የትርፍ አንጀት ብግነት/ቀስለት (Appendicitis)
ምልክቶቹ
1 . የሆድ ህመም፡- ይህ በጣም የተለመደው ምልክት ሲኾን አብዛኛውን ጊዜ ከእምብርት (umbilicus) አጠገብ ይጀምርና ከዚያም ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ ይሸጋገራል።
2. ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ፦
3. የምግብ ፍላጎት መቀነስ፡-
4. ትኩሳት፡-
5. እንዲሁም ደግሞ ሆድን በተቃራኒው ቦታ ሲጫኑት የህመም ስሜት መሰማትን ጨምሮ አንዳንድ ጊዜም እስከ ተቅማጥ ሊኖር ይችላል።
6. በቶሎ ካልታመ እና ውስብስብነቶችን (Complications) ካስከተለ ደግሞ የትርፍ አንጀት መቆጣት/ብግነት ወደ መፈንዳት (Appendiceal rupture)
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