Ethiopian vacancy


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

English ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።


Репост из: Learn English
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔

🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯

📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።

✈️ የቻናሉ Link👇
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/3778


#Maximize_Your_Minutes #Multiply_Your_Money
Don't have time for a full-time job? No worries! Dedicate just 10-15 minutes daily to Telegram airdrops. These quick and easy tasks can earn you at least $10 per airdrop, without consuming your entire day. It's a simple, efficient way to boost your income.
Recommended ones👇👇👇

✅ZOO🔥 🔥 🔥



t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref478881883
🥳 Hey, want to visit the Zoo together?
🦒 Here, you can buy animals, upgrade enclosures, and take part in an Airdrop!
🎁 Claim your welcome bonus and pick your first animal!


💡LIGHT GENERAL BUSINESS.
  J  o  b   s  o l u t i o n

☑️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 

➡️ከታች የተዘረዘሩት በጠቅላላ የስራ ማስታወቂያውች ቦታቸው አዲስ አበባ ናቸው።

        07/05/2017 የወጡ ስራዎች

🪔 Sales(Marketing ላይ)
->የት ደረጃ:Any
diploma/degree
->የስራ ልምድ: 0 አመት
->በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ:12,000-14,500

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception
አዳር (Hotel ይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ማታ 12 ገብት ጠዋት 12
የምታወጣው
->ፆታ
ሴት
->ደሞዝ: 5000-7000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (Real stats
ይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ
ሴት/ወንድ
->Any degree/diploma
->ደሞዝ: 7000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሹፌር (ህዝብ 1)
->የስራ ልምድ 2-3አመት
->ፆታ ወንድ
->ለጎሮ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🪔Sales(በመኪና እየተንቀሳቀሱ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0-1
->ፆታ:ሴት
-> ለጎሮ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ስልክ
ኦፕሬተር )
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->እድሜ 25
አመት ጀምሮ
->Any degree
->ደሞዝ:8500
->ለቦሌ አካባቢ 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ፈርኒቸር ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->Any degree/diploma
->ደሞዝ: 4000+ 1%Commission
->ለጀርመን አካባቢ ና ለደንበል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ኮስሞቲክ ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ: 5000+ 1%Commission
-> ለቡ  አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception for travel Agent
->የስራ ልምድ 0  አመት(እንግሊዘኛ ቋንቋ ጎበዝ የሆነችና ቀልጣፋ ልጆች)
->የት/ደረጃ : Any degree or diploma
->ፆታ:ሴት
->ደሞዝ 5000-6000+ ጥቅማጥቅም
->ቦሌ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Elevator ላይ)
->የት/ደረጃ : Any degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ 5000+ 3%Commission
->ለአትላስ  አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Engineering salespeople
->የት/ደረጃ : Mechanical/Electrical Engineering graduated
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት/ወንድ
-> ቄራ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Marketing ላይ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0 አመት
->በቂ ተያዥ
ማቅረብ የሚችል
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: 9000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Game Zone (በፈረቃ)
->የስራ ልምድ 0  አመት(
ቀልጣፋ ልጆች)
->3000-4000+commission and transport
->ፆታ:ሴት
->ቦሌ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(ድርጅት ላይ)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ለጎጃም በረንዳ ና ለፒያሳ  አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Construction ላይ)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 5000+ኮሚሽን
->ለብ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception በፈረቃ
->የስራ ልምድ 0  አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->2-10, 3-12, 5-2 እነዚህን ፈረቃ መስራት የምትችል
->ፆታ:ሴት
->ቦሌ, ፍላሚጎ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (የውጪ ካምፖኒ ላይ)
->የት ደረጃ ፡ Any degree
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 5000+በጣም አሪፍ ኮሚሽን 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception (For manufacturers company)
->የስራ ልምድ: 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
-->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 6000-15,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales( ውሀ ላይ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0-1
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: 3500+10%ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(ኮስሞቲክ ላይ, ፑቲክ ላይ, መነፀር ላይና ሞባይል ቤት)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 4000-5500+ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Horticulture

