❤️RIDE (™️) Drivers Update


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Транспорт


ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Транспорт
Статистика
Фильтр публикаций


🏡እነሆ የStudio ሂሳብ:- በRIDE Family Village ውስጥ ከ6 ወር ባነሰ ግዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መሰረተ ልማቱ ተሟልቶለት ገብተው ለመኖር እንዲችሉ የStudio አፓርታማዎችን ከ1.9ሚ ጀምሮ እረቡ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ መሸጥ እንጀምራለን:: በመጀመርያው Phase 1 ለሽያጭ ያቀረብናቸው ቤቶች 500 ሲሆኑ- ተሽጠው ሳያልቁ ቀድመው ለመገኘት ዝግጅት ያድርጉ:: ቅድሚያ ለራይድ አሽከርካሪዎች እንሰጣለን! የሽያጩን Process ነገ እናሳውቃለን


🏡እነሆ የ1 Bedroom ሂሳብ:- በRIDE Family Village ውስጥ ከ6 ወር ባነሰ ግዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መሰረተ ልማቱ ተሟልቶለት ገብተው ለመኖር እንዲችሉ ባለ1 Bedroom አፓርታማዎችን ከ3.2ሚ ጀምሮ እረቡ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ መሸጥ እንጀምራለን:: በመጀመርያው Phase 1 ለሽያጭ ያቀረብናቸው ቤቶች 500 ሲሆኑ- ተሽጠው ሳያልቁ ቀድመው ለመገኘት ዝግጅት ያድርጉ:: ቅድሚያ ለራይድ አሽከርካሪዎች እንሰጣለን! የሽያጩን Process ነገ እናሳውቃለን


🏡እነሆ የ2 Bedroom ሂሳብ:- በRIDE Family Village ውስጥ ከ6 ወር ባነሰ ግዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መሰረተ ልማቱ ተሟልቶለት ገብተው ለመኖር እንዲችሉ ባለ2 Bedroom አፓርታማዎችን ከ4.9 ሚ ጀምሮ እረቡ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ መሸጥ እንጀምራለን:: በመጀመርያው Phase 1 ለሽያጭ ያቀረብናቸው ቤቶች 500 ሲሆኑ- ተሽጠው ሳያልቁ ቀድመው ለመገኘት ዝግጅት ያድርጉ:: ቅድሚያ ለራይድ አሽከርካሪዎች እንሰጣለን! የሽያጩን Process ነገ እናሳውቃለን


🏡እነሆ የ3 Bedroom ሂሳብ:- በRIDE Family Village ውስጥ ከ6 ወር ባነሰ ግዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መሰረተ ልማቱ ተሟልቶለት ገብተው ለመኖር እንዲችሉ ባለ3 Bedroom አፓርታማዎችን ከ6.5 ሚ ጀምሮ እረቡ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ መሸጥ እንጀምራለን:: በመጀመርያው Phase 1 ለሽያጭ ያቀረብናቸው ቤቶች 500 ሲሆኑ- ተሽጠው ሳያልቁ ቀድመው ለመገኘት ዝግጅት ያድርጉ:: ቅድሚያ ለራይድ አሽከርካሪዎች እንሰጣለን! የሽያጩን Process ነገ እናሳውቃለን


👉ስለዚህስ ምን ይላሉ? በአንድ ወር ውስጥ ካንስል ከተደረጉ ኦርደሮች ውስጥ 1.2% ብቻ ኦፐሬተሮች የተሳሳተ ቦታ አስገብተው ወይንም ለሁለት መኪና አንድ ኦርደር በድግግሞሽ በመላክ የተከሰቱ ናቸው:: ምናልባት ሌሎቹን ችግሮች ለማስወገድ የስልክዎን setting በደንብ አስተካክለው ለራይድ ስራ ብቻ እንዲሆን አዘጋጅተው ይሆን?


