ሕግ አገልግሎት Legal Service


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Право


ሳሙኤል ግርማ Lawyer
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299
🌐 https://samuelgirma.com
@SAMUELGIRMA
@tebeka
@ethiopian_law
አድራሻችን 👇
https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8
#ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Право
Статистика
Фильтр публикаций


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምሽት የንግድና የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የወጣ ደንብ ቁጥር 185/2017


📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma

☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

☎️ 0911-190-299

⚡️
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel




Federal_Courts_Costs_and_Damages_Determination_Directive_No_2_2017.pdf
6.1Мб
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወጪና ኪሳራ አወሳሰን መመሪያ ቁ 2-2017

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

75.8k 2 156 2 169

229608.pdf
274.1Кб
የማይንቀሳቀስ ንብረት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማቅረብ ብቻ የሚረጋገጥ አይደለም ❗️
ሰ/መ/ቁ.229608

በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 33(2) መሰረት ከሳሽ ባቀረበው ክስ ላይ መብትና ጥቅም የለውም ተብሎ የሚወሰነው ክስ ባቀረበበት ጉዳይ ላይ መብት ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ ሳያቀርብ ሲቀር ነው፡፡ አመልካች በስር ፍ/ቤት ክስ ባቀረበበት ንብረት ላይ መብትና ጥቅም ያለው ስለመሆኑ የተለያዩማስረጃዎችን (በሰበር አቤቱታው ላይ የተዘረዘሩ) ከክሱ ጋር አያይዞ አቅርቦ ሳለ የስር ፍ/ቤቱ አመልካች ክሱን ለማቅረብ መብትና ጥቅም የለውም በማለት ክሱን ውድቅ በማድረግ የሰጠው ብይን እና ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የሰጠው ትእዛዝ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው፡፡ የስር ፍ/ቤት መብትና ጥቅም የማይንቀሳቀስ ንብረት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማቅረብ ብቻ እንደሚረጋገጥ አድርጎ ብይን የሰጠ ሲሆን ይህም የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ.መ.ቁ 36320(ቅጽ 9) በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ክስ ለማቅረብ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ማቅረብ ግዴታ አለመሆኑን እና ባለይዞታነት በሌላ መንገድ ሊረጋገጥ እንደሚችል ከሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ውጪ በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው።

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ


Boost 👇
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

55.1k 1 147 1 171

ወላጅ “ስታመም አላስታመመኝም” በሚል ምክንያት ተወላጅን በኑዛዜ ከውርስ ለመንቀል አይችልም ❗
የፍ/ብ/ህ/ቁ.938, 939, ሰ/መ/ቁ 57836 (ቅጽ 11)

50.2k 1 133 1 192

Value Added Tax Regulation No. 570-2025.pdf
2.3Мб
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ ቁ 570/2017 🇪🇹

Council of Ministers Value Added Tax Regulation No 570/2025

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2024 አንቀጽ 72 ንዑስ አንቀጽ (1) መሰረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል።

This regulation is issued by the Council of Ministers pursuant to Article 72 Sub-Article (1) of the Value Added Tax Proclamation No1341/2024

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ

📱  https://fb.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma
☎️ 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #samuelgirma

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁ.1341/2024
👉 t.me/tebekasamuel/2890
👉 t.me/tebekasamuel/2890

Boost 👇
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

70.8k 1 185 1 243

Sentencing Guideline- Draft.pdf
142.5Мб
የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ / ረቂቅ/


180017-2025-02-03-67a10ad7ae7f6.pdf
992.3Кб
180/017 የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ብክለት መከላከል ደንብ


የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ.pdf
2.6Мб
❗️የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክን ለመቆጣጠር የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ.557/2016 መሰረት አድርጎ የተዘጋጀ

በአሽከርከሪዎች የሚፈፀሙ ጥፋቶች፣ የጥፋቶቹ እርከን፣ ለጥፋቶቹ የሚመዘገብ ነጥብ እና የገንዘብ ቅጣት መጠን


🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Contact @samuelgirma
📻 0911190299


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

Boost The Channel 👇
https://t.me/boost/tebekasamuel
https://t.me/boost/tebekasamuel

72.1k 2 353 1 122

ህብረት ሽርክና ማህበር.docx
34.7Кб
ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር.docx
41.4Кб
256217.pdf
641.6Кб
የውርስ ማጣራት ሪፖርት እና የመቃወሚያ አቤቱታ ሰ/መ/ቁ 256217 ✅

ሳሙኤል ግርማ

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
🇪🇹

49.7k 0 415 2 190

የታክስ_አስተዳደራዊ_ቅጣት_አነሳስ_መመሪያ_189_2017.pdf
7.3Мб
የታክስ አስተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ መመሪያ ቁ.189/2017

ገቢዎች ሚኒስቴር 🇪🇹

🆕

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel


👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

DM @samuelgirma
📻 0911190299

TAX
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

88.2k 2 265 1 163

ደንብ ቁ.565_2017.pdf
4.4Мб
በኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ. 565/2025 🇪🇹

🆕

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel


👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

DM @samuelgirma
📻 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law




205075 .pdf
1.2Мб
ጉዳዩ የገጠር እርሻ መሬት ሽያጭ ዉል ሕገ-ወጥ ነዉ ተብሎ ሲፈርስ ገዥ በመሬቱ ላይ ካለማዉ ቋሚ ተክል ጋር በተያያዘ የሚኖረዉን መብት የሚመለከት ነዉ::

🆕

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

🤝🤝🤝🤝👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

DM @samuelgirma

📞 0911190299

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law



Показано 15 последних публикаций.