->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Statices 
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት+
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-30,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Psychology
->የት ደረጃ ፡  degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 15,000-25,000
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Hotel_Management
->የት ደረጃ ፡ Deg/Diploma
->የስራ ልምድ ፡ 0አመት
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Bio systems_Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
🪔Marketing
->የስራ ልምድ 0 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ 10,000-17,000 ጀምሮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0-5አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Hydraulics_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 8000-25,000 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖  
🪔 Civil Engineering& COTM
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-4
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡7000-45,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Chemical_Engineering 
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Management
->የት ደረጃ ፡ degree/Diploma 
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-20,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ አሪፍ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩️ አዲስ አበባ ላልሆናቹ ፋይላቻቹን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🅾️ ለበለጠ መረጃ 🅾️👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንግድ ባንክ አጠገብ ቀስተዳመና ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
                   0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።
Telegram:-
https://t.me/light_general_business


🇪🇹ፊደል job 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🇪🇹ፊደል job የስራ አገናኝ
ስራ ፈላጊዎችን ለ ግል ድርጅቶች ለ NGOዎች ስራ የሚያፈላልግና የሚያስቀጥር ሲሆን የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች በአካል  በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።


🇪🇹ሴልስ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ በ 0አመት
የስራ ቦታ መገናኛ ደሞዝ 12,000
ብዛት 8

   🇪🇹ሪሴፕሽን
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቃሊቲ
የስራ ሰአት ከ 2እስከ 11 ብዛት 4

  🇪🇹አካውንታንት 📌አስቸኳይ
ዲፕሎም  ወይም ዲግሪ  በ0አመት ጾታ ሴት የስራ  ቦታ ጀሞ 1 ሚካኤል

   🇪🇹Water irrigation Engineering
Education qualification BA
Degree Experience 0year

      🇪🇹Biosystems Engineering
Education qualification BA
Degree Experience 0year

     🇪🇹Biomedical Engineering
Education qualification BA
Degree Experience 0year

    🇪🇹Food Engineering
Education qualification BA
Degree Experience 0year

     🇪🇹Marketing
Education qualification BA
Degree Experience 0_2year

    🇪🇹Industry engineering
Education qualification BA
Degree Experience 0_2year

    🇪🇹urban engineering
Education qualification BA Degree Experience 0_2 year place of work A.A

    🇪🇹Hydraulics engineering
Education qualification BA Degree Experience 0_2 year place of work A.A

    🇪🇹civil engineering
Education qualification BA Degree Experience 0_2year place  of work A.A

    🇪🇹Chemical engineering
Education qualfication BA Degree Experience 0_2year place of work A.A

    🇪🇹mechanical engineering Education qualification BA Degree Experience 0_2year place of work A.A

    🇪🇹Electrical engineering
Education qualification BA Degree Experience 0_2year place of work A.A

    🇪🇹Applied Biology
    🇪🇹Applied physics
    🇪🇹Applied chemistry
Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

    🇪🇹አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
የስራ ልምድ በ0አመት  የስራ ቦታ አ.አ ጾታ ሴት ብዛት 15

    🇪🇹tell marketer
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ልምድ 0
ጥር የንግግር ችሎታ ያላት

    🇪🇹SALES ለህጻናት ልብስ ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀሞ

    🇪🇹SALES /ለ ውጭ ድርጅት
ማንኛውም ዲግሪ የስራ ልምድ አይጠይቅም የስራ ቦታ ጀሞ  ጾታ ወ/ሴ

    🇪🇹ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
ዲግሪ  በማርኬቲንግ 0አመት ስራ ልምድ
ጾታ ሴት

