Фильтр публикаций


🚨ክርስቲያን ከሆናችሁ የግድ በቴሌግራም ሊኖሯችሁ የሚገቡ ነገሮች መንፈሳዊ ቻናሎች ናቸው ለምን ስለምትሰሩባቸው የሚፈለጉትን መርጠው ይቀላቀሉ።




ባለ ፀጉራም ፊቱ ወጣት

የካቲት 28፣ 2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) ህንዳዊው ወጣት ‘ፀጉራም ፊት’ በመያዝ ክብረ ወሰን ሰብሯል።

የ18 ዓመቱ ላሊት ፓቲዳር የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሲሆን፥ ከ1 ቢሊየን አንድ ሰው በሚጠቃበትና ‘የሰው ተኩላ’ ተብሎ በሚጠራው አፈጣጠር ሰለባ ነው።

ወጣቱ ከ95 በመቶ በላዩ የፊት ክፍሉ በፀጉር የተሸፈነ ሲሆን፥ ይህም በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገቦች (ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ) እውቅና አግኝቷል።

ከሀገሩ ህንድ ወደ ጣሊያን በመሄድ በተደረገው በዚህ ማጣራትም የወጣቱ ፊት ላይ በስኩዌር ሴንቲሜትር 201 ነጥብ 72 የፀጉር ዘለላዎች መገኘታቸውን ጊነስ አስታውቋል።

በዚህም በሰው ፊት ላይ ብዙ ፀጉር ያለበት ወንድ በሚል ፀጉራማ ፊት ያለው ግለሰብ በሚለው መዝገብ ስሙን አስፍሯል።

ሃይፐርትሪኮሲስ የሚባለው ይህ አይነት አፈጣጠር ከ1 ቢሊየን ሰዎች አንዱ ላይ የሚከሰት ሲሆን፥ በፊት ላይ ያልተለመደ የፀጉር እድገትና ብዛት የሚከሰትበት ነው።

ከመካከለኛው ዘመን ጀምሮም በምድራችን ላይ በዚህ አይነት አፈጣጠር ወደ 50 ሰዎች የተመዘገቡ ሲሆን ወጣቱም ከእነርሱ አንዱ ሆኗል።

ወጣቱ ከአፈጣጠሩ ጋር በተያያዘ በመጀመሪያው የትምህርት ቤቱ ቀን ችግር ገጥሞትና የክፍል ጓደኞቹም እጅግ ፈርተውት እንደነበር ተናግሮ ቀስ በቀስ ግን እንደ ማንኛውም ሰው መሆኔን ሲያውቁ ቀርበውኛል ብሏል።

“በአፈጣጠሬ አላፍርም፤ ይህ የእኔ ፀጋ ነው ይህን ለመቀየርም አልሞክርም በሁሉም ነገርም ደስተኛ ነኝ” ብሏል በጊነስ እውቅናውን ካገኘ በኋላ በሰጠው አስተያየት።

Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


ስለ ውሾች አንዳንድ አስደናቂ እውነታዎች
❣️🐾❣️🐾❣️🐾❣️🐾❣️🐾❣️🐾❣️🐾❣️🐾

✅ 🐩 የማሽተት ችሎታ ፡ የውሻ የማሽተት ችሎታ ከሰው ልጅ ከ10,000-100,000 እጥፍ ይበልጣል።

✅ 🐩 ልዩ የአፍንጫ አሻራ፡ ልክ እንደ ሰው የጣት አሻራዎች ሁሉ የውሻ አፍንጫ አሻራ ልዩ ነው እና አንዱን ውሻ ከአንዱ ለመለየት ያገለግላል።

✅ 🐩 ውሾች እንደ ሰው ያልማሉ: ቡችላዎች እና ያረጁ ውሾች ብዙ ጊዜ ህልም ያልማሉ።

✅ 🐩 የላብ እጢ፡ ውሾች እንደ ሰው ላብ አያልባቸውም። ሙቀትን የሚቆጣጠሩት በመዳፋቸው እና በማለክለክ ነው።

✅.🐩 የመስማት ልዕለ ኃያል፡- ውሾች ሰዎች ድምፅ መስማት ከሚችሉት በአራት እጥፍ ርቆ የመስማት ልዩ ችሎታ አላቸው።

✅ 🐩የጅራት ቋንቋ: የሚወዛወዝ ጅራት ሁልጊዜ ደስተኛ ነው ማለት አይደለም; በሚያውዙበት አቅጣጫ እና ፍጥነት ላይ በመመስረት ፍርሃትን፣ ውጥረትን ወይም እርግጠኛ አለመሆንን ሊያመለክት ይችላል።

