✅ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ በሚከተለው የስራ መደቦች በርካታ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቦች : 1. የኤሌክትሪካል ፍተሻ ላብራቶር ረዳት
2. የስራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬሽን ኦዲተር II
3. የባዮ-ኬሚካል ምርት ሰርተፊኬሽን ኤክስፐርት I
4. የኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንስፔክተር I
5. የኤሌክትሪካል ፍተሻ ላብራቶር አናሊስት I
6. የሜካኒካል ፍተሻ ላብራቶር አናሊስት I
7. የላብራቶሪ እቃዎች ንጽህና አጠባበቅ ሠራተኛ
8. የማይክሮ ባይሎጂ ላብራቶር አናሊስት I
9. የማይክሮ ባይሎጂ ላብራቶር አናሊስት I
10. የግብርና ምርቶችና ግብአቶች ላብራቶር አናሊስት I
11. የጨረራ ፍተሻ ላብራቶር አናሊስት I
12. የምግብና መጠጥ ፍተሻ ላብራቶር አናሊስት I
13. የኬሚካልና ሚነራል ፍተሻ ላብራቶር አናሊስት I
የስራ ቦታ: Addis Ababa
የትምህርት ደረጃ: 12/10ኛ ክፍል / በኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ/ኤሌክትሮ ሜካኒካል/ሜካኒካል/ሲቪል/ኮንስትራክሽን/ማቴሪያል/በኬሚካል ኢንጂነሪንግ/ማቴሪያል ሳይንስ/ ተፈጥሮ ሳይንስ/ ምግብ/ባዮሎጂ/ ኬሚስትሪ/ ምግብ ሳይንስ/ዕፅዋት ሳይንስ/ፖስት ሀርቨስት ቴክኖሎጂ/አፕላይድ ባዮሎጂ/ማይክሮባዮሎጂ/ ባዮቴክኖሎጂ/አኘላይድ/ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ/ አኘላይድ ፊዚክስ ወይም በተመሳሳይ ትምህርት ባችለር ዲግሪ
ምዝገባ የሚያልቀው: 08/09/2017 ዓ/ም
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/ethiopian-conformity-assessment-enterprise-job-vacancy/አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ይወዳጁ/ ያጋሩ!
LinkedIn |
Facebook |
Telegram |
Instagram