    🇪🇹IT ባለሙያ
ዲፕሎማ ወይንም ሰርተፍኬት ያለው የስራ ልምድ አይጠይቅም ጾታ ወንድ የስራ  ሰአት ከሰአት ከ8እስከ 2 የስራ ቦታ ብስራት ገብርኤል

    🇪🇹 wellcomer /ለ ሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ የንግግር ችሎታ
ጥሩ አቋም ፕሮቶኮል የምጠብቅ የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 10,000

    🇪🇹ሴልስ ሪልስቴት
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ 7000

    🇪🇹ሽያጭ የሀበሻ ልብስ
ከ10ኛ  ጀምሮ  ዘናጭ  ቀልጣፍ  የሆንች
የስራ ቦታ  ጀሞ

    🇪🇹ሞግዚት/ደይ ኬር
ከ8ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ሴት ደሞዝ 4,000 ብዛት 5

    🇪🇹house keeping
በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 5

    🇪🇹ነርስ ለ ሆስፒታል
ከዲኘሎማ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ
የሙያ ፈቃድ የላቸው ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቃሊቲ

    🇪🇹መስተንግዶ ለኢንተርናሽናል ሆቴል
ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ ከ3ወር ጀምሮ የስራ ልምድ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት

    🇪🇹ARCHITECTURE
ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ   ጾታ ወንድ ደሞዝ 9000 የስራ ቦታ ቦሌ


🇪🇹 አድራሻችን:🇪🇹ጀሞ ሚካኤል ባጃጅ ተራ ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
👉 0965985811
👉0930364099
👉0939875403
Telegram @adissjobfinder


