ቁርአን የልብ መድኃኒት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Видео и фильмы


የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》
━══ ❁❁❁ ═══
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


ምንም ያህል ባምፅህም
እወድሀለሁ ጌታዬ።


اللهم صلي على سيدنا محمد ...


صلوا على النبي ❤️


የአላህ ባሮች❤️


ኢስራኢል

በአኺራ የጀሃነም ወራሾች

የአላህ ቅጣት በትልቁ ቀማሾች

ምንልባት ዛሬ ሀይል በሙሉ የናንተ ሊሆን ይችላል ትላልቅ መሳሪያዎች፡ሚሳኤሎች፡ድሮውኖች ፡ ሁሉም የናንተ አጓዥ ሊሆን ይችላል ። አንድ ነገር ልብ በሉ የናንተ ሀይል ጊዜያዊ(ምድራዊ ) ነው። የአላህ ሀይል ግን ዘለአለማዊና ዘውታሪ ነው።

ጌታችን ፡ የመላው ፍጥረት አምላክ
ጥራት ይገባህ ❤️❤️❤️


እስራኤላውያን እነማን ናቸው? የሕፃናት ገዳዮች በወላጆች ፊት ልጆችን ሚደፍሩ።
ለ7 ወራት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ያከናወኑ ወንጀለኛ አሸባሪ ነፍሰ ገዳዮች ናዚዎች ናቸው።


ዱንያ /ያላደከመችው ፡ያላንገላታችው/ ማን አለ?
ነቢይ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ) ሳይቀር ሁላ ተሰቃይተዋል

መፈተን መጠላት አደለም

መፈተን መጠላት ቢሆን
የአላህ ምርጥ ባሮች ባልተፈተኑ ነበር ።


ትውልደ አውስትራሊያዊ ነው በገበያ ማዕከሉ ውስጥ ጥቃት ሰንዝሮ ስድስት ሰዎችን ከመሬቱ ዘረረ። በጥይት ደብድቦ እስትንፋሳቸውን አቋረጠ። የአውስትራሊያና የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙኃን ዜናውን ተቀባበሉት "አንድ ሙስሊም አሸባሪ ጥቃት ሰነዘረ" እያሉ ለፈፉ። በፍጥነት ወሬውን አሰራጩት። ከአንድ ሰአት በኋላ የድርጊቱ ፈፃሚ ስም ሲጣራ ሙስሊም እንዳልሆነ ታወቀ። የዜናው ርዕስ ተቀየረ "አንድ የአእምሮ በሽተኛ በገበያ ማዕከል ውስጥ 6 ሰዎችን ገደለ" በሚል ተስተካከለ። ለራሳቸው ለመስቀለኛ ጦረኛቸው ሰበብ አያጡም ጨዋ ያደርጉታል። ሙስሊሙን ለማጥቃት ሲሆን ግን ስም እየለጠፉ ከዚህም ከዚያም ይቦጫጭቁናል።


የሆነች ሴት በሆነ እብድ አጠገብ ታልፍለች

እብዱም መሬት ላይ በእጁ እየሳለ ነው..

ሴትየዋም አዘነችና ምን እየሰራህ ነው ስትል ጠየቀቺው ...?

እብዱም ጀነትን ስየ ለተለያየ ቦታ እየከፍፈልኩ ነው አላት...!

ሴትየዋም ፈገግ አለችና አንዱን መውሰድ ይቻላል?.. ዋጋውስ ስንት ነው ስትል ጠየቀች...?

ወደሷ ተመለከተና 10ሪያል ብቻ ነው የሚያስፈልገው አላት....

ሴትየዋም ብሩንና የተወሰነ ምግብ ሰታው ሄደች...!

የዛን ቀን ለሊት ጀነት ስትገባ ተመለከተች ህልሙን ለባልተቤቶ ነገረቺው ከእብዱ ጋር የሆነውንም አስረዳቺው...

ባልተቤቶም በሚቀጥለው ቀን ከእብዱ አንድ መሬት ለመግዛት ሄደ !

እብዱ ጋርም እንደደረሰ ከጀነት አንድ መሬት መግዛት እንደሚፈልገና ዋጋው ስንት እንደሆነ ጠየቀው ?

እብዱ እንደማይሸጥ ነገረው!

