✍✍ በየአመቱ በ ፈረንጆች
November 18-24 የፀረ-ተሕዋስያንን መቋቋም (AMR)
ሳምንት ታስቦ ይውላል።
👉ፀረ-ተህዋሲያንን መቋቋም (ኤኤምአር) የሚከሰተው ባክቴሪያ፣ ቫይረሶች፣ ፈንገሶች እና ጥገኛ ተውሳኮች በጊዜ ሂደት ሲለዋወጡ እና ለመድኃኒት ምላሽ መስጠት ሲሳናቸው ኢንፌክሽኑን ለማከም አስቸጋሪ እና የበሽታ መስፋፋት፣ ከባድ ህመም እና ሞትን ሲያስከትል ነው።
👉 ይህም የሚከሰተው መድሀኒቱን ደጋግሞ በመውሰድ፣በሀኪም ያልታዘዘ መድሀኒት በመወሰድ ፣ ለበሽታው ከሚመጥነው መድሀኒት በላይ መውሰድ ና በሀኪም የታዘዘን መድሀኒት ባለመጨረስ ሊሆን ይችላል።
👉ይህን የAMR ሳምንትን በቃላት ሳይሆን በተግባር እናክብረው ፣ እራሳችንን እና ሌሎችን እናስተምር፣ ፀረ-ተህዋሲያን መቋቋምን ለመዋጋት እና የወደፊት የጤና እንክብካቤን ለመጠበቅ በጋራ እንሟገት፣ አብረን እንስራ።
ለበለጠ መረጃ ይህን
ሊንክ ይጫኑ።