Tsehay Bank


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


የግንቦት 13/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #ExchangeRate


🎯 𝐓𝐬𝐞𝐡𝐚𝐲 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐢𝐬 𝐡𝐢𝐫𝐢𝐧𝐠!

👜 We are seeking qualified candidates for the position of Customer Service Officer.

Interested applicants are encouraged to find further details and submit their applications through the following link: 👇
https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/

#TsehayBank #Hiring #CustomerServiceOfficer #JobOpportunity


የዕድር የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ሲከፍቱ፡-

✍️በዘመናዊና ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት፤

✍️ዳጎስ ያለ ወለድ የሚታሰብለት ቁጠባ፤

✍️የእድር መዝገብና መሰል ስጦታዎች፤

✍️የምክር አገልግሎት እና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያስገኛል፡፡

📍ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #Iddir #For_All #IFB


💎 ትልቁ ይገባዎታል!

✨ ከ 9.5 እስከ 10% የሚደርስ ወለድ ያግኙ!

በፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ እየጨመረ ይሔዳል፡፡ ታዲያ ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #IFB #FAJR #MobileBanking


✝️ መልካም ሰንበት!

💰አስራት በኩራት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

✨ የገቢዎን የሚፈልጉትን ያህል መጠን ለሚፈልጉት ቤተክርስቲያን ወይም ለማንኛውም ኃይማኖታዊ ዓላማ የሚለግሱበት የቁጠባ ሒሳብ ተመቻችቶልዎታል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #ForAll #Sunday #Ethiopia


የኢትዮ ቴሌኮም እና የሳፋሪኮም አየር ሰዓት ይሙሉ!

በተጨማሪም የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅል አገልግሎቶችን በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ይግዙ!

የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #MobileBanking #TopUp


☪️ መልካም ጁምዓ!

“ወዲአ ሪህላ” ከወለድ ነፃ የጉዞ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ፡፡

ከዕሴትዎ ተጣጥሞ ቀረበውን ፀሐይ ፈጅር ከወለድ ነፃ የባንክ እና ፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr


ፀሐይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም EFF 2025 ላይ እየተሳተፈ ይገኛል!

በሳይንስ ሙዚየም እየተካሔደ ባለው የፋይናንስ ፎረም፤ ፀሐይ ባንክ የሚሰጣቸውን ዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡

እርስዎም የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረምን ይጎብኙ! ስለ ፀሐይ ባንክ የበለጠ መረጃ ያግኙ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ፎረሙ፤ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll


ግብይትዎን የፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም ይፈፅሙ!

ፈጣን፣ ደህንነታቸው አስተማማኝ እና ምቹ!

● የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣
● የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣
*921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣
● የፀሐይ QR፣
● የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በማንኛውም ሰዓት እና በየትኛውም ቦታ ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#ትልቁ_ይገባዎታል!


በማንኛውም ሰዓት ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ!

ከፀሐይ ባንክ ወደ ቴሌብር እንዲሁም ከቴሌብር ወደ ፀሐይ ባንክ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደሰታ ነው፡፡

የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም ፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


የግንቦት 04/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate


💎 ትልቁ ይገባዎታል!

እስከ 10% የሚደርስ ወለድ ያግኙ!

በፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ እየጨመረ ይሔዳል፡፡ ታዲያ ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


❤️እንኳን ለዓለም አቀፍ የእናቶች ቀን አደረሳችሁ!

የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Mothers_Day


💎 ትልቁ ይገባዎታል! 💎

ፀሐይ ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ!

✍️ እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣

✍️ ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣

✍️ ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

እርስዎ በርትተው ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን! ታዲያ፤ ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #DiamondSavingsAccount


🎯ስኬታማ የግንቦት ወር ይሁንልዎ!

🗓 ስኬትን የሚጎናፀፉበት የግንቦት ወር እንዲሆንልዎ ተመኝተናል!

📍አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ እርስዎን የሚመጥን የባንክ አገልግሎት ያገኛሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #IFB #May


☪️ መልካም ጁመዓ!

የዘካህ ቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል?


አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ለተቸገሩ ሰዎች ምጽዋት ሚሰጡት “ወዲአ ዘካህ” ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ፡፡

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr


አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ! ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!


ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking


🎯 𝐓𝐬𝐞𝐡𝐚𝐲 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐢𝐬 𝐡𝐢𝐫𝐢𝐧𝐠!

🔎 Seeking a Branch Manager for our IFB Full-fledged Branch.

👍 𝐅𝐢𝐧𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐝𝐞𝐭𝐚𝐢𝐥𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐚𝐩𝐩𝐥𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞: 👇https://www.linkedin.com/company/tsehaybank/


#TsehayBank #ForAll #BranchManager #IFB


📚በፀሐይ ባንክ ኢ-ስኩል ሲስተም ይጠቀሙ!

✍️በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ የትምህርት ክፍያዎችን ለመፈጸም ያስችላል፣

✍️ዘመናዊ ተማሪዎች የትምህርት ክትትል ሥርዓት ያለው፣

✍️ዘመናዊና ቀላል የትምህርት አስተዳደር ሥርዓት የሚከተል፣

✍️የኢ-ላይብራሪ አገልግሎት እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ያገኙበታል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #ForAll #Tsehay_E_school_System

Показано 20 последних публикаций.