🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ ኢላሪ (እውነተኛ ታሪክ) ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ህሊና
ክፍል 2️⃣3️⃣
መኪና ውስጥ ቃል አልተነፈሰም።መኪናውን አቆመ እና ውረጂ አለኝ።ለእዮባ ልደት እኔ እና እሱ ብቻ የመጣንበት ቦታ ነው።ልክ ስንገባ በሀይለኛው የፀደኒያ ገብረማርቆስ ነህ የልጅነቴ የሚለው ዘፈኑዋ ተከፍቷል ከላይ ተቀመጥን።ንፋስ ስለነበር ጃኬቱን ሰጠኝ።
ለእሱ የማላቀውን መጠጥ ለእኔ ደግሞ ወይን አዘዘልኝ። መጠጣት ባልፈልግም ምንም ሳልል ዝም አልኩ።ማውራቴ ጀመረ።....ኢላሪ ግን በጣም ግራ ምትገቢኝ....ማለት....አላውቅም ልረዳስሽ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም።ስሜትሽ ለምን በግልፅ አታወጪውም...አልገባኝም።
ለምሳሌ ለምርቃቴ ጊዜ ተናደሽ ነው ትተሽኝ የሄድሽው።ረድኤት እንደማልወዳት እያወቀች አሁንም ተስፋ አትቆርጥም አንቺ ግን ለመታገል እንኳን አትፈልጊም።....ፍላጎትህን ስለማስቀድም ነዋ።...ማለት አሁን እኔ ከአቤል ጋር መሆንሽ ምቾት ስላልሰጠኝ አመጣውሽ አንቺ ግን ምንም አላልሽም።
እዮብ እኔ ጎትቼ ስላመጣውህ የሚቀየር ነገር የለም ስለፈለከኝ ነው ምትመጣው።ዝም ብሎ ፈገግ አለ።...ወይ ፈጣሪ ምኑዋ ላይ ነው የጣልከኝ ብሎ መጠጡን ጨለጠው።
አጠገቤ መቶ አቀፈኝ።...እወድሻለው አንቺን ማጣት አልፈልግም አንቺ ምንም ላይመስልሽ ይችላል እኔ ግን አንቺን ከሌላ ሰው ጋር ማየት አልፈልግም ብሎ አቀፈኝ።
ትንሽ ቆይቶ መፀዳጃ ቤት ሄደ።ድንገት ግን ስልኩ ጠራ።አየውት መቅዲ ይላሌ።እዬም የኛ ጉአደኛ ናት ወይስ ሌላ ናት ብዬ ግን ዝም ብዬ አስቀመጥኩት።ስልኩ ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ።ከዛ ግን የሆነ message ገባለት።ብድግ አድርጌ አየው።የስልኩ lock screen ላይ ይታያል ቴክስቱ።እንዲህ ይላል።
...እዮባ መቅዲ ነኝ እኮ እባክህ አንሳልኝ ስልክህን ይላል።የስልኩን code ስለማውቀው ከፍቼው ወደ ቴክስት ገባው።ሌላ ቴክስት ተላከለት።....እዮባ አሁን አንስተህ ካላወራህኝ ሁሉንም ለኢላሪ እነግራታለው ያደረግነውን በሙሉ ይላል።
ቤተሰብ ቻናሉ ለብዙ ሰው እንዲደርስ share ማድረግ እንዳይረሳ
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 2️⃣4️⃣ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