Plusova Media Solution


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


Let’s us scale your business.
📇 Branding
🖥 Website designing
📊 Marketing
For all Ethiopian businesses
Contact us @plusova

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций










ቢዝነሶን ለ ማሳደግ የምትፈልጉ በ 0969909069ይደውሉ! ቢዝነሶን ወደላቀ ደረጃ ከፍ እናደርግሎታለን።




Apple Company

ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር የሚገመት ድርጅት ነው። በ1976 አሜሪካን ሀገር ውስጥ በሁለት ሰዎች የተመሠረተው አፕል ካምፓኒ የተነሳበት ምክንያት አዳዲስ ግኝቶችን ለሁሉም ማቅረብ! የሚል ነበር።
*Innovation for everyone!
በዚህም የተነሳ ኮምፒውተሮችንና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ውብ እና ልዩ የሆኑ ፕሮዳክቶችን ለደንበኞች ማቅረብ ጀመረ። ከዚህም በተጨማሪ
 – Exclusivity የፈጠራ ስራዎቹን ልዩ እና የግሉ (ለአፕል ፕሮዳክቶች ብቻ በማድረግ) 
– User experience እንዲሁም ከውበት አንፃር አስገራሚ ብራንዲንግ, ማርኬቲንግ እና በፈጠራ የተሞላ ፕሮዳክት ስላለው ይህ ካምፓኒ እዚህ ሊደርስ ችሏል።
    
ቢዝነሶን ለ ማሳደግ የምትፈልጉ በ 0945716164 ይደውሉ! ቢዝነሶን ወደላቀ ደረጃ ከፍ እናደርግሎታለን።


ሀሳብ ካለ ያለምንም ማንገራገር ወደ ድርጊት ግቡ!

ኢትዮጽያ ወስጥ ቢዝነስ ቀዝቅዟል ፤  ቢዝነስ የለም የሚባለው ውሸት ነው።
በአሁኑ ሰዓት በምግብ ኢንዱስትሪው, በፋሽን ኢንዱስትሪው አጥጋቢ የሚባል ውጤት የሌለበት ነው ። ለስራዎች ግብዓት ሞልቷል, ሰራተኛ ሞልቷል የጎደለው ሀሳብን በድፍረት ወደ ተግባር መቀየር ነው።
ስለዚህ አስቡበትና ጀምሩ!!!

ቢዝነሶን ለ ማሳደግ የምትፈልጉ በ 0945716164 ይደውሉ! ቢዝነሶን ወደላቀ ደረጃ ከፍ እናደርግሎታለን።


ደንበኞች ብራንዳችሁን ከተጠቀሙ በኋላ የሚሰማቸው ስሜት ምንድነው?
እምነት(trust)
*ደስታ(excitement)
*እረፍት(relief)
*ኩራት(courage)............ይህን Brand Emotion እንለዋለን።
ሽያጭ በስሜታዊነት ነው የሚከናወነው ነገር ግን ደንበኛ አገልግሎቱን ከተጠቀመ በኋላ የሚሰጠው አስተያየት በማሰላሰል ስለሚሆን
የምትሰጡት አገልግሎት: ማርኬቲንግ : ሴልስ በአጠቃላይ ስራችሁ የደንበኞችን ስሜት ሊነካ የሚችል ነገር መሆን አለበት።
ስለዚህ እናንተም በርጋታ አስቡበት!




ዛራ(ZARA) ካምፓኒ አማንሺዮ በሚባል ግለሰብ በስፔን ሀገር ተጀመረ።
ትንሽ ካምፓኒ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ በ11 ቢልየን ዶላር የሚገመት ድርጅት ሆኗል። ከእነ Gucci, Prada, Dior የመሳሰሉት የፋሽን ካምፓኒዎች ገንኖ መውጣት የቻለው በብራንዲንግ ስትራቴጂው አማካኝነት ነው።
ይህ ብራንድ የተፈጠረው
* ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው
* ዘመናዊ
*ለብዙ ሰው የሆኑ አልባሳትን ለማቅረብ ነው፡፡
ለፈጣን እድገቱ መሠረት የሆነውም Fast fashion የምንለው ወቅታዊ የሆኑ ዘመናዊ ልብሶችና ጌጣጌጦችን በየጊዜው በብዛት በማምረት ለደንበኞች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ነው።


የቢዝነስ ባለቤቶች!
ቢዝነስ ላይ ዋናውን የድርጅቱን ግብ ችላ ማለት የለባችሁም።
*ቋሚ የዕለት ተዕለት ስራዎች እንደ
- ሰራተኛ ከመቆጣጠር
- ብራንዲንግ
- ማርኬቲንግ
- ሴልስ የመሳሰሉት ስራዎች እንዳሉ ሆነው የድርጅቱ ቀጣይ ማይል ስቶን ወይም ግብ ላይ መስራት አለብን።
ስለዚህ ቆም በሉና ቢዝነሴ ላይ ቀጣዩ ጎል ምንድንነው ብላችሁ ተረዱት።






