🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🛑እንኩዋን ወደ ሸገር እስፖርት በደና መጡ
አዳዲስ እና ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎችን ያገኛሉ
🛑 የጎሎቹን ሀይላይት ከፈለጋቹ ይሄን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላቹ
https://t.me/+C_rU98wmk1UyZGI0
Buy ads: https://telega.io/c/https://t.me/sheger_sport_1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


እስካሁን ባለው ወደ ጥሎ ማለፉ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት።


እንግሊዝ ስሎቫኪያና ዴንማርክ ከምድብ C የማንንም ውጤት ሳይጠብቁ በቀጥታ ወደ ጥሎ ማለፉ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።


https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId360738242
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
ብዙዎቻችሁ ግን ምንድነው ችግራችሁ❓
♦️HAMSTER KOMBAT VERIFIY ሆኗል ♦️
♦️ያልጀመራችሁ እንዳይቆቻጨቹ ♦️

🚨 ሃምስተር ቻናሉም ቦቱም Verify ተደርጓል 😇 ትልቅ ፕሮጀክት ሲሆን ቴሌግራምም ቬሪፋይ አድርጎት አብሮት እስከ መስራትም ደርሷል 🔥

እንዴ 1,000,000 ያልገባኮ ብዙ ሰው አለ😬🙆🤔
.
.
.
ቢያንስ #ስክሪንሾት እያያችሁ በየቀኑ የሚሰጠውን 5,000,000 ሽልማት ብቻ እንዴት መውሰድ ያቅታችኋል❓ 🙋😍

እሺ የዛሬውን ከታች ያለው #ስክሪንሾት እያያችሁ ውሰዱ።

🙆 የመጀመሪያውን PR & Team የሚለው ውስጥ በስተግራ ካለው ረድፍ መሃል አካባቢ ይገኛል።

🙆 2ኛውና 3ኛው Specials የሚለውን በመንካት ከስሩ ካለው ረድፍ My Cards ወይም New cards ውስጥ ታገኟቸዋላችሁ። አንድ አንድ ጊዜ ንኩና 5,000,000 ውሰዱ።

ቁልፍ የሆነባችሁ ካለ ከስሩ የተጻፈውን Task በማየትና /V/ ስንት መድረስ እንዳለበት ቁጥሩን በማየት ሄዳችሁ Click ታደርጋላችሁ። ለምሳሌ ከስሩ Support team /V/3 የሚል ከሆነ Support teamን ፈልጋችሁ ሦስት ጊዜ Click አድርጋችሁ ስትመለሱ የምትፈልጉት ተከፍቶ ይጠብቃችኋል። 🤗

ጀምሩ - አፍጥኑት😍 👇


ኪልያን ኤምባፔ ለመጀመርያ ጊዜ በአሮፓ መድረክ ዋንጫ የመጀመርያ ጎሉን ነው ዛሬ ማስቆጠር የቻለውተ።


ያልተገመተችው ኦስትርያ ፍራንስን አስከትላ ምድቧን በአንደኝነት አጠናቃ ወደ ቀጣዩ ዙር ስታልፍ ኔዘርላንድ በምርጥ ሶስተኝነት ከምድቧ ለማለፍ ሰፊ እድል ይዛ የሌሎችን ውጤት ስትጠብቅ የሮበርት ሎዋንዶስኪዋ ሀገር  ፓላንድ 1 ነጥብ ይዛ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።


ከማድሪድ ጋር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊዋቹ ናቾ እና ሆሴሉ ማድሪድን በመልቀቅ የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለቦችን መቀላቀላቸው ይፋ ተደርጓል።


እንግሊዝ በዛሬው ጨዋታ ስሎቫኪያ ላይ 3 እና ከዛ በላይ ጎል ማስቆጠር የምትችል ከሆነ ክሮሺያ ከምድቧ በምርጥ ሶስተኝነት የምታልፍ ይሆናል።


ኪልያን ኤምባፔ ዛሬ ፍራንስ ላለባት ወሳኝ ጨዋታ የመሰለፍ እድል እናዳለው ተገልፆል።


ሊዮነል ሜሲ በትላንትናው እለት የ37ኛ አመት የልደት በአሉን ከደጋፊዋቹ እና ከቡድን አጋሮቹ ጋር በመሆን ማክበር ችሏል።


ጥያቄ:-

ሉካ ሞድሪች በአጠቃላይ በተሳተፈበት የአሮፓ ዋንጫ መድረክ ላይ ምን ያህል ግቦችን ነው ማስቆጠር የቻለው??

ይህን የሸገር ስፖርት የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ !!!!


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

01:00 | ፈረንሳይ ከ ፖላንድ
01:00 | ኔዘርላንድ ከ ኦስትሪያ
04:00 | ዴንማርክ ከ ሰርቢያ
04:00 | እንግሊዝ ከ ስሎቬኒያ


🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 እና በኮፓ አሜሪካ የተደረጉ ጨዋታዎች

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 1-1 ጣልያን

ለሊቱን የተደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

🇨🇴 ኮሎምቢያ 2-1 ፓራጓይ 🇵🇾
🇧🇷 ብራዚል 0-0 ኮስታሪካ 🇨🇷


በምርጥ 3ተኝነት ለማለፍ በሚደረገው ፍክክር ክሮሺያ እጅግ የጠበበ እድል ነው ያላት።


እስካሁን ባለው ውጤት በአሮፓ ዋንጫው
ስፔን
ፓርቹጋል
ጣሊያን
ጀርመኒ
ሲውዘርላድ
ወደ ጥሎ ማለፍ ማለትም ወደ 16ቱን የተቀላቀሉ ሀገራት ናቸው።

ቀጣዮቹስ እነማን ይሆኑ??


ሉካ ሞድረች በ38 አመቱ በዩሮ ግብ ማስቆጠሩ  የቻለ በእድሜ ትልቁ የመጀመርያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ሉካ የጫወታው ኮከብ በመባልም ተመርጧል ።


ሉካ ሞድረች በ38 አመቱ በዩሮ ግብ ማስቆጠሩ የቻለ በእድሜ ትልቁ የመጀመርያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ሉካ የጫወታው ኮከብ በመባልም ተመርጧል ።


ጣሊያን አቻ መውጣቷን ተከትሎ ስፔንን በመከተል ከምድቧ ሁለተኛ ሆና ማለፏን አረጋግጣለች።


በክሮሺያና ጣሊያን መካከል የተደረገው ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅ


የጨዋታ አሰላለፍ

04:00 | ክሮሺያ ከ ጣልያን


ለሊት ላይ የሚደረግ ተጠባቂ ጨዋታ
👉ብራዚል ከ ኮስታሪካ

Показано 20 последних публикаций.