Student News Channel ®


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


✅እንኳን ወደ ታላቁ የ ትምህርት channel'achn በሰላም መጡ፣ስለ ትምህርት ነክ ጉዳዮች መረጃ ለማግኘት የሚያስፈልጋችሁ ብቸኛው channel
ምንም አይነት ከትምህርት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በ ፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል:: በተጨማሪም,
👉የማጥኛ tips and tricks
👉ለ exam የሚያዘጋጁ Contentoch
👉አንዲሁም ለማጥናት የሚረዱ motivation contentoch ተካተውበታል

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Y.W
🚨 ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk
https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk


አርሰናል ከ ኖቲንግሃም የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇


➢ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓

┣➤ የ" ቻናል ማስታወቂያ "
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች እና
┣➤ ሌሎችም የሽያጭ አገልግሎቶችን ያስተዋውቁ

እንዲሁም

✅scholarship ላይ የምትሰሩ ድርጅቶች
✅የግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች
✅ስልክ እና ኮምፒተር ላይ የተሰማራችሁ

➢ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ።

•➤check a price contact👇
📩inbox @tihtinaw45
0975326141


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 15ኛ ዙር የህክምና ተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ህዳር 14/2017 ዓ.ም ያከናውናል።


📢 የካንፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓

📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...!


💡 ናፍቆት .....!

📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካንፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካንፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ።

💡 ምግብ ....!

📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙር ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 500 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካንፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃሮማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እነደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ።

💡 ጓደኛ መረጣ ...!

"ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ።

💡 ሱስ....

📚 በዙ ሰዎች ካንፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ሱስ ከምትገቡ አንዷን/ዱን ጠብሳቹሁ ተጃጃሉ እሱ ይሻላል ... ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....!

💡 መወዛገብ ......!

📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዮት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅመ ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዮት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዮ ....ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካንፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዮ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዮ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዮ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዮ ይገባቹሃል ።

💡 የአስተማመር አይነት ....!.

📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ  ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ።

💡 ወሲብ.......!

📚 ወሲብ ከባድ ነገር ነው ። እንኳን እንዲሁ ተለቃችሁ ወትሮም ....የporno ቪዲዮ ይታየዋል ለጉድ በቃ ። ሱሰኞች ካጋጠማችሁማ ዶርም ላይ ...በቃ ላይብረሪ ሁላ ወሲብ ይፈፀማል ......በጣም አስጠሊ ነገር ነው ።  ይሄ አይወራ እዛው እዮት .....


💡 ሙድ መያዝ .....❗️

📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆ ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ።

📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዮታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ።

Share ማድረግ እንዳይረሳ


#MekelleUniversity

ለሁሉም በ2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የኣንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች

ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ቀን ሕዳር 19 እና 20/2017 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ ከመምጣታችሁ በፊት የመቐለ ዩኒቨርሲt: e-student website www.mu.edu.et ከሕዳር 13/2017ዓ/ም ጀምሮ ለምዝገባ ክፍት ስለሚሆን ባላችሁበት ሆናቹሁ በዌብሳይቱ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በምዝገባ ወቅት የሚከተሉት ኣስፈላጊ ዶክመንቶች ስካን በማድረግ እንድትጭኑ (Upload) እንድታድርጉ እናሳውቃለን።

ማሳሰብያ

1. በ2016 ዓ/ም በዩኒቨርስትያችን በረሜድያል ፕሮግራም ስትማሩ የቆያችሁና የማለፍያ ነጥብ ያገኛችሁ እላይ ለኣንደኛ ዓመት ተማሪዎች የተጠቀሰው መሰረት በበየነ መረብ (Online) ተምዝግባችሁ ሕዳር 19 እና 20 2017 ዓ/ም በኣካል ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

2. በ2017 ዓ/ም በሪሜዲያል ፕሮግራም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ስለምናደርግ እንድትክታተሉ እያሳወቅን፡ በሪሜድያል ፕሮግራም የምድብ ዩኒቨርሲትያችሁ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያልሆነ ነገር ግን በግላችሁ ከፍላችሁ መማር የምትፈልጉ ምዝገባ ስለጀምርን በዋና ግቢ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት በኣካል ቀርባችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውታለን።

ብዙ ተማሪዎች በውስጥ እየጠየቃችሁኝ ነበር ዘግይቶም ቢሆን ጠርቷል።


ግቢ ውስጥ አዲስ ሊሆኑባቹህ የሚችሉ የግቢ ቃላቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት!