የሬስቶራንት ቢዝነስ የሚያድግበት 4 መንገዶች

1. ጥሩ ምግብ ማቅረብ፤አዳዲስ ነገሮችን መጨመር ፤የደንበኞችን ፍላጎት ማጥናት  
                                                                     2. በሳምንት አንድ ቀን ትልቅ ቅናሽ በማድረግ ሰዎች እዲመጡ ማድረግ ፤ አንድ ጊዜ መተው ከወደዱት በዚያው ይቀራሉ።                            

3. ደንብኞች አያያዝ ላይ በደንብ መስራት                                                   
                                                                  
4.ተደራሽነትን ማስፋት በ ማህበራዊ ሚድያ ፤ የተለያዪ መንገዶች በመጠቀም


Business Growth EXPO

ንግዶን አሁን ካለበት ደረጃ ከፍ ማድረግ አስበዋል?

ካሰቡ ምርጫዎን PLUSOVA BUSINESS SOLUTION አድርገው በየወሩ በሚዘጋጀው EXPO ላይ ይሳተፉ።
የመጀመሪያው ዙር ተጠናቋል። ለሁለተኛው ዙር በምዝገባ ላይ ስለምንገኝ ከስር በተገፁት ስልኮች ደውለው ቦታ ያስይዙ


ተስፋ መቁረጥ

ቢዝነስ ውስጥ ብዙ ሰዎች ተስፋ ይቆርጣሉ ለምን?

▷ ትልቅ ነገር ጠብቀን የሆነው ከጠበቅነው በታች ሲሆን ተስፋን ያስቆርጠናል።

ይህን እንዴት መቅረፍ እንችላለን?

⓵ እቅድ ማውጣት ፤ እቅዱ ምን እንደ ምንፈልግ ፤ እንዴት እዛ ልንደርስ እንደምንችል የሚያሳይ መሆን አለበት!

⓶ በራስ መተማመን ፤ ሁል ጊዜ ያለማቋረጥ መጣር ፤ መደጋገም ወደ ኋላ አለማለት #ethiopian #business #growth #plusova #plusovamediasolution


ሶስት አስፈላጊ ነገሮች ለትንንሽ ና መካከለኛ ቢዝነሶች

1 የደንበኞችን ቁጥር መጨመር ፤ ብዙ ደንበኞችን ካገኘን ቢዝነሱ ያድጋል።

2 የገንዘብ ፍሰትን መጨመር ፤ ወደ እናንተ የሚመጣውን የገንዘብ ከፍ እንዲል ማድረግ

3 አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር ና ማርኬቱን መላመድ ፤ ኢኮኖሚው ከፍም ዝቅም ቢል በመላመድ የሚመች ሁኔታን መፍጠር
#ethiopian #Business #growth #plusova #plusovamediasolution


ለንግድ እድገት መፍትሔ

በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ?

➧እንዴት ነው ብዙ ደንበኞችን የማገኘው?
➧ከተፎካካሪ ቢዝነሶች ጋር ያለውን ተነሳሳይነት                                    እንዴት ማስቀረት እችላለው?
➧ንግዴን እንዴት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አስተዋውቃለው?
➧በአጠቃላይ የንግዶ እድገት ያሳስቦታል

ለነዚህ ሁሉ ሀሳቦች እኛ ጋር መፍትሔ አለ!

እርሶ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ሳይከፍሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ ንግዶ የሚያድግበትን መንገድ የሚያሳይ ፕሮፖዛል ቀርፀን  እናቀርብሎታለን። ፕሮፖዛሉን ገምግመውት ለንግዶ የሚስማማ ሆኖ ካገኙት አብረን እንሰራለን።
#ethiopian #Business #growth #plusova #plusovamediasolution @2


ቢዝነስ ጀመሩ ከዚያስ?

ቢዝነስ ከጀመርን በኋላ ቀጥሎ ማድረግ ያለብን ዋነኛውና የመጀመሪያው ነገር ትኩረት (FOCUS) ነው።

ምን ላይ ትኩረት እናድርግ?

ትኩረታችንን መሆን ያለበት ደንበኞችን ማግኘት ላይ ነው። ደንበኞችን ካገኘን ገንዘብ ይኖረናል ጭንቀታችንም ይቀንሳል።

@plusova #bu
siness #solution #ethiopia #socialmedia #plusovamedia @1

Показано 20 последних публикаций.

1 712

подписчиков
Статистика канала