Real Crypto


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸
💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአንድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።
https://t.me/RealCrypto77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


የምክር መልዕክት

የቴሌግራም ኤርድሮፖች አሁንም አክሳራነታቸው በ #Zoo መታየቱ አያስገርምም። ለኛ መስጠት ሲገባቸው ጭራሽ ኢንቨስት ያረጉትንም በሙሉ አከሰሩ።

የኔ ምክር ኢንቨስት ላይ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።

ምንም ኢንቨስት ማይፈልጉ ግን የተሻለ ሚከፍሉ የዌብሳይት ኤርድሮፖችን ስሩ እላለሁ።

ሰላም እደሩ።

@RealCrypto77




ለሁለቱም ሽልማቱን አድርሻለው።

ከቻላችሁ ስክሪንሻት አጋሩን


ቤተሰብ የምር አሪፍ ተሳትፎ ነው። ያውም እኔ በስራ ምክንያት አክቲቭ ስለማልሆን እንጅ ከዚ በላይ እንደሚደምቅ እርግጠኛ ነኝ።

የቴሌግራም ስታር ጊፍት ከ10ስታር በታች ሁሉም ተሽጠው አልቀዋል። ለአንዱ አሸናፊ ወደ ቻናሉ ስታር ሽልማቱን በጊፍት ልልክለት ብልም ኢሊጅብል አይደለም።

ስለዚህ ለአሸናፊዎች የ5ብር ካርድ እሞላለሁ ከይቅርታ ጋር ስታር ብዬ ካርድ ስላልኩ።

ግን አትራፊ ናችሁ 1ስታር=2.15ብር


አሸናፊው ተለይቷል


ጥያቄ 3፡ ኤሌክትሪሲቲን የፈጠረው ሰው ማን ይባላል? ስሙን እስካባቱ በእንግሊዝኛ ቁጭ

የስፔሊንግ ስህተት አያሰጥም ኖ ኤዲቲንግ


ይቀጥል?


Winner


ጥያቄ 2፡ በኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ 🗻 ማን ይባላል? ርዝመቱስ በሜትር ምን ያህል ነው?


አሸናፊው ተለይቷል


ጥያቄ 1፡ የሰው ልጆችን የዘር መረጃ የያዘ ሞለኪዩል ምን ይባላል?


ተዘጋጁ ለዛሬ ቀድሞ ለመለሰ በአንድ ጥያቄ ለአንድ ሰው አንድ የቴሌግራም ስታር እልካለው።

Share ይደረግ እስቲ

@RealCrypto77
@RealCrypto77


ቤተሰብ በመብራት ምክንያት ቃሌን አልጠበኩም ይቅርታ።

አሁን ካላችሁ ላዘጋጅ የቴሌግራም ስታር ሽልማት?

እስቲ ያላችሁ መኖራችሁን አሳዩኝ


New platform!New platform!

Congratulations to members for successful withdrawalJoin now and you will succeed in Allied Gold.Generating income online is actually very simple.

Choose the best company to cooperate with and you will succeed.

If you encounter any problems, please contact the online customer service directly, we are always at your service.

Sign up link:https://www.alliedgoldinvestment.com/?invitation_code=28E1B

Official channel link:https://t.me/Allied_Gold


ነገ ማታ የስታር ጊቭአወይ ይኖራል።

እስከዛ ይህን ፖስት ለምትችሉት ያህል ኮንታክት ሼር አርጉት።

ሪአክትም አይረሳ

@RealCrypto77
@RealCrypto77
@RealCrypto77




Walletium ስንት ሰራቹበት !

ፋሚሊ ብዙ ሰው አልጀመረውም ተጠቀሙበት
ከናተ የሚጠበቀው active  መሆን ነው

አክቲቭ  መኋናቹን በምን ያውቃሉ የቶን ዋሌት ካላገናኛቹ አክቲቭ አይደላቹም ማለት ነው

ሪፈር ሊንክ EARN የሚለው ውስጥ ማግኘት ትችላላቹ
Family  በትንሹ ከ5$ በታች አታገኙም እና ብሰሩት አሪፍ ነው ብዩ አስባለው  🤗

Official Bot: walletium.bot

Invite Link: https://t.me/walletiumbot/walletium?startapp=ref_1768798427


አሁኑኑ Check አርጉ እና ስንት እንደደረሳችሁ ኮሜንት ላይ አጋሩን


ቤተሰብ ተጠፋፋን አይደል

ሰሞኑን የስታር ጊቭአወይ ይዘጋጅ እንዴ?

እስቲ ፍላጎታችሁን ሞቅ ባለ ሪአክሽን አሳዩ


@RealCrypto77
@RealCrypto77
@RealCrypto77


አሁን እየሰራ ባይሆንም የ #Paws token allocation ወይንም ምን ያክል ቶክን እንደደረሳችሁ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማየት ትችላላችሁ

https://paws.community/app

Показано 20 последних публикаций.