Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


በአደጋው የሰው ሕይወት ጠፍቷል።

በዳሞት ወይዴ ወረዳ ብልቦ በዴሳ ት/ቤት በር ላይ የዱጉና ፋንጎ ወረዳ አምቡላንስ የሆነው ከወላይታ ሶዶ አትክልት ጭኖ ከሚመጣው ዳማስ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ፣ በዳማስ መኪና ውስጥ የነበረች የአንድ ሴት ህይወት አልፏል።

በግጭቱ 3 ሰው ከባድ የአካል ጉዳት እና 2 ሰው ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለከፍተኛ ሕክምና ክትትል ተልከዋል።(የሾፌሮች አንደበት)
📹                🔽
https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw
https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw
https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4


ኑ አርሂቡ ብለናል።

እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ነው።ሰብስክራይብ እንድታደርጉ አትገደዱም።

ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል።
👇   👇    👇   👇
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
👆           👆
Mewa Media
የሳቅ ምንጭ


የትምህርት ዘርፉ ከፖለቲካ መጠቀሚያነት ነጻ ሆኖ ለትምህርት ዓላማ ብቻ መዋል እንዳለበት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጥሪ አቀረቡ፡፡

https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw

ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የዘጠኝ ወራት የትምህርት ዘርፍ አፈጻጸም 5 ሺህ ትምህርት ቤቶች ከሥራ ውጭ መሆናቸውን እና በዚህም ምክንያት 7.2 ሚሊዮን ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ መገኘት አለመቻላቸውን አስታውቀዋል፡፡

ለመምራን እና የትምህርት አመራሩ መንገላታት እና ለትምህርት ቤቶቹ መዘጋት ምክንያት በየአካባቢዎቹ የሚፈጠሩ ግጭቶች መሆኑን አውስተው፣ ይህ ደግሞ እንደ ሕዝብ ትልቅ ኪሳራ ነው ብለዋል፡፡

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጋር በምክር ቤት የነበራቸው ጥያቄና መልስ እዚህ👇ያገኙታል
https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw
https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw
https://youtu.be/EEHA4mI6Pqw


ሀኪሞቹ ተለቀቁ‼

በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ታግተው የነበሩ 2 ሀኪሞች መለቀቃቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።

ሆስፒታሉ ለቀናት ተዘግቶ መቆየቱ ታውቋል።ታግተው የነበሩት 1ጠቅላላ ሀኪም እና 1 የፅንስና ማህፀን ሀኪም መሆናቸው ተነግሯል።

ለማስለቀቂያ ለእያንዳንዳቸው 500 ሺ ብር ተጠይቆ የነበረ ቢሆንም በሀገር ሽማግሌዎች ብዙ ወጭ ሳይወጣ መለቀቃቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።እገታው ተፈፅሞ የነበረው ሚያዚያ 5 ምሽት 4:00 እንደነበር ይታወሳል።
   📹                🔽
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4



ግንባታ የጀመሩ  አፓርታማ እና የንግድ ሱቆች
በ 20% ቅናሽ ውስን እጣዎች ብቻ:-

1️⃣. 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ

2️⃣. 1 ሱቅ እና ባለ 3 መኝታ  መኖሪያ አፓርታማ

3️⃣. የገባያ ማእከል ደሴ ገራዶ መናኸሪያ
ከ250 ሺህ ጀምሮ እኛ ጋር ያገኛሉ።

ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ

  📞  0937411111
         0938411111
✉️ግሩፕ
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0


ተመዘገቡ‼

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ ንዋያተ ቅዱሳት የሆኑትን ፦
📌 ከበሮ፣
📌 ጸናጽል፣
📌 መቋሚያና እንዲሁም ከ10 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍት በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች መመዝገባቸውን አሳወቀች።

ቤተክርስቲያኗ ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዜማ ንዋያተ ቅዱሳቱ እና ቅዱሳት መጻሕፍቱ ተመዝግበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አእምሯዊ ንብረት መሆናቸው ከባለሥጣኑ በወጣው ደብዳቤ መረጋገጡን ገልጻለች።
መረጃው የቤተክርስቲያኒቱ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።
=========================
📹 🔽
የኤርትራው ደህንነት ስልክ ጎንደር ተያዘ
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4


ፋምየስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

❗️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :

✔️ደረጃውን የጠበቀ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን

✔️ ዘመናዊ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የቤት እና የቢሮ እቃዎች

✔️ የስቴሽነሪ እቃዎች ለቢሮ እና ለትምህርት ቤቶች

✔️ አስፈላጊ የኪችን እቃዎች ለ ንግድ አገልግሎቶች አና የተለያዩ ነገሮች…📣📣📣📣📣

📌የምንገኝበት ቦታ:
📍ደሴ ፒያሳ ኢማን ህንፃ
📌 Our Location 🤏🤏

📣ዛሬውኑ ይደውሉ:
📞[+251940044004]
📞[+251924881111]

📱FACEBOOK
📱 https://t.me/famyesgeneraltrading

🌐FAMYES 1 | FAMYES 2


ከፍተኛ ደረጃ ያለው አገልግሎት እና ተመጣጣኝ ዋጋን ከፋምየስ ያግኙ

FAMYES General Trading PLC

❗️What We Offer:

✔️ High-quality printers and copy machines

✔️ Durable and stylish furniture

✔️ Stationery supplies for offices and schools

✔️ Essential kitchen equipment AND MORE…📣📣📣📣📣

📌Where to Find Us:
📍Dessie Piyassa Iman building
📍Our Location 🤏🤏

📣Contact Us Today:
📞[+251940044004]
📞[+251924881111]

📱FACEBOOK
📱 https://t.me/famyesgeneraltrading

🌐FAMYES 1  | FAMYES 2


Experience top-notch service and unbeatable prices at FAMYES


ከአዲስ አበባ - ደሴ

ዛሬ ሚያዚያ 8/2017 ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ይጓዝ የነበረ ልዩ የህዝብ አውቶብስ ከደብረ ብርሀን እና ጫጫ መሀከል በተለምዶ አባዱላ እየተባለ ከሚጠራ አነስተኛ የህዝብ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨታቸው የሰው ህይወት ባይጠፋም የአካል ጉዳት መድረሱን ከስፍራው መልዕክት ደርሶናል።

የአካባቢው አየር ደመናማ ጪጋጋማ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ አሽከርካሪወች ሲሉ መልዕክት አጋርተውናል።(የሾፌሮች አንደበት)
=========================
📹 🔽
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4


ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙና አሁኑኑ ተቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ShegarNetwork
https://t.me/ShegarNetwork
https://t.me/ShegarNetwork


ፍ/ቤቱ ለመምህራኑ የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል ወሰነ

የትግራይ ክልል መምህራን በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ያልተከፈላቸው ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈላቸው  ጉዳያቸውን ወደ ፍርድ ቤት ወስደው እንደነበር የሚታወስ ሲሆን፤ ጉዳዩን ተከሳሾቹ የትግራይ ትምህርት ቢሮ፣ የፋይናንስ ቢሮና ጊዜያዊ አስተዳደሩ በሌሉበት ሲከታተል የቆየው የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሚያዝያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም  ውሳኔ ሰጥቷል፡፡

ፍርድ ቤቱ በውሳኔውም ተከሳሾች የመምህራን ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፍሉ በመወሰን የክስ መዝገቡ እንዲዘጋ አድርጓል።

የፍርድ ሂደቱ :
📌1ኛ ተከሳሽ የትግራይ ትምህርት ቢሮ፣
📌2ኛ ተከሳሽ የትግራይ ፋይናንስ ቢሮ፣
📌3ኛ ተከሳሽ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና 4ኛ ተከሳሽ የገንዘብ ሚኒስቴር ባልተገኙበት የተደረገ ነው ተብሏል።ፍ/ቤቱ በውሳኔው ለመምህራኑ የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል ማዘዙን ብስራት ዘግቧል።
==========================
🔽የኤርትራው ደህንነት ስልክ ጎንደር ተያዘ
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
https://youtu.be/2vKfTW8tqw0
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4


