ሽሮ የሚበላ ነገር አይደለም!
ሽሮ torture ነው!
ሽሮ የእስር ቤት ምግብ ነው!
ሽሮ ስነ-ልቦናዊ፣ ማህበራዊ እና አካላዊ ጫና የሚያሳድር ባዕድ ነገር ነው!
ሽሮ traumatic ነው!
ሽሮ depressive ነው!
ሽሮ ሲያዩት ራሱ የሚደብር ነገር ነው!
እግዚአብሔር ሽሮን የፈጠረው እንዲበላ አልነበረም!
ሽሮ የሚወድ ሰው ጤንነቱ ያጠራጥረኛል!
ሐበሻ አካሉም አስተሳሰቡም ቀንጭሮ የቀረው በሽሮ ምክንያት ነው!
ይሄው ነው ‼️
ስለሰማችሁኝ አመሠግናለሁ!
ከሽሮ የፀዳ ምሽት ይሁንላችሁ!