አስቸኳይ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ 🏃
       
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
🛑የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሪተር  ግማሽ
                  👉 ለራይድ
                 👉ለስረገላ/ለፈረስ
                👉 ለፌልም ፕሮዳክሽን
🎗የት ደረጃ ፡ 10/12/Degree 
🎗የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
🎗ደሞዝ ፡ 10,000~11,000+የካርድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ #ኤርፖርት ውስጥ ሴልስ
🎗የት ደረጃ ፡ 10/12/Degree
🎗የስራ ልምድ ፡0 አመት
🎗ደሞዝ: 12,000 +ጥቅማጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ1/ሞተረኛ
🎗 የሰራ ሌምድ :-0- 1አመት
🎗የት/ት ደረጃ :- 8/10
🎗ደሞዝ:- 10,000-15.000
🎗ፆታ :- ወንድ/ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡   ~  # NGO 
🎗 ደረጃ ፡ኤኒ ዲግሪ/ዲፕሎማ
🎗የስራ ልምድ ፡ 0-5አመት
🎗 የሰራ ቦታ  : አአ/ክልል
🎗ደሞዝ ፡  15,000-33,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ
🎗 የሰራ ሌምድ :- 0አመት
🎗የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
🎗ደሞዝ:- 0አመት
🎗ደሞወዝ   :- 9000~10,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኔቸር /ቡቲክ/ለጫማ/ለሞባይል/ለኮንፒተር
🎗የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
🎗ደሞዝ:-5000-7000+
🎗ፆታ ፦/ሴት
🎗የስራ ልምድ: 0አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ :#Management
🎗የት ደረጃ ፡- degree /Diploma
🎗የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
🎗ደሞዝ :-17,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ #Accountant
🎗የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
🎗ፆታ: ሴ/ወ
🎗የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
🎗ደሞዝ ፡ 10,000- 22,000 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ # IT/ፀሀፌ
🎗የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
🎗የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
🎗ፆታ:- ሴ/ወ
🎗ደሞዝ:- 10,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ
🎗የት/ደረጃ፦ዲግሪ or diploma
🎗የስራ ልምድ: 0~8አመት
🎗ደሞዝ:- በስምምነት
🎗ፆታ፦ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ #  ጀማሪ ሞደሊንግ
🎗የት ደረጃ ፡ 10/ሰርተፍኬት
🎗የስራ ልምድ ፡ 0አመት(ሴት)
🎗ደሞዝ ፡  20,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ ሪሴብሽን
🎗የት ደረጃ ፡ 10/12/Degree 
🎗የስራ ልምድ ፡ 0 አመት 
🎗ደሞዝ ፡ 6000~7500
🎗ፆታ   ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፦መምህር ዋና እና ረዳት
🎗የት/ደረጃ፦ 10/degree/dip 
🎗ደሞዝ:-18500
🎗ፆታ፦ወንድ/ሴት
🎗የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🥎የስራ መደብ~  ካሻር አሰልጥኖ
🎗የት/ደረጃ፦10/12 /diploma
🎗ደሞዝ:-8000+
🎗የስራ ልምድ: 0አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ # ወይተር/ባርቴንደር
🎗የት ደረጃ ፡- 8/10
🎗ፃታ:- ሴ/ወ
🎗የስራ ልምድ ፡- 0አመት
🎗ደሞዝ ፡-  በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፡እንጅነሪግ(በሁሉምዘርፍ
🎗የት ደረጃ ፡ Degree
🎗የስራ ልምድ ፡  ዐ አመት
🎗ደሞዝ ፡  በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ:# ውሀ ሽያጭ በመኪና
🎗የት/ደረጃ ፡- 10/ degree /dip
🎗የስራ ልምድ ፡- 0 -አመት
🎗ደሞዝ:- 8700+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፦#ባንክ ተላላኪና ፅዳት
🎗የት/ደረጃ፦10/ዲፕሎማ
🎗 የሰራ ልምድ 0 አመት
🎗ደሞዝ:- በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ:# ስቶር ኪፕር
🎗የት/ደረጃ ፡- 10/ degree /dip
🎗የስራ ልምድ ፡- 0~ 2አመት
🎗ደሞዝ:- 9000+
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ ፡ #ጎዳይ አስፈፃሚ
🎗የት ደረጃ ፡ 10/Degree/"Dip
🎗ፆታ: ሴ/ወ
🎗የስራ ልምድ ፡ 0አመት
🎗ደሞዝ ፡  7500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፦ስፕር ቫይዘር /ማናጀር
🎗የት/ደረጃ፦ኤኒዲግሪ or diploma
🎗የስራ ልምድ: 1አመት
🎗ደሞዝ:- በስምምነት
🎗ፆታ፦ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑የስራ መደብ፦ስልክ ኦፕሬተር
🎗የት/ደረጃ፦10+
🎗የስራ ልምድ: 0አመት
🎗ደሞዝ:- 6500-8500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☎️tel:0929772025
📞tel:0996600058

አድራሻ :ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603
እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵
https://t.me/onlinejobs15
https://t.me/onlinejobs15
https://t.me/onlinejobs15


ጁኒየር መካኒክ
#nefas_silk_paint_factory
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ቴክኒክ እና ሙያ በደረጃ 4 በአውቶመካኒክ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: January 17, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጂው ኢፍ ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው አስተዳደርና የሰው ህይል መምሪያ ወይም በኢሜል፡ personnel@nefassilkpaints.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115580448 ይደውሉ።

T.me/sera7


💡LIGHT GENERAL BUSINESS.
  J  o  b   s  o l u t i o n

☑️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 

➡️ከታች የተዘረዘሩት በጠቅላላ የስራ ማስታወቂያውች ቦታቸው አዲስ አበባ ናቸው።

        06/05/2017 የወጡ ስራዎች

🪔 Sales(Marketing ላይ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0 አመት
->በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ:12,000-14,500

