የኤቨርተን የማልያ ላይ ስፖንሰር የሆነው STAKE በእንግሊዝ ያለውን ፈቃድ ተነጥቋል።
የተነጠቀበት ምክንያት ደግሞ ባልተገባ ፎቶ ላይ በማስተዋወቁ ነው።
የSTAKE አርማ ያለበት ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ከተጋራ በኋላ ፈቃዱን መቀማቱ ታውቋል።
Stake አንዲት PORNSTAR ከ180 ወንዶች ጋር ወሲብ ለማድረግ በTrent ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ በተገኘችበት ቪዲዮ ላይ አስተዋውቋል በሚል ነው ፈቃዱን የተቀማው።
በተጨማሪ ኖቲንግሃም ፎረስትና ሌስተር ሲቲ በእንግሊዝ መንግስት ዕውቅና ያልተሰጣቸውን አቋማሪ ድርጅቶች በማልያ ስፖንሰርነት እየተጠቀሙ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው BBC ዘግቧል።
SHARE |
@Premier_League_Sport