TZE - NEWS

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ

አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከምንጩ ቀድቶ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል።
አሁን ላይ: Al Ain፣ VOA Amharic፣ Ethiopian Insider፣ DW ተካተዋል። ወደፊት BBC Amharic እና Addis Maledaን ጨምሮ ሌሎች ብዙዎች የሚካተቱ ይሆናል።
ቻናላችንን ሲቀላቀሉ መረጃዎቹ ገና በድህረ ገጾቹ ላይ እንደወጡ በቀጥታ ይደርስዎታል።
Contact Us: @tzecontactbot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций

የቡድን ሰባት ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፤ በኢትዮጵያ ያሉ “ውጥረቶች” እንደሚያሳስቧቸው ገለጹ   | Ethiopian Insider

የቡድን ሰባት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች ይታያሉ ያሏቸው፤ “የማያቋርጡ እና ኃይለኛ ውጥረቶች” እንደሚያሳስቧቸው ገለጹ። በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሰባት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ይፈጸማሉ የሚባሉ “የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እና በደሎች ሪፖርቶች”፣ “ብርቱ ኢኮኖሚያዊ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

ለውጭ ባለሀብቶች እየተከፈተ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ - በጫና ወይስ በዕቅድ? | VOA News

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ አድርጋቸው የነበሩ የኢኮኖሚ ዘርፎችን ቀስ በቀስ እየከፈተች ትገኛለች፡፡

መንግሥት ከዓመት በፊት፣ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ፣ በኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ብቻ ተይዘው የነበሩ የሸቀጥ ምርቶችን የመሸጥ እና የማከፋፈል የንግድ ሥራዎችን[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የኢትዮጵያ መንግሥት የባለድርሻዎችን ተሳትፎ በማሳደግ ቀውሶችን ለመፍታት ቃል ገባ | VOA News

በጄኔቫ በተደረገው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ላይ ኹነኛ አስተዋፅኦ ሊያደርግ የሚችል ድጋፍ መገኘቱን፣ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

ኾኖም በተደራራቢ ዓለም አቀፋዊ ግጭቶች ምክንያት የታቀደውን ያህል ድጋፍ አለመገኘቱን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

በሌላ[...]

የኦሮሞ እና የትግራይና ማኅበረሰብ አባላት ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ አካሄዱ | VOA News

ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት፣ የኦነግ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የነበሩት የአቶ በቴ ዑርጌሳ ግድያን የሚቃወም ሰልፍ እና የሻማ ማብራት ሥነሥርዐት አከናወኑ።

ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ ይደርሳል ያሉትን ግድያ ተቃውመው ጦርነት እንዲቆም ጠይቀዋል። በሌላ በኩል[...]

የሐረሪ ሴቶች በአደባባይ የሚደምቁበት የሸዋሊድ በዓል | VOA News

የሐረሪ ሴቶች በአደባባይ የሚደምቁበትን ዘመናት ያስቆጠረ የሸዋሊድ በዓል፣ በመዝሙር፣ በጭፈራ እና በዳንስ አክብረዋል። የዘንድሮው በዓል፣ ከሦስት ወር በፊት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ኾኖ ከተመዘገበ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረ ነው፡፡ ሸዋሊድ፣ በሐረሪ ክልል ብቻ ሳይኾን፣ ከሌሎች የአገሪቱ ክልሎች እና ከውጭ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የአማራ ክልል የጸጥታ ችግር የእናቶች እና ሕፃናት ሞት እንዲጨምር አድርጓል | VOA News

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን፣ የጸጥታ ችግር ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባስከተለው የሕክምና ዕጦት 20 እናቶች እና 74 ጨቅላ ሕፃናት መሞታቸውን፣ እንዲሁም 134 ሞተው የተወለዱ ሕፃናት መመዝገባቸውን፣ የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።

የዞኑ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ ነጋሽ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጹት፣ በሰ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የፌደራል መንግስት የህወሓት ታጣቂዎችን በአስቸኳይ ትጥቅ እንዲያስፈታ ኢዜማ ጠየቀ    | Ethiopian Insider

የፌደራል መንግስት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተፈራረመው ስምምነት መሰረት፤ የህወሓት ታጣቂዎች በአስቸኳይ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ጠየቀ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ የህወሓት ታጣቂዎች በሚወስዷቸው እርምጃዎች በዜጎች ህ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

የፌደራል መንግስት የህወሓት ታጣቂዎችን በአስቸኳይ ትጥቅ እንዲያስፈታ ኢዜማ ጠየቀ    | Ethiopian Insider

የፌደራል መንግስት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተፈራረመው ስምምነት መሰረት፤ የህወሓት ታጣቂዎች በአስቸኳይ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ጠየቀ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ የህወሓት ታጣቂዎች በሚወስዷቸው እርምጃዎች በዜጎች ህ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

የአየር ንብረት ለውጥን ላገናዘበ አኗኗር መዳበር የተማሪዎች ቁልፍ ሚና | VOA News

በ16 ዓመት አዳጊ ወጣት፣ ከሦስት ዓመት በፊት የተመሠረተው “የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አፍቃርያን” የተሰኘ እንቅስቃሴ፣ በአካባቢ ጥበቃ እና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ፣ በ12 ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ግንዛቤ አስጨብጧል።

አሁን ደግሞ፣ ከዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ጋራ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራ[...]

