ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ጥር 09 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ማንችስተር ዩናይትድ 3-1 ሳውዝሃምፕተን
👉በኦልድትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ እርግጠኛ የሚመስለውን ሽንፈት ወደ አስደናቂ ድል ቀየረ።
አማድ ዲያሎ ቡድኑን የግል ብቃቱን እና በራስ መተማመኑን ተጠቅሞ ከፍ አደረገ።
👉 ጨዋታው እንዴት ነበር?
👉በ22 አመት ከ189 ቀን እድሜው አማድ ዲያሎ በኦልድትራፎርድ በፕሪምየር ሊግ ሀትሪክ የሰራ ትንሹ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆነ።
👉ስለ አማድ ዲያሎ ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey