አጭበርባሪዎች ላይ Report በማድረግ ሌሎች እንዳይጭበረበሩ የበኩላችንን እንወጣ እንዴት report ማድረግ እንዳለባቹ እታች እና እላይ በቪዲዮ እና በምስል አስቀምጫለው
Report ስታደርጉ ይህንን ፃፉ 👇🏾
"He is stealing money from many Poppo users by saying he is selling coins."
የአጭበርባሪው ID : 51762053
ይህ ሲታወቅበት በሌላ መንገድ ሊመጣ ስለሚችል ፕሮፋይል ሊቀይር ሌላ ፖፖ እና ቴሌግራም ሊከፍት ስለሚችል ተጠንቀቁ!
የእኔ ትክክለኛ አካውንቴ ይህ ነው 👉
@ashebelayy ወይም የፖፖ ID 45166062 ✅