👉ስለዚህ Stat ሃሳብዎን ይስጡበት:- በባለፈው ወር ብቻ 30 እና ከ30 በላይ ስራዎችን ያዘለሉ አባልት (ማለትም እየጠራ ዝም ብለው ተራ ያዘለሉ) - 22,213 ሲሆኑ እነዚህ አባላት ያዘለሉት ስራ በአማካይ (average) ሲሰላ 210 ስራዎችን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ሳይቀበሉ አሳልፈዋል::


🎙️የሩብ ዓመት 1 ግምገማ:-መጭው ዕረቡ ከምሽቱ 2:00 ላይ የመጀመርያው እሩብ ዓመት ስራችንን ከራይድ ቤተሰብ ጋር ግምገማ እናደርጋለን:: ከአባላት የሚመጡ ጥያቄዎችን በቴሌግራም Live የምንመልስ ሲሆን በተጨማሪም የሚሻሻሉ ሃሳቦችን ከአባላት ሰብስበን ለሚቀጥለው ሩብ ዓመት 2 እንደማሻሻያ ግብዓት እንወስዳለን:: በዚህ Online ፕሮግራም ላይ የተለያዩ የራይድ አመራር አባላት ይሳተፋሉ:: እንዳይቀሩ!


🙏እናመሰግናለን! 500ሺ ብር አልፈናል! የራይድ ቤተሰብ አባል የሆነውን አሌክስን ለማሳከም እና አካላቱ እንዲንቀሳቀሱ ለማስቻል ወደውጭ ሄዶ እንዲታከም በጥቁር አንበሳ ቦርድ ሪፈራል የተፃፈለት ሲሆን- ለህክምና ወጭ ከሚያስፈልገው 5 ሚልዮን ብር 1 ሚልዮኑን ከራይድ ቤተሰብ አባላት እያሰባሰብን እንገኛለን:: አሁኑኑ የተቻለዎን ከ200 ብር ጀምሮ አዋጥተው አሌክስ ዳግም ቆሞ እንዲሄድ ምክንያት ይሁኑ:: ሙሉ ውክልና በተሰጣት እህቱ ሰላማዊት ካሳሁን የንግድ ባንክ ቁጥር 1000572435923 ያዋጡ:: በጋራ አሌክስን ማዳን እንችላለን! የላካችሁበትን screenshot እያደረጋችሁ ግሩፓችን ላይ እግዜር/አላህ ይማርህ እያላችሁ ፖስት አድርጉ 🙏🙏


✨በRIDE Family Village ባለ 3 መኝታ ቤታችን ዋጋው ርካሽ እና ዲዛይኑ ለኑሮ ምቹ ነው:: ሌላ ከሚያገኙት ማንኛውም የቤት ሽያጭ ልዩ የሚያደርገን እርስዎ በሰጡን Survey መሰረት ዲዛይኑን በይበልጥ አሻሽለን በርካሽ ዋጋ ማቅረባችን ነው


❤️👏በRIDE Family Village ግንባታ ውስጥ ስንሳተፍ አላማችን ቤቶችን መሸጥ ብቻ ሳይሆን ታታሪ እና ሁልግዜ እድገትን የሚሻ ማህበረሰብን መፍጠር ነው:: ይህ ፕሮጀክት የገላን ጉራ Ovid ከተማ አንድ አካል ሲሆን የከተማው ዲዛይን የUN Habitat for Better Urban Future Blue Print የሚከተልና በምቾት ለመኖር የሚያስፈልጉትን ዘመናዊ የማህበራዊ አገልጋሎቶችን ሙሉ ለሙሉ ያካተተ ነው::






⭐️አስቸኳይ መልዕክት:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- በገና ፆም ምክንያት በDecember ወር ጥሪ ስለሚቀዘቅዝ ለ1 ወር የ200 ብር Driver Level 1 Subscription ዜሮ እንዳደረግን ስንገልፅ በአክብሮት ነው:: ይህም ማለት ምንም እንኳን Levelዎን ሳያሟሉ እስከ Jan 3 ቢቆዩም- በዚህ ቀን የሚከፍሉት Subscription እንደማይኖር እናሳውቃለን::


