ትምህርት ሚኒስቴር ™️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
📚 This unique channel is prepared by the community request.
Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot
《Buy Ads :- https://telega.io/c/tmhrt_ministers1
#ትምህርት_ሚኒስቴር ✅

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




❤️ ብትጫወቷቸው ብዬ የምመክራችሁ የመሳካት ዕድላቸው ሰፊ የሆኑ የ Tap Tap ጌሞች

🚨 || PIXELVERSE 🔥 ይባላል ብዙዎች አላወቁትም ግን እጅግ በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው

በትዕግሥት ስሩ ታተርፋላችሁ


እንዳትቆጩ ሊንኩ ይኸው👇
ለመጀመር 👇


😏 https://t.me/pixelversexyzbot?start=1450607341


👀 እንዳያመልጣችሁ ከ 1 ቀን በኃላ ያቆማል የቻላችሁትን ሰብስቡ 🔻ያልጀመራቹ  ፍጠኑ

https://t.me/pixelversexyzbot?start=1450607341

🔺🔹🔹🔺Pixelverse✈️


#ExitExam

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና የሁለተኛ ቀን ፈተናዎች እየተሰጡ ነው፡፡

የ2016 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች እና በድጋሜ ተፈታኞች ለሦስተኛ ጊዜ እየተሰጠ የሚገኘውን ፈተና እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡

የአካውንቲንግ እና ሕግ ፈተናዎችን ጨምሮ የሰባት ትምህርት አይነት ፈተናዎች ዛሬ ሙሉ ቀን እየተሰጡ ነው፡፡ ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተናው እስከ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ምስል፦ ቦረና፣ አዲግራት እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ አመት ተመራቂ ተማሪዎች " ከሁለት አመት በፊት Add አድርገን መጨረስ የምንችላቸውን ኮርሶች በዩኒቨርሲቲው ምክንያት ባለመውሰዳችን የመውጫ ፈተና ላይም መቀመጥም ሆነ የመመረቂያ አዳራሽ ውስጥ እንዳንገኝ ዩኒቨርሲቲው ወስኖብናል " በማለት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

" ከሁለት አመት በፊት ከ በግዜው በኮቪድ ምክንያት በክረምት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ተማሪዎች ጋር አድ አድርገን መጨረስ እንችል ነበር " ያሉት ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው ከመደበኛ ተማሪዎቹ ጋር መማር አትችሉም የሚል ህግ አውጥቶ እንዳይማሩ እንዳገዳቸው አሳውቀዋል።

በክረምት መማር አትችሉም የተባሉት ተማሪዎች በቀጣዩ አመት ነገሮች እንዲመቻች ይደረግላችሁኋል በማለት የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምክትል ፕ/ት ቃል ገብተውላቸው እንደነበር አስረድተዋል።

ከዛ በኋላ መስከረም ላይ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምክትል ፕ/ት ሂዱና የትምህርት ክፍላችሁን አናግሩ በማለት መፍትሄ እንዳልሰጧቸው እና በድጋሚ የቀሩትን ኮርሶች በቀጣዩ ክረምት ትወስዳላችሁ ተብሎ ቃል ቢገባላቸውም ቃሉ እንዳልተጠበቀላቸው ተናግረዋል።

ይህንን ተከትሎም ኮርሶቹን ባለመጨረሳቸው ለመውጫ ፈተናም መቀመጥ እንዳይችሉ እንደተደረጉ የገለፁት ተማሪዎቹ በተጨማሪም የምረቃ ስነስርዓት ላይ እንዳይገኙ እንደተወሰነ ጠቁመዋል።

ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መፈተን እንዳይችሉ ከመደረጋቸው ባሻገር "ቤተሰብ ይመረቃሉ ብሎ ቢጠብቀንም መመረቂያ አዳራሽ ውስጥ እንኳን እንዳንገባ ወስነውብናል" የሚል ቅሬታቸውን በማቅረብ ዩኒቨርሲቲው ይህንን እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


#Update

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለፈተና የሚጠቀሙበትን የይለፍ ቃል ከላይ ባሉት ሊንኮች በመግባት መቀየር ይችላሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


#ExitExam

ለ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ 10፡45 ጀምሮ ለፈተና የምትጠቀሙበትን የይለፍ ቃል
👇
https://exam7.ethernet.edu.et/login/index.php ብቻ በመግባት እንድትቀይሩ እናሳስባለን፡፡

ሊንኩ አልከፍት ካላቹህ በግቢያቹህ ኔትዎርክ(ዋይፋይ) ሞክሩት።

©Wolkite University

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


❤️ ብትጫወቷቸው ብዬ የምመክራችሁ የመሳካት ዕድላቸው ሰፊ የሆኑ የ Tap Tap ጌሞች

🚨 || PIXELVERSE 🔥 ይባላል ብዙዎች አላወቁትም ግን እጅግ በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው

በትዕግሥት ስሩ ታተርፋላችሁ


እንዳትቆጩ ሊንኩ ይኸው👇
ለመጀመር 👇


😏 https://t.me/pixelversexyzbot?start=1450607341


የመውጫ ፈተና ዝግጅት በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተመራ መሆኑ ተገለፀ‼️

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተዘጋጀ የሚገኘው የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የመደበኛ እና የክረምት መርሀግብር ተመራቂ ሰልጣኞች የመውጫ ፈተና ዝግጅት በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተዘጋጀ መሆኑን አስተባባሪዎቹ ገልጸዋል።

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) ሒደቱን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል።