#Urgent ይሆ ዋጋ የሚቆየው እሰከ በዓል ብቻ ነው #ይፍጠኑ
#ቴምር ሪልስቴት
⚠️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶቾ እና ሱቆች
‼️ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
         👉1 መኝታ 66ካሬ=
         10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
         ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
         👉2መኝታ 71ካሬ
        10%ቅድመ ክፍያ 745,500ብር
        ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
         👉2መኝታ 93ካሬ=
       10% ቅድመ ክፍያ 976,500ብር
       ሙሉ ክፍያ 9,765,000ብር
        👉3መኝታ 130ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
        👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው         የሚጨርሱት
        👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ 
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177


Update

ሰዎቹ ተይዘዋል‼

ኮምቦልቻ ፣ ደሴ እና አቀስታ መብራት እንዲቋረጥ ያደረጉ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ለ 3 ከተሞች መብራት መቋረጥ ምክንያት የሆኑ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ።
ቃሉ ወረዳ ቀበሌ 07 ልዩ ቦታው ቀዲዳ የተባለው ሰፍራ ሚያዚያ 05 እና 06 ቀን 2017 ዓ.ም የመብራት ታወር በመፍታት ለቆራልዮ በመሸጥ  በኮምቦልቻ ፣ ደሴ እና አቀስታ ከተማ ለመብራት መጥፋት ምክንያት የሆኑ 4 ግለሰቦች በቊጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን ሁለቱ በስርቆት ሲሳተፉ ፣ አንዱ ገዥ እና አንዱ በባጃጅ አመላላሽ በመሆን የተሳተፉ መሆኑን እና ምርመራ መጀመሩን ፖሊስ ገልጿል።
መረጃው የቃሉ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ነው
🔽📹
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በአጭሩ በቴሌግራም የሚሰራው ማጭበርበር በዚህ ቪዲዬ የሚታየውን ይመስላል።ተጠንቀቁ‼
🔽📹
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4


" በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ ፀያፍ ወይም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈፀም ወንጀል መሆኑ ተደንግጓል " - ፖሊስ

ከኢትዮጵያውያን ባህል፣ ኃይማኖትና ወግ ተቃራኒ የሆነ በርካታ ድርጊቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስረጨ ግለሰብን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

ፖሊስ ግለሰቡ ሚሊዮን ድሪባ የሚባል እንደሆነና በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በሚለቃቸው ተንቀሳቃሽ ምስል በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅሬታቸውን ያነሱበት ጉዳይ እንደሆነ ገልጿል።

ከሚነሳው ቅሬታ ባሻገር የኢትዮጵያ የወንጀል ህግ ፀያፍ ወይም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈፀም ወንጀል መሆኑን ይደነግጋል ብሏል።

ግለሰቡ በጎዳናዎች ላይ የተለያዩ አፀያፊ በተለይም የሴቶችን ክብር የሚነካ ኢ-ሞራላዊ ድርጊቶች በመፈፀም የቀረፃቸውን ምስሎች በመልቀቅ በፈፀመው ህገ ወጥ ተግባርና በለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ ፖሊስ ገልጿል።

በአንዳድ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚለቀቁ አንዳንድ ምስሎች ተገቢነታቸውን የሳቱና ያፈነገጡ እየሆኑ መምጣታቸውን ፖሊስ ገልፆ ህገ ወጥ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በሚለቁ ግለሰቦች ላይ የሚወስደውን ህጋዊ እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
🔽📹
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
https://youtu.be/5ST-y0i3JT4
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4



ግንባታ የጀመሩ  አፓርታማ እና የንግድ ሱቆች
በ 20% ቅናሽ ውስን እጣዎች ብቻ:-

1️⃣. 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ

2️⃣. 1 ሱቅ እና ባለ 3 መኝታ  መኖሪያ አፓርታማ

3️⃣. የገባያ ማእከል ደሴ ገራዶ መናኸሪያ
ከ250 ሺህ ጀምሮ እኛ ጋር ያገኛሉ።

ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ

  📞  0937411111
         0938411111
✉️ግሩፕ
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0



Показано 16 последних публикаций.