🌟 መልካም ዜና ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ 🌟
Remedial Hub Tutorial❗️📚 በ 2017 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ውስጥ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለታቀፋችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች ፤ ስለ Remedial Hub Tutorial ሰምተዋል❓
📝 Remedial Hub Tutorial ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆነ በአማርኛ-እንግሊዝኛ የተብራሩ ኖቶችን ፥ እስከ 4k በሚደርስ የቪዲዮ ጥራት በ Animated ቪዲዮዎች እንዲሁም በ ቮይስ ና በ Diagram ማብራሪያ ለሪሜዲያል ተማሪዎች ቲቶርያል የሚሰጥ ድርጅት ነው።
@Remedial_Hub 🔻
📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው በማቅረብ ፤ ለ ዩኒቨርሲቲ ና ለ ሀገር አቀፍ መመዘኛ ፈተና ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አስተዋዕፆው የጎላ ነው።
🔛 ተማሪዎች የሪሜዲያል ፕሮግራምን በስኬት አጠናቀው ወደ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ፤ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ና የፈተና መስሪያ ዘዴዎችን በ PDF ና በ Powerpoint ፋይል በማቅረብ እንዲሁም የአምና የሪሜዲያል ፈተናዎችን ከነማብራሪያቸው በመስራት ተማሪዎች አስፈላገውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ያደርጋል። ይህ ሁሉ በ200 birr ብቻ! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው!😊
@Remedial_Hub🔺
👨🏫 በመጀመሪያ ዙር ምዘገባ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ሁለተኛ ዙር መዝገባ መጀመራችችን ስናሳውቅ በደስታ ነው፤በመጀመሪያ ዙር የተመዘገቡት ከላይ እንደምትመለከቱት ትምህርቶቹን በመከታተል ላይ ናቸው፤ እርስዎም በመመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ።
📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot📌 ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Remedial_Hub©️ Remedial Hub Tutorial