✅ 🐩የታማኝነት ጥግ ፡- ውሾች ልዩ ማህበራዊ እንስሳት ናቸው እና በተፈጥሮ ባለቤቶቻቸውን እንደ ራሳቸው አካል አድርገው ይመለከቷቸዋል።

✅🐩የቀለም እይታ: ውሾች ሙሉ በሙሉ ቀለም አይመለከቱም ማለት አይቻልም ; ሰማያዊ እና ቢጫ ቀለማትን የሚያዩ ሲሆን ነገርግን ቀይ እና አረንጓዴ ቀለማትን አያዩም።

✅🐩 በጣም ጥንታዊው የውሻ ዝርያ፡- "ሳሉኪ" በጣም ጥንታዊ እና የመጀመሪያ ከሚባሉት የውሻ ዝርያዎች አንዱ ሲሆን ከመካከለኛው ምሥራቅ እንደተገኘና ከክርስቶስ ልደት በፊት በ329 እንደተፈጠረ ይታሰባል።

✅🐩 የአለም ሪከርድ የውሻ ጩኸት፡ እስከ አሁን የተመዘገበው ከፍተኛ ድምጽ የተገኘው በአውስትራሊያ ከሚገኘው ቻርሊ ከተባለ ጎልደን ሪትሪቨር ሲሆን መጠኑ 113.1 ዲሲቤል ነው።

አንብበው ከወደዱት 👍👍


Subscribe👇👇❤️
youtube.com/@jesus_lights


ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

^ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ኮፍያ ዝም ብሎ ኮፍያ እንዳይመስላችሁ ከኋላ የተገጠመለት senser በኮፍያችን ቲቪያችንን ለመቀያየር ይጠቅመናል ይህ senser(ማንበቢያ)  የሚሰራው በቲቪ ላይ አይናችንን በመትከል የፈለግነውን የቴሌቪዥን ቻናል አእምሮአችን ውስጥ የምናስበውን ቻናል በማንበብ ይቀይርልናን🫡


😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇

Add you Channel @slimshady_lp




ለማንኛውም ለዳናይት አድናቂዎች የተከፈተ አዲስ ቻናል ስለሷ እና ስለሌላ ታዋቂ ሰዎች ሚያወራ ቻናል

Add Your Channel @slimshady_Lp


☦በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።


ይህ የመንገድ ዳር ምልክት የሚገኘው ካናዳ ነው

👇🏾

"ሞናርክ ቢራቢሮ" ተብለው የሚጠሩት ቢራቢሮዎች በየአመቱ የክረምቱን ወቅት ለማሳለፍ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ይሰደዳሉ

እነዚህ ቢራቢሮዎች በየአመቱ ከአሜሪካ ተነስተው ወደ ካናዳ እና መካከለኛው ሜክሲኮ 5000 ኪሎ ሜትር ያህል ይበራሉ

ጽሁፉ እንዲህ ይላል

👇🏾

“መልካም የስደት ወቅት ይሁንላችሁ"

............

❤️🙌🏼


በበርካቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነው ተከታታይ ፊልም " Money Heist " ላይ ዘራፊዎቹ የሚለብሱት የፊት መሸፈኛ ጭምብል (Mask):- ቅንድቡ፣ አይኑ አፍንጫው አጠቃላይ ገፅታው እንዲሁ ያለምክንያት አልተሰራም ... ይህ ጭምብል የተሰራው " Salvador Domingo " ከተባለ ስፔናዊ ሰአሊ ፊት ጋር አመሳስለው ነው የሰሩት ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433




