✨
DRAGO EVOLUTION✨በሌቭላችን ደረጃ TON የሚሰጠን DROP ነው
ለአሁኑ ዋናው አላማች ከ1 ወደሌቭል 2 በመሄድ ሁላችንም 2.5 ቶን ሪዋርድ ማግኘት ነው
✨ወደ አሰራሩ ስንሄድ የዚህ ኤርድሮፕ ዋናው ስራ 900ሺ Point መድረስ ነው Level 2 ገባን ማለት ነው
✨Level እንዴት በፍጥነት እናሳድግ ለሚለው የሁላችንም ጥያቄ ማፍጠኛ መንገዱ
➡️4 OPTIONS ያሉ ሲሆን እነሱም
✨1ቁጥር - ታፕ ታፕ የምናረገው መጠን ሲሆን
✨2 ቁጥር ደሞ ዋናው የጌሙ ስራ ሲሆን እኛ ከጌሙ ብንወጣም GOLD ሰብስቦ የሚጠብቀን ነው
መጨመር ያለባቹም በዋናነት የዚን Option Level ነው
✨3 ቁጥር የታንከራችን የመያዝ መጠን ነው
✨4 ቁጥር የታንከራችን የሚሞላበት ጊዜን ማፍጠኛ ነው
➡️እነዚን Option እንዴት እንገዛለን ?
✨ሰው በመጋበዝ በምናገኘው እና አውቶ ፋርማችን በሚሰበስብልን GOLD POINT ነው
✨ሰው ስንጋብዝ 15k GOLD ይሰጣናል በዛ በዋናነት AOUTO FARM የሚያረግልንን ማሳደግ አለብን
✨እሱን ቢያንስ እስከ ሌቭል 6 ካደረሳቹት በቀን በትንሹ ከ100k እስከ 150 k እናገኛለን ያ ማለት ደሞ ከ7/9 ቀን 900k ወይም ሌቭል 2 ደረስን ማለት 2.5 ተገኘ ማለት ነው
✨ለመጀመር
https://t.me/DragoEvolution_bot/app?startapp=xclu@Sewaswcrypto@Sewaswcrypto