ካፌ-  ብዙሃኑ ተማሪ የሚጠቀምበት  የግቢው መመገቢያ ቦታ

ላውንጅ - ግቢ ውስጥ የሚገኝ ተማሪን ባመከለ መልኩ ክፍያ የሚያስፈልግ ካፌ ነገር ነው  ፤ ምግብና መጠጦቹ(ለስላሳ ፣ ትኩስ ነገር ምናምን) ጥራት ያላቸው እና በዋጋም በጣም ቅናሽ ናቸው።

ችከላ- ጥናት

ቴንሽን- ጭለላ ፣ ውጥረት፣ መረበሽ፣ መጨናነቅ

11  - ግማሽ እንጀራ በዳቦ ( የካፌ ምግብ ነው በተለይ እራት ላይ)

Non-cafe - የግቢውን ካፌ የማይጠቀሙ ተማሪዎች

Space - ባዶ ክፍል ብዙውን ጊዜ መማሪያ ክፍሎችን ለንባብ ስንጠቀምባቸው ስፔስ ይባላሉ

Therefore- የካፌ ስጋ  ( ስጋ ሲባል ግን ሰፍ እንዳትሉ ! እንደስሙ ነው ማለት ትንሽ ስጋ ጣል ጣል የተደረገበት ገራሚ መረቅ )


Cost -ካፌ ለማይጠቀሙ ተማሪዎች የሚሰጥ ወርሃዊ ክፍያ ፤ የሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ክፍያው ተመሳሳይ ነው።

Add and drop - በትምህርት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ነገሮች ናቸው ፤ ይሰውራቹህና የሆነ ኮርስ ከፈላ(F) add and drop process ግድ ይሆናል

ድድ ማስጫ- አላፊ አግዳሚውን ለማየት አመቺ የሆነ ቦታ ወይም መቀመጫ 

✅ ዛፓ - ጥበቃ ሰራተኞች

GC- ተመራቂ ተማሪዎች

Fresh፣ጦጣ ምናምን  - አዲስ ገቢ ተማሪዎች ( ግቢ ስትገቡ ፍሬሽ ምናምን እያሉ አዛ የሚያደርጓቹህ ብዙውን ጊዜ ሁለተኛ አመቶች ናቸው ሁሉም ሁለተኛ አመቶች ሳይሆኑ ፍሬሽነታቸውን ያልጨረሱት ወይም ገራሚ ፉገራ የተፎገሩት ናቸው

በርጮሎጂስት- የፍየልን መኖ የሚጋፉ ጫት ቃሚዎች ማለት ነው

ኦቨር- መጠጥ ቤት መሄድና ሰክሮ መምጣት

ሻታ - ይቅርባቹህ እንዳያስመልሳቹህ ብዬ ነው


ጥፊ- የዶርምን ላይፍ እንዳይረሳ ከሚደርግ ግሩም ጠረኖች ውስጥ አንዱ ነው፤ በተለይ በተለይ ወንዶች ጋር የተለመደ የካልሲ ጭስ ነው ( ወንዶችዬ ተዉ ግን አታሰደቡን? )

Meal Card- የግቢው ካፌ ውስጥ ለመመገብ በግቢው የሚሰጣችሁ የመመገቢያ ካርድ።






ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መደበኛ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።


የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ሊፈተኑ መሆኑ ተሰማ።

ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።

በሚኒስቴሩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑት እዮብ አየነው(ዶ/ር ) ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ በሰጡት ቃል ፥ " የመምህራን ፈተና ከዚህ በፊት በአንደኛ ደረጃ በሚያስተምሩት ላይ ተሞክሮ ነበረ በመሆኑም አልተጀመረም ማለት አይቻልም " ብለዋል።

አሁን ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል።

ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው ተናግረዋል።


ዛሬ አለም አቀፍ የወንዶች ቀን ነው!

ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ 🥰🎉


Gambella University

በ2017 ጋምቤላ ዩንቨርስቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመግብያ ጊዜ ህዳር 23 እና 24/2017 መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያስታዉቃል።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
that relief moment😁

ቤተሰብ reaction እየቀነሰ ነው ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጅ🤔


📛✔️OLD GROUP✔️

⚠️የትኛውም የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው ማለትም በፈረንጆቹ 2022,2021,2020,2019,2018,2017 የተከፈተ የቴሌግራም Group የ class ሊሆን ይችላል or የአሳይመንት ወይም ሌላ  ያላችሁ አምጡት ልግዛቹ📣

✅እኛ ጋር ሲመጡ ልዩ የሚያደርገን ከሶስት በላይ ምታመጡ ከሆነ የቦነስ ብር እንሰጣለን::🔥

📞ይደውሉልን ➡️ 0975326141
➡️ 0962887079

በተሻሻለው ዋጋ

➡️2018 = 600 birr✅
➡️2019 = 550 birr✅
➡️2020 = 500 birr✅
➡️2021 = 450 birr✅
➡️2022 = 400 birr✅
➡️2023 first 5 month=200 birr✅


🛍በጣም በአሪፍ በሆነ  ዋጋ እገዛለሁ ነው❕

✅Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም 🤝

💰Payment method {የክፍያ መንገድ}🛍
💵Telebirr or 🏦Bank


⚠️ማሳሰቢያ የትኛውም ተጠቃሚ ጉሩፑን ሲሸጥ ሁሉንም አባሎች ከጉሩፑ ማስወጣት እና የተከፈተበትን ቀን የማይበት መጀመሪያ ላይ የተፓሰቱ ፖስቶች አስቀርተው ማጥፋት ይችላሉ:: ይህም ሽያጩ ከምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ መሆኑን ልብ ይለዋል ::
ግን አደራ clear history እንዳትሉት🚨

😀@tihtinaw45 ያውሩኝ


📣 ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ

ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ አዲስ የተመደቡ መደበኛ እና Remedial ተምረው ያለፉ Freshman  ተማሪዎቹን ጠርቷል።

ምዝገባ ሕዳር 18-19/2017 ዓ.ም ነው።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😂😂


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Reality😁


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
University food🥺


#የእርዳታ_ጥሪ

ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ አመት የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ የነበረ ሙላት ተቀባ የሚባል ተማሪ ሲሆን ለቤተሰቦቹ ሲል አስከፊውን ስደት ወደ አውሮፓ የጀመረ ቢሆንም በሊቢያ በአጋቾች ተይዞ ለ 5ወራት ያክል እየተሰቃየ ይገኛል።

ቤተሰቦቹ ቤት ንብረታቸውን ሽጠው የተወሰነ ብር ቢያሟሉም ከተጠየቀው የገንዘብ መጠን 400ሺ ብር በመጉደሉ ልጃቸው አሁንም በሊቢያ በምታዩት መንገድ እየተሰቃየ ይገኛል።

አጋቾቹ የጠየቁትን ገንዘብ ካላገኙ ልጁን እንደሚገ*ድሉት አሳውቀዋል።

የዚህን ወጣት ህይወት ለመታደግ ትንሽ ትልቅ ሳንል ከታች በተቀመጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር የአቅማችንን እንለግስ🙏

ንግድ ባንክ- 1000660181036
አቢሲኒያ- 209476797

ስም - ሚኪያስ ብርሀኑ/በሀይሉ ዘሪሁን/ማክቤል ደመቀ

Показано 20 последних публикаций.