💥✨ተጨማሪ ክፍያ የሚያገኙበት ፊቸር ተጨመረ! ደንበኛ በአፕ ሲያዝ አሽከርካሪዎች በፍጥነት እንዲመጡ ለማበረታታት ከጉዞ ሂሳቡ በተጨማሪ የBonus (ጉርሻ) ምርጫ ከ20 ብር ጀምሮ እስከ50 ብር እንዲመርጡ የPassenger app ላይ ተጨምሯል::


✨ነገ ምሽት 2:30 በቴሌግራም እንዳይቀሩ! የRIDE Family Village Projectን በዝርዝር እናስረዳለን- የሽያጭ መረጃንም እንሰጣለን::


አሌክስ የራይድን ቤተሰብ እገዛ ይሻል! ከወራት በፊት በስራ ላይ እያለ በስለት 9 ቦታ ተወግቶ በደረሰበት ጥቃት በሚገርም ተዓምር በፈጣሪ ትዕዛዝ ሊተርፍ ችሏል:: ሆኖም ህመሙን ለማሳከም እና አካላቱ እንዲንቀሳቀሱ ለማስቻል ወደውጭ ሄዶ እንዲታከም በጥቁር አንበሳ ቦርድ ሪፈራል የተፃፈለት ሲሆን- ለህክምና ወጭ ከሚያስፈልገው 5 ሚልዮን ብር 1 ሚልዮኑን ከራይድ ቤተሰብ አባላት እያሰባሰብን እንገኛለን:: አሁኑኑ የተቻለዎን ከ200 ብር ጀምሮ አዋጥተው አሌክስ ዳግም ቆሞ እንዲሄድ ምክንያት ይሁኑ:: ሙሉ ውክልና በተሰጣት እህቱ ሰላማዊት ካሳሁን የንግድ ባንክ ቁጥር 1000572435923 ያዋጡ:: በጋራ አሌክስን ማዳን እንችላለን! የላካችሁበትን screenshot እያደረጋችሁ ግሩፓችን ላይ እግዜር/አላህ ይማርህ እያላችሁ ፖስት አድርጉ 🙏🙏


⭐️🏡በRIDE Family Village Phase 1 የሚገነቡ የተወሰኑ ቤቶች ሽያጭ ልንጀምር ነው! ስለቤቶቹ Location- ዲዛይን- የግንባታ ሁኔታ- አከፋፈል ሐሙስ Dec 5 ምሽት 2:30 ላይ በOnline Telegram ቻናላችን ላይ ጥልቅ የማስጀመርያ ገለፃ እናደርጋለን:: ቀድመው ካላንደርዎን ያስተካክሉ


🏡የRIDE Family Village ቤት ሽያጭ ለማስጀመር ሐሙስ Dec 5 ከምሽቱ 2:30 ላይ Live የOnline ጥያቄና መልስ ይኖረናል:: ስለፕሮጀክቱ ጥልቅ መረጃን እንዲያስጨብጡን የፕሮጀክቱ አባል የሆኑትን አቶ ሀብታሙን ጋብዘናል:: የRIDE Village ቤቶች ሳያልቁ ቀድመው እንዲገዙ በዚህ ቀን ተገኝተው መረጃ ይውሰዱ::


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Update:- እስካሁን ባጠቃላይ ለአሌክስ የተሰበሰበ የህክምና ገንዘብ 400,000 አልፏል:: ግባችንን ለመምታት 600ሺ የሚቀረን ስለሆነ- ዛሬ አንድ ስራዎን ለአሌክስ ሙሉ ውክልና በተሰጣት እህቱ ሰላማዊት ካሳሁን የንግድ ባንክ ቁጥር 1000572435923 ያዋጡ:: በጋራ አሌክስን ማዳን እንችላለን! ጎላችን በ1 ሳምንት 1 ሚልዮን መሰብሰብ ነው:: የላካችሁበትን screenshot እያደረጋችሁ ግሩፓችን ላይ እግዜር/አላህ ይማርህ እያላችሁ ፖስት አድርጉ 🙏


Репост из: ❤️RIDE (™️) Drivers Update
📺Driver Level እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ይህንን ይመልከቱ https://youtu.be/_xPMtAklanM?si=qyxrKrbANcsrvEj-

Показано 20 последних публикаций.