📣የሚጥል በሽታ አይተላለፍም!
የሚጥል በሽታ ጤናማ ያልሆነ እና ከመጠን በላይ የሆነ በአንጎል ነርቮች መካከል የሚፈጠር የኤሌክትሪክ ስርጭት ሲኖር የሚፈጠር በሽታ ነው።
የሚጥል በሽታ በማህበረሰባችን እንደሚታሰበው የመጥፎ እርግማን ምልክት አይደለም በሚከሰትበት ጊዜም ወደ ጤና ባለሙያ በመሄድ በህክምና መቆጣጠር ይቻላል።
ለተጨማሪ መረጃ ነፃ አጭር የስልክ መስመር 9610 ይደውሉ ።
@selegnapsychology