሻጥ
https://youtu.be/ze6fvZysLxc?si=g6FsJZvtsFIrFXPh
https://youtu.be/ze6fvZysLxc?si=g6FsJZvtsFIrFXPh


0 የመጣላቹ ወደ መረጣቹት ዋሌት እየተላከ ስለሆነና maintenance ላይ ስለነበሩ ነው


እንዴት አደራቹልኝ ውድ ቤተሰቦቼ
መልካም ቀን ይሁንላቹ

Показано 20 последних публикаций.