ሰውየውም ተገረመና ትናንት ለሚስቱ 10ሪያል እንደሸጠ ነገረው ።

እብዱም ሚስትህ እኮ ጀነትን አልነበረም በ10ሪያል የጠየቀቺው የኔን ደስታ ነበር የፈለገቺው !

አንተ ግን ጀነትን ነው የምትጠይቀው ጀነት ደሞ
ትክክለኛ ዋጋ የላትም ። ወደሷ መግቢያ መንገድ ሰወችን በማስደሰት ነውና

ከፊሎቻቹህ ለከፊሎቻችሁ ደስታን ተሰጣጡ
በሰወች ዘንድ ደስታን የሚበትን አላህ በጭንቅ ጊዜ ደስተኛ ያረገዋል  ።


ፍልስጤም ❤️❤️❤️


አላህ በጀነት ይበሽራችሁ


ረመዷን አለፈ!😓

የኛ ሁኔታስ?

አላህ ሆይ በዲናችን ላይ ጥንካሬን ስጠን🤲


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እስራኤል በ አሁን ሰዓት 🔥


የሩስያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን
" አሜሪካ እስራኤልን ደግፋ ወደ ጦርነት ከገባች ሩሲያ ኢራንን ትቀላቀላለች...


🇮🇷🇮🇱 በኢራቅ ሰማይ ላይ የኢራን ካሚካዝ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወደ እስራኤል እየበረሩ ነው




ግሩም ነው‼

እነሆ ኢራን ባለፈ በሶሪያ ደማስቆ የሚገኘው ኢምባሲዋ ላይ እስራኤል ፈፅማዋለች ላለችው ጥቃት ሲጠበቅ የነበረውን አጸፋውን አሁን ጀምራለች።

ኢራን በሁሉም አቅጣጫ ድሮኖችን ወደ እስራኤል የላከች ሲሆን ከሰዓት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በፈለስጢን አጎራባች ያሉ ሃገራት በረራዎች ከታች በምትመለከቱት መልኩ ቁመዋል።

ኢራን ከሊባኖስ ወይም ከሶሪያ ወይም ከኢራቅ ወይም ከየመን በወኪሎቿ በኩል እንጂ ከራሷ ከሃገሪቱ ደፍራ ጥቃት ትሰነዝራለች ብሎ በሙሉ ልብ መገመት ይከብድ ነበር።

ግን አድርጋዋለች፤ እስራኤልም የሚወራለትን አይረን ዶሟን አንቅታ ጥቃቱን እየጠበቀች ነው።

ውጤቱን አብረን የምናይ ይሆናል።
የዓለም ዓይን አሁን በዚህ ጉዳይ ላይ ነው። አላህ የእስራኤልን መጨረሻ'ዋን ያድርግላት።

በነገራችን አሁን 2024 ላይ በወጣው መረጃ መሠረት በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚሊታሪ አቅማቸው ኢራን 14ኛ ስትሆን እስራኤል 17ኛ ናት።

|| https://t.me/onlyquran11


ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከሶሪያ፣የመን እና ከኢራቅ ወደ ተያዙት የፍልስጤም ግዛቶቸ ገብተዋል።
አላሁ አክበር የፍሊስጢን ነፃ የምትወጣበት ቀን አላህ ያቅርበው ።
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/onlyquran11


አምቦልን ለመጀመሪያ ጊዜ የሠራው ቶማስ ኤድሰን ነው ብለው ይናገራሉ።

ይህቺ ተራዋ አምፖል የሠራት ሰው አለ ብለው እያወሩ፤ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ አብሪዋን ጸሐይ ግን ፈጣሪ የላትም፤ ዝም ብላ የተገኘች ናት አሉ።

ይህ ትክክለኛ ሎጂክ ሳይሆን የእምነት አልባዎች ከንቱ ቅዠት ነው።


ከምንም ቁርአን ይበልጠል🌹🌹 ዉስህ ሰለም ይሰማሃል ከጭንቀት ነጸ ትሆናሌህ🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ ❤ቁርአንን  እንቅራ ዛሬ ጁምዓ ነው🌿🌿🌿
┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄


"ከፈርድ ሰላቶች ሁሉ በላጭ ሰላት፥ የጁሙዓ ቀን ሱብሕ/ፈጅር ሰላት ነው::"

ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11

Показано 20 последних публикаций.