"ተውት እሱ እግሩ ቀጭን የደሀ ልጅ ነው ኳስ ተጫዋች ከመሆን ይልቅ ምግብ መግቡት " ብለው በድህነቱ ላይ ቀለዱበት። የሚጫወትበት ጫማ እንኴን አቶ የሀብታም ልጆች ተጠቅመው የጣሉትን እሱ ይለብሳል። ርሀብ ሲጠናበት ባቅራቢያው ወደሚገኝ ማክዶናልድ ሄዶ ትርፍራፊ ካለ ይለምናል።

እያልን ካወራን ብዙ ነው ይህ ሰው ዛሬ ምድር ላይ ተፈጠሮ ከኖረም ሆነ አሁን ላይ በሂወት ካለ ሰው ከተባለ ዘር ሁሉ የሱን ያህል ታዋቂ የለም አልነበረም አሁንም የለም በምድር ከሚኖረው ስምንት ቢሊዮን ህዝብ 83% እሱን ያውቀዋል ሲል ፎርብስ ለአለም ህዝብ ጥናቱን ስለሱ አበሰረ።
ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ሶስት ነገሮችን መማር ካልቻልክ አምልጦሀል።

1. መነሻህ የቱንም ያህል ፈታኝ ከባድ እና አሳዛኝ ቢሆንም ያጠረህ ድህነት ችግር ሳይሆን ህልምህ ነው ማድረሻ ገመድህ

2. ቆራጥ ለህልሙ ኑዋሪ በህልሙ ላይ ምንም ነገር ቢመጣ ሰልችቶ የማይቆም እጅግ ታታሪ መሆን አለብህ

3. የደረስክበት ስኬት በቃኝ አትበል ይበልጥ በርታ ይበልጥ ሞክር ይበልጥ ስራ ልበቀና ለሌሎችም ደራሽ ሁን። አንድ ታቱ በሰውነቱ አልተነቀሰም ምክንያቱም ቋሚ የቀይ መስቀል ደም ለጋሽ ነው የተሰጠውን ሽልማት ሸጦ ፍትህ ለተነፈጉት ፍልስጤማውያን ሰጠ ስለነሱ ሲል ከእስራኤይ ብሄራዊ ቡድን ጋር አልጫወትም አለ የአለማችን ለጋሱ ስፖርተኛም ነው።

ስኬትህ ላይ ስትደርስ እንዳንተ መነሻ እርዳታ ለሚሹ እጅህን ዘርጋ ከመናቅ እስከ መንገስ የሱ ሂወት ሁሌም አነቃቅቶኛል ጠቅሞኛል ራሴን እንዳይ አድርጎኛል። ችግር ይሁን መገፋት ርሀብ ይሁን መታረዝ መናቅ ይሁን መሰደብ የቱም ሀይል ለአላማህ ቆራጥ ከሆንክ አያስቆምህም
።❤❤

Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል።

‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም።

‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ።

ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው።

በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል።

አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው?  አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ።

በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ።

አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው።

የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አንዳች ነገር ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹ ይራመዱ ጀመር።

የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው?ማንን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው።

‹‹አባታችን ጠዋት ሞቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይስተጓጎል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት አባታቸውን የተሸከሙት ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ።

ደጋሽ ተፀፀተ፦  ‹‹እኔ በሱ ቦታ ብሆን ይህን የማድረግ አቅም አይኖረኝም ነበር›› ሲልም የቁጭት እንባ ያነባ ጀመር።

በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎች አሉና ልብ ያለው ልብ ይበል።

Sefwan Ahmedin

አሻም

©Getu wendesen🙏🙏🙏🙏

Subscribe to this channel

http://youtube.com/@jesus_lights


✅ "የድመት ሽንት" በድቅድቅ ጨለማ እንደ "እንቁ" ያብረቀርቃል!