በዚህም ከአስተባባሪዎቹ በተደረገላቸው ገለጻ ፈተናው ሚስጥራዊነቱንና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ እየተዘጋጀ ሲሆን በታቀደለት ጊዜ መሰረት እየተከናወነ እንደሚገኝ ለመረዳት ተችሏል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የመውጫ ፈተና (Exit Exam)  የተመለከተ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል ሲሆን የይለፍ ቃል(Password) እንዴት እንቀይራለን የሚለውን ጨምሮ በፈተና ወቅት መከተል ያሉብንን መሰረታዊ ነጥቦች ይዳስሳል።

መልካም እድል እንዲገጥማችሁ እና እንዲገጥመን እየተመኘን በፈተና ወቅት በመረጋጋት የተሰጠንን ፈተና በፍፁም ጨዋነትና መልካም ስነ ምግባር እንድንጨርስ ከወዲሁ አደራ ለማለት እንወዳለን።


ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


📜 ጠቃሚ_መረጃ


💥 የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በመውጫ ፈተናው ዙሪያ በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረጉት ውይይት የተገኙ ጠቃሚ መረጃዎች

🎯 ሞዴል ፈተና ከረቡዕ ጀምሮ ለሁለት ቀን ለ24 ሰዓታት ለተማሪዎች ይለቀቃል።

- Exam link ስለሚሰጥ ተማሪዎች በሞባይላቸው ወይም በኮምፒውተር በያሉበት ለ24 ሰዓት ኔትወርክ ባለበት በየትኛዉም ስፍራ መከታተል ይችላሉ።

- ሞዴል ፈተናው ከዋናው ፈተና ውስጥ ተመርጦ የተዘጋጀ ነው።

👉 Electrical and Computer Engineering Core competency በተመለከተ... ፈተናው Common competency (course) እንጂ stream competency (course) አይደለም። በሁሉም stream ባላቸዉ ዲፖርትመንቶች ሁሉንም አንድ የሚያደርጉት የጋራ ኮርሶች ላይ ብቻ ነው ፈተናው የሚዘጋጀው።

- በአጠቃላይ እንደ ሁሉም ፈተናው የሚዘጋጀው curriculum based ሳይሆን competency based ነዉ ። (ይህም ከAttitude,knowledge,skill አንፃር ሊገለፅ ይችላል።)

[ መረጃውን ያገኘነው ከቦንጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ገፅ ነው]

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


EXIT EXAM Schedule FINAL Tuesday JUNE 18).xls
275.5Кб
#Share

Revised schedule! For exit exam

♦️የተሻሻለው የመውጫ ፈተና ፕሮግራም


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news


የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል ፡፡

የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86,222 ተማሪዎች ይሰጣል።


በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2200 በላይ ፈታኝ ፤ ከ700 በላይ ሱፐር ቫይዘር ፤ 183 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን ለማስፈጸም የተመደቡ ሲሆን ለሁለቱም የክፍል ደረጃዎች የሚሰጠው ፈተና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ ከፈተና ህትመት ጀምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የተጠናቀቁ በመሆናቸው ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን፡፡


🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


EXIT EXAM Schedule FINAL 12.xls
280.5Кб
Tentative schedule for the Exit Exam

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶ ነበር።

በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች 1332 የማስተማር ፈቃድ የተሰጣቸው መሆኑን ገልጿል።

43 ት/ቤቶች በራሳቸው ጊዜ መቀጠል ስላልቻሉ ፈቃዳቸው መሰረዙን አመልክቷል።

150 ት/ቤቶች ጉዳያቸው በሂደት ላይ ያለ በመሆኑ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

41 ትምህርት ቤቶች ደግሞ የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና ስታንዳርዱን ባለማሟላታቸው ፍቃዳቸው የተሰረዘ መሆኑ ተመላክቷል።

የትምህርት ቤቶቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


በአረፋ በዓል ምክንያት በቀን 9/10/2016 ዓ.ም ሳይሰጥ የዋለው የሬሜዲያል ፈተና ሰኞ (በ10/10/2016 ዓ.ም) በፊዚክስ እና ማክሰኞ (በ11/10/2016 ዓ.ም) በኬሚስትሪ ፈተና እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ (ትምህርት ሚኒስቴር)

🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers


✅ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያችሁ ታብ ታብ በማድረግ ከቤተሰብ ጥገኝነት መውጣት ይኖርባቸዋል ‼️

Notcoin ላይ Tab Tab ያደረጉ ብዙ ብር ማግኘታቸውን ሁሉም ተማሪዎች አይተዋል። ለሌሎች Online ስራዎች በር የከፈተው Notcoin  አሁን እየተሸጠ ይገኛል ።

ሁሉም ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያችሁ በደንብ ስሩ

ሁሉም ተማሪዎች የልፋታችሁን ታገኛላችሁ። ሁሉም Airdrop ዋጋ ከወጣለት በኛ በኩል ወደ ብር መቀየር ስለምትችሉ በደንብ ስሩ

እስካሁን ያልጀመሩ ጓደኞች/ በተለይ ተማሪዎች እንድሰሩ ሼር አድርጉላቸው ። ሊንኮቹን ለመጀመር በመንካት ይጨቀሙ 👏

😏 Hamster ለመጀመር

😏Tapswap ለመጀመሪያ

😏 Pixelvarse ለመስራት

😏 Yes Coin ለመስራት


ከሁሉም የተወሰነ የተወሰነ Dollar ብታገኙ አንድ ላይ አሪፍ ይሆንላችኋል ።

Показано 18 последних публикаций.