#Ethiopia #AfarRegion
“የሟቾች ቁጥር 8 ነው። ቁስለኞች ከ10 በላይ ናቸው። ቁስለኞች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል” - ነዋሪዎች
“ጥቃቱ የድሮን ጥቃት ነው፡፡ የሟቾች ቁጥር እስካሁን ባለኝ መረጃ ስምንት ነው" - ኤሊዳዓር ወረዳ
በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ተፈጸመ ባሉት የድሮን ጥቃት አርሶ አደሮች፣ ሴቶች፣ ህፃናት ላይ ሞትና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎችና ወረዳው አረጋግጠዋል።
በነዋሪዎቹ ገለጻ መሠረት ጥቃቱ የደረሰው፣ "ከወደ ጅቡቲ በመጣ ድሮን" ነው።
በዚሁ ጥቃት እስካሁን ባለው መረጃ 8 ሰዎች ሲሞቱ፣ ሴቶችና ህፃናትን ጭምር ከ10 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
የወረዳው አካል በበኩሉ፣ ስምንት ሰዎች እንደተገደሉ፣ ቁስኞችም እንዳሉ ገልጿል። More፡ https://t.me/tikvahethiopia/94169
@ThiqhEth