በኮሬ ዞን ሁለት አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ | VOA News

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ፣ ሁለት አርሶ አደሮች ከምዕራብ ጉጂ በሚነሡ ታጣቂዎች መገደላቸውንና ከብቶቻቸውም በታጣቂዎቹ መዘረፋቸውን፣ ቤተሰቦቻቸውና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡

ትላንት ማክሰኞ በታጣቂዎቹ የተገደሉት አርሶ አደሮች፣ በእርሻ ሥራ እና በከብቶች ጥበቃ ላይ እንደነበሩ፣ የዞ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የአማራ ክልል “አራተኛ ዙር ወረራ ተፈጽሞብኛል” ሲል ህወሓትን ከሰሰ | VOA News

የአማራ ክልል መንግሥት፣ ህወሓት ሲል የጠራውን ታጣቂ ኃይል፣ በአማራ ክልል እና በሕዝቡ ላይ ለአራተኛ ጊዜ ይፋዊ ወረራ ፈጽሟል፤ ሲል ከሰሰ፡፡

የክልሉ መንግሥት፣ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ ወረራው÷ የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ የጣሰ እንደኾነ ገልጿል፡፡

“ወራራ ፈጽሟል” ሲል የከሰሰው አካል፣[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የበቴ ዑርጌሳን ግድያ ተከትሎ በባቱ እና መቂ ከተሞች በተቀሰቀሰ ግጭት ውጥረት መስፈኑ ተገለጸ | VOA News

በምሥራቅ ሸዋ ዞን በባቱ እና መቂ ከተሞች፣ በኦሮሞ ነጻነት ተዋጊዎች እና በመንግሥት ኀይሎች መካከል፣ ሰሞኑን እንደጀመረ የተገለጸው የተኩስ ልውውጥ ዛሬም መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ።

የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው የባቱ ከተማ ነዋሪ፣ ካለፈው ሰኞ ምሽት እስከ ትላንት ማክሰኞ ጠዋት፣ በከተማዋ ቀጥሎ የነበረው የተኩስ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በኮሬ ዞን ሁለት አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ | VOA News

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ፣ ሁለት አርሶ አደሮች ከምዕራብ ጉጂ በሚነሡ ታጣቂዎች መገደላቸውንና ከብቶቻቸውም በታጣቂዎቹ መዘረፋቸውን፣ ቤተሰቦቻቸውና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡

ትላንት ማክሰኞ በታጣቂዎቹ የተገደሉት አርሶ አደሮች፣ በእርሻ ሥራ እና በከብቶች ጥበቃ ላይ እንደነበሩ፣ የዞ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

“አንድ ቢሊዮን ዶላር እስክናገኝ ጥሪያችንን እንቀጥላለን” - ዩኤንኦቻ | VOA News

በመጪዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ፣ በኢትዮጵያ የነፍስ አድን ርዳታ ለማቅረብ አንድ ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ያስታወቀው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ለዚሁ ዓላማ ትላንት ማክሰኞ፣ በስዊዘርላንድ - ጄኔቫ በተካሔደ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት፣ ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተስፋ ቃል መገባቱን ገለጸ፡፡

የተባበሩት[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በጃዊ ወረዳ ግጭት ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ | VOA News

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጃዊ ወረዳ፣ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጀምሮ በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ዳግም በተቀሰቀሰው ግጭት፣ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ። ስማቸውን በይፋ እንዳንጠቅስ የጠየቁን የጃዊ ከተማ ነዋሪዎች፣ ዛሬም በከተማው እየተሰማ ባለው የተኩስ ድምፅ የተነሣ ከቤት መውጣት እንዳል[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በአዲስ አበባ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የመታወቂያ መስጠት እና እድሳት አገልግሎት በቀጣዩ ሳምንት ዳግም ይጀመራል ተባለ  | Ethiopian Insider

በናሆም አየለ

በአዲስ አበባ ከተማ ከአንድ ሳምንት በላይ ተቋርጦ የቆየውን የመታወቂያ መስጠት እና እድሳት አገልግሎትን በሚቀጥለው ሳምንት ለመጀመር የጥገና ስራ እያከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲ ይሰጣቸው የነበሩ መደበኛ አገልግሎቶች የተቋረጡት፤[...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት ለምን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ላሉት ጦርነቶች ትኩረት ነፈጉ? | AlAin News

የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ በኢትዮጵያ ሰላም ጉዳይ አሁንም የተለየ አቋም እንደሌላቸው ተናግረዋል

በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ታጣቂዎች መካከል የተካሄደው እና ለሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በደቡብ አፍሪካ መዲና ፕሪቶሪያ በተፈረመ የሰላም ስምምነት መቆሙ ይ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #AlAin

Показано 20 последних публикаций.