✅ "21%" የሚሆኑት "ሰዎች" ጠዋት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ "አልጋቸውን" አያነጥፉም!😍 (

✅አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ 2 የመዋኛ ገንዳዎችን ለመሙላት የሚያስችል በቂ ምራቅ ያመርታል።

✅በሰው ሆድ ውስጥ የሚገኘው ሀይድሮክሎሪክ (HCl) በጣም ጠንካራና ጥፍርን ማሟሟት የሚችል አሲድ ነው።

✅ ወፎች ሽንት መሽናት አይችሉም


✅ግመል የበረሀ መርከብ
ውሀ ለግመል "የበረሀ ነዳጅዋ" ነው:: ለረጅም ጉዞ እንዲያገለግላት ውሀዋን የምታጠራቅመው በሆድዋ ከረጢት እና በሰውነቷ ውስጥ ባሎ የቅባት ሴሎች ነው

✅ስተወለዱ "300 አጥንት" ይኑራችሁ እንጂ ካደጋችሁ በሇላ ግን "206 አጥንት" ብቻ ነው የሚኖራችሁ!


✅"ጃርት" በሰውነቷ ላይ "25,000" ጦር መሰል "እሾሆች" አሏት!


✅አዲስ የተወለደ "የአሳ ነባሪ ህፃን" ትልቅ ከሚባለው "ዝሆን" ሊበልጥ ይችላል!

✅"ድቦች" ልጅ የሚወልዱት "በሚያንቀላፉበት" ጊዜ ነው

አንብበው ከወደዱት 👍👍

Subscribe our channel
http://youtube.com/@jesus_lights
http://youtube.com/@jesus_lights


🌞🌞🌞☀️☀️☀️☀️🌞🌞🌞

ጠዋት ላይ ለበለጠ የፀሀይ ብርሃን የተጋለጡ ሰዎች ቀኑን ሙሉ የበለጠ ንቁ ሆነው ይውላሉ::


Subscribe to our channel
http://youtube.com/@jesus_lights


በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ህዝብ የበለጠ በአንድ ሰው አፍ ብዙ ባክቴሪያዎች ይገኛሉ::

🙄🙄

Subscribe our channel
http://youtube.com/@jesus_lights
http://youtube.com/@jesus_lights


በ2003 በኦስትሪያ ውስጥ በተደረገው ጥናት በቤት ውስጥ ድመት ከኖረን የፍቅር አጋር ከመኖር ተመጣጣኝ የሆነ ስሜት ይሰማናል::

🐈🐈🐈‍⬛️

Subscribe our channel👇👇
http://youtube.com/@jesus_lights
http://youtube.com/@jesus_lights


የአነቃቂ ንግግር ዲስኩር አቅራቢ እንዲህ ሲል ለተሰበሰበው ህዝብ ንግግር አደረገ፣

"የህይወቴ ምርጥ ጊዜያት ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ያሳለፍኳቸው ጊዜዎች ናቸው"

ይህንን ሲናገር ህዝቡ በድንጋጤ ክው አለ። ተናጋሪው የህዝቡን ስሜት ከተረዳ በኋላ እንዲህ ሲል ጨመረበት ፣

"ያቺ ሴት እናቴ ናት! '' ብሎ ሲናገር ህዝቡ በፉጨትና በጭብጨባ አቀለጠው።

ይህንን ንግግር ያዳመጠው ሌላው ሰው ቤቱ ሄዶ ሊሞክረው ፈለገና ራት ላይ ለሚስቱ "የህይወቴ ምርጥ ጊዜያት ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ያሳለፍኳቸው ጊዜዎች ናቸው...." ብሎ ቀጣዩን ሃሳብ ከመናገሩ በፊት ሚስቱ በያዘችው የጋለ መጥበሻ አናቱን ብላው አሁን ሆስፒታል ይገኛል።

1.የአንዳንድ አነቃቂዎችን ንግግር እንደ አደገኛ ጨዋታ በቤት ውስጥ አትሞክረው፣

2. copy ያደረግኸውን ንግግር በአግባቡ paste ካላደረከው አደጋው የከፋ ነው፡፡

በአጭሩ Don't copy if you cannot paste.

እንማር ፔጅ


Subscribe our you tube channel
http://youtube.com/@jesus_lights


ይህንን ያውቃሉ ⁉️

ጥናቶች እንደገለፁት ከሆነ የሰው ልጅ በፍጥነት ምግብ የሚበላ ከሆነ ሰውነታችን መጥገባችንን አይገነዘበውም ፤ ይህም ከመጠን በላይ ውፍረት እና መብላትን ያስከትላል

ቀስ እያላችሁ መብላት ተገቢ ነው ! 😌



Показано 20 последних публикаций.