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception
አዳር (Hotel ይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ማታ 12 ገብት ጠዋት 12
የምታወጣው
->ፆታ
ሴት
->ደሞዝ: 5000-7000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (Real stats
ይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ
ሴት/ወንድ
->Any degree/diploma
->ደሞዝ: 7000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሹፌር (ህዝብ 1)
->የስራ ልምድ 2-3አመት
->ፆታ ወንድ
->ለጎሮ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🪔Sales(በመኪና እየተንቀሳቀሱ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0-1
->ፆታ:ሴት
-> ለጎሮ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ስልክ
ኦፕሬተር )
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->እድሜ 25
አመት ጀምሮ
->Any degree
->ደሞዝ:8500
->ለቦሌ አካባቢ 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ፈርኒቸር ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->Any degree/diploma
->ደሞዝ: 4000+ 1%Commission
->ለጀርመን አካባቢ ና ለደንበል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ኮስሞቲክ ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ: 5000+ 1%Commission
-> ለቡ  አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception for travel Agent
->የስራ ልምድ 0  አመት(እንግሊዘኛ ቋንቋ ጎበዝ የሆነችና ቀልጣፋ ልጆች)
->የት/ደረጃ : Any degree or diploma
->ፆታ:ሴት
->ደሞዝ 5000-6000+ ጥቅማጥቅም
->ቦሌ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Elevator ላይ)
->የት/ደረጃ : Any degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ 5000+ 3%Commission
->ለአትላስ  አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Engineering salespeople
->የት/ደረጃ : Mechanical/Electrical Engineering graduated
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት/ወንድ
-> ቄራ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Marketing ላይ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0 አመት
->በቂ ተያዥ
ማቅረብ የሚችል
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: 9000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Game Zone (በፈረቃ)
->የስራ ልምድ 0  አመት(
ቀልጣፋ ልጆች)
->3000-4000+commission and transport
->ፆታ:ሴት
->ቦሌ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(ድርጅት ላይ)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ለጎጃም በረንዳ ና ለፒያሳ  አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Construction ላይ)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 5000+ኮሚሽን
->ለብ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception በፈረቃ
->የስራ ልምድ 0  አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->2-10, 3-12, 5-2 እነዚህን ፈረቃ መስራት የምትችል
->ፆታ:ሴት
->ቦሌ, ፍላሚጎ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (የውጪ ካምፖኒ ላይ)
->የት ደረጃ ፡ Any degree
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 5000+በጣም አሪፍ ኮሚሽን 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception (For manufacturers company)
->የስራ ልምድ: 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
-->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 6000-15,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales( ውሀ ላይ)
->የት ደረጃ: 10/12
->የስራ ልምድ: 0-1
->ፆታ:ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: 3500+10%ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(ኮስሞቲክ ላይ, ፑቲክ ላይ, መነፀር ላይና ሞባይል ቤት)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 4000-5500+ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Horticulture

->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Statices 
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት+
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-30,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Psychology
->የት ደረጃ ፡  degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 15,000-25,000
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Hotel_Management
->የት ደረጃ ፡ Deg/Diploma
->የስራ ልምድ ፡ 0አመት
->ፆታ: ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Bio systems_Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
🪔Marketing
->የስራ ልምድ 0 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ 10,000-17,000 ጀምሮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0-5አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Hydraulics_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 8000-25,000 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖  
🪔 Civil Engineering& COTM
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-4
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡7000-45,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Chemical_Engineering 
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Management
->የት ደረጃ ፡ degree/Diploma 
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-20,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ አሪፍ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩️ አዲስ አበባ ላልሆናቹ ፋይላቻቹን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🅾️ ለበለጠ መረጃ 🅾️👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንግድ ባንክ አጠገብ ቀስተዳመና ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
                   0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።
Telegram:-
https://t.me/light_general_business


Vacancy
====

Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the position of
Senior Internal Control and Compliance Officer.

