Orbit Electronics


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


⭐️በኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ዘመናዊ የሆኑ የኤሌክትሮኒክ ምርቶችን ከአስገራሚ ዋጋ 💸 እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ጋር ያገኛሉ!
ለማንኛውም ጥያቄ በስልክ ቁጥር 📞 0911072525 ይደውሉልን

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


የEURO 2024 ዋንጫን ማን ይበላል? 🎁 ይገምቱ፣ ይሸለሙ!

ኦርቢት አሸናፊ የምትሆኑበትን እድል በድጋሚ አዘጋጅቶላችኋል።

የEuro 2024 ውድድር ትክክለኛውን ለዋንጫ ጨዋታ የሚደርሱትን ሁለቱን የሀገራት ቡድኖች፣ የዋንጫ አሸናፊ ቡድኑን እና ትክክለኛውን የጨዋታው ውጤት ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ55 ኢንች ቲቪ የሚሸለሙ ይሆናል!

ምን ይጠብቃሉ? 👇

ለማሸነፍ
1️⃣የኦርቢትን ፌስቡክ,ኢንስታግራም እንዲሁም ቲክ ቶክ ፔጅ Follow ማድረግ፣
2️⃣ይህን ፖስት LIke ማድረግ፣
3️⃣ትክክለኛውን ለዋንጫ ጨዋታ የሚደርሱትን ሁለቱን የሀገራት ቡድኖች፣ የዋንጫ አሸናፊ ቡድኑን እና ትክክለኛውን የጨዋታው ውጤት ኮሜንት ላይ መገመት!

መልካም እድል!

@orbitelectronicscompany

432 0 3 22 10

🎁ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስቶቭ፣ የውሃ ማጣሪያ ማሽኖችን ለመሸለም ያመቻቸነዉ እድል ሰኔ 30 ሊያልቅ ነው
በዚህ ውድድር አሸናፊ ለመሆን
1️⃣የኦርቢት ኤሌክትሮኒክስን የFacebook Instagram እንዲሁም የቲክቶክ ገጽ follow ያድርጉ ።
2️⃣በመቀጠልም መጨረሻ ላይ የለቀቅነውን ቪድዮ like እና ለ5 ሰዎች share ያድርጉ
3️⃣ኮሜንት ላይ #orbitelectronics እና #rutamengistab በማለት ይፃፉ።
ደንቦች እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

መልካም እድል!

@orbitelectronicscompany


ህይወትዎን የሚያቀሉትን ፣ ለእለት እለት ኑሮ የሚያግዞትን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከኦሪርቢት ያግኙ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

@orbitelectronicscompany


ዒድ ሙባረክ!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓልን ይመኛል!


በተመጣጠነ ዋጋ ከትንሽ እስከ ትልቅ በፈለጉት መጠን ማቀዝቀዣ ፍሪጅ ከኦርቢት ያግኙ።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

@orbitelectronicscompany


Orbit Electronics አሸናፊ የሚያደርጋችሁን ትልቅ Giveaway ይዞላችሁ መጥቷል!

አሁኑኑ በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጻችን ላይ ባሉት ውድድሮች ተሳታፊ ይሁኑ! እነዚህን ሁሉ ሽልማቶች ያሸንፉ!

መልካም እድል!

@orbitelectronicscompany


በኦርቢት ቴሌቪዥኖች ስቴድየም እንዳሉ ይሰማዎ!

ከፍተኛ የምስል እና የድምጽ ጥራት ባላቸውን የኦርቢት ተልቪዥኖችን ቤትዎ ሆነው ስቴድየም ያሉ እስኪ መስልዎ ድረስ በሚወድዋቸው ጨዋታዎች ፈታ ይበሉ።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

@orbitelectronicscompany


በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ትልቅ የበረዶ ንግድ ነበር። በክረምት ወራት በውሃ ክፍሎች ላይ እስከ አንድ ጫማ በረዶ እስኪፈጠር ድረስ በመጠበቅ እና የተጋገረውን በረዶ ወደ ማከማቻ በመውሰድ እንዳይቀልጥ የሚያደርግ ቦታ በማስቀመጥ የተለያዩ ነገሮችን ለማቀዝቀዝ ይጠቀሙት ነበር።

ከጊዜ በኋላ የመጣው ዘመናዊ ማቀዝቀዣ ግን የበርካቶችን ህይወት አቅልሏል።

እርሶም የኦርቢት ማቅዝቀዣን በመግዛት ዘመናዊ ህይወትን ይምሩ!

@orbitelectronicscompany


ልዩ የምስል እና የድምፅ ጥራት ያለውን የኦርቢት tv ከእኛ በመግዛት የቤትዎን ውበት እና ድምቀት ያጉሉት።✨

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

@orbitelectronicscompany


የመጀመርያው የፍሪጅ ዓይነት ተጨማሪ ቦታ አለው። በተጨማሪም የቀዘቀዙ ምግቦችን በቀላሉ ማግኘት እንድንችል ያደርጋል።

ሁለተኛው ደግሞ በቂ ማቀዝቀዣ ቦታ እና ምቹ የእቃዎች አደራደር እንዲኖረን ይረዳል።

እናንተ የትኛውን ትመርጣላችሁ? ኮሜንት ላይ
አጋሩን።

@orbitelectronicscompany


በኦርቢት የልብስ ማጠብያ ማሽን ልብሶን ሲያጥቡ ፣ እርሶም ያርፋሉ ልብሶም ይጸዳል።

ለየትኛውም ቦታ አመቺ ዋጋውም ተመጣጣኝ የሆነውን የኦርቢት ልብስ ማጠብያ ማሽንን ፒያሳ ከሚገኘው ግራንድ ሱቃችን ሸምተው ኑሮዎን ያቅልሉ።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

@orbitelectronicscompany


🎁ትልልቅ ሽልማቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል❕🎉

በFacebook ፣ Instagram እና ቲክቶክ ገጻችን ባዘጋጀነው ውድድር ተሳትፈው በርካታ ሽልማቶችን ያሸንፉ!!

በዚህ ውድድር ተሳታፊ ስትሆኑ የልብስ ማጠብያ ማሽን፣ ፍሪጅ ፣ ስቶቭ እና የውሃ ማጣርያን ይሸለማሉ!

መልካም እድል!

ቪድዮውን ለመመልከት ይህን 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMrekeSc5 ይጫኑ!


እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረስዎ!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!


የኦርቢት ውሃ ማጣሪያ ለቤትዎ!!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!

አድራሻችን፡  ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት

📞📞 0911072525

#Orbit_Electronics


ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን ፤ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!

አድራሻችን፡  ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት

📞📞 0911072525


በኦርቢት የልብስ ማጠቢያ እርፍ ይበሉ!

አድራሻችን፡  ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት

📞📞 0911072525

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
                  


በልዩነት የሚመርጡትን የኦርቢት ፍሪጅ ምርጫዎት ያድርጉ!

በልዩነት የሚመርጡት !
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ

@OrbitElectronics_1

አድራሻችን፡  ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት

📞📞 0911072525
                  


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንኳን አደረሳችሁ!

በኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ፍሪጅ የቤትዎን ሞገስ ጨምረው የበአሉን ደስታ እጥፍ ያድርጉ!

አርቢት ኤሌክትሮኒክስ!
በልዩነት የሚመርጡት !


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

አርቢት ኤሌክትሮኒክስ!
በልዩነት የሚመርጡት !


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ፤ ልዩነት እና ዘመናዊነት መገለጫዎቻችን ናቸው!

በልዩነት የሚመርጡት!
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ

Показано 20 последних публикаций.