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website (https://vacancy.cbe.com.et) from January 13, 2025 – January 19, 2025.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Djibouti_Subsidiary_Bank_Vacancy_9b62d5f1a7.pdf


የገቢዎች ሚኒስቴር አዲስ የስራ ማስታወቂያ - በ0 አመት እና በልምድ
Join our telegram channel
T.me/sera7
T.me/sera7
T.me/sera7


እንዳትሸወዱ👆👆👆👆👆


Репост из: Ethiopian vacancy
Agency-Active-Countries - Agncy-Active-Countries.csv (1).pdf
286.1Кб
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር።

ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡
ጥቅምት 16፤ 2017


#Ethiopianvacancy
#ክፍት_የስራ_መደብ_ማስታወቂያ
Join our telegram channel
T.me/sera7
T.me/sera7


#ክፍት_የስራ_መደብ_ማስታወቂያ
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
T.me/sera7


#Vacancy_Announcement
NGO JOBS
QT.REQUIRED: 31
With different fields of study
Join our telegram channel
T.me/sera7


ደረጃ 4 ኦዲዮሜትሪ
#ministry_of_health
#health_care
#Addis_Ababa
ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4፣ 3፣ 2 ወይም ዲፕሎማ በኦዲዮሜትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ቦታ፡ የኢትዮጽያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት እና ገፍርሳ ሳይት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 6940.00
Deadline: January 18, 2025


2⃣ የተቀናጀ አእምሮ ጤና ህክምና ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I-IV
#ministry_of_health
#social_science
#Addis_Ababa
ሁለተኛ ዲግሪ በክሊኒካል ሳይኮሎጂ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 10600.00
Deadline: January 18, 2025

3⃣

ጠቅላላ ሃኪም I
#ministry_of_health
#health_care
#Addis_Ababa
በዶክትሬት ዲግሪ በህክምና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 10600.00
Deadline: January 18, 2025

📍How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኢትዮጽያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት በብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ልዩ ቦታ ብርጭቆ ኮዶሚኒየም አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

T.me/sera7


Junior Lift Technician
#tana_engineering_plc
#engineering
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree or Diploma in Electrical Engineering, Electricity, Electronics, or in a related field of study with relevant work experience
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: January 18, 2025
How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at Akaki kality HR Office or via mail: P.O.Box 3046. For more information contact Tel. +251901993399/+251113720214

T.me/sera7


ጁኒየር አውቶ መካኒክ
#agbg_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ደረጃ 4\3 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 9
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: January 16, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እሀል ጎተራ አካባቢ ፔፕሲ ኮላ ፊትለፍት በሚገኘዉ የሰው ሃብት ቤሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251982097897/+251965108202 ይደውሉ።

T.me/sera7


ጀማሪ ዶክመንቴሽን ኦፊሰር
#tracon_trading_plc
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ድግሪ በሎጀስቲክ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: January 16, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251116479731 ይደውሉ።

T.me/sera7


የዲጂታል ሚደያ ግራፊክስ ባለሙያ I
#fdre_government_communication_service
የመጅመሪያ ድግሪ በህዝብ ግንኙነት፣በሚደ ቋንቋ የውጭ ቋንቋ ሊትረቸር፣ በጋዘጠኝነትና ኮሚንኬሽን በቋንቋ እና ስነ፟ጽሁፍ(በአማረኛ፣ በኦሮሚኛ፣ በትግሪኛ፣ በፈረንሳኛ፣በአረበኛ(፣ በፖለቲካ ሳይንስ፣ አለም አቀፍ ግኑኙነት ፎክለር፣ በኮምፒተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜዝን ሳይንስ፣ በሶፍትዋረ ዲቨሎፕመነት፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በዳታቤዝ ዳታማይኒንግ፣በኮሚኡፕተር ሳይንስ፣ በፕሮግራሚንግ ላንጉዊጅ ኤንድ ሎጂክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: 0_years
Salary: 6940.00
Deadline: January 15, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 4 ኪሎ ፓርላማ መብራት ፊትለፊት ፣ አብርሆት ቤተ መጻሃፍት አጠገብ የመንግስት ኮሚንኪሻን አገለግሎት ህንጻ ግራውንድ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111704106

T.me/sera7

Показано 20 последних публикаций.