🖐ሰላም family እኔ ስራ ስጨርስ ወይም ትርፍ ጊዜ ካገኘሁ የተለያዩ podcast ለመስማት እሞክራለሁ እና ዛሬ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረን የተናገራችሁ 24 የሂወት መርሆዎች share ላረጋችሁ ወደድኩ
ሙሉ ለማዳመጥ 👇👇 ( 1hr )
https://youtu.be/4gOD4ynjjBk?si=iWMCjzUfD7lfY86t24 የህይወት መርሆች
1. ራስን መቀበል
2. ለህይወት አላማ መኖር
3. አለመፎካከር
4. ቀና/በጎ ማሰብ
5. ለመማር ፈቃደኛ መሆን
6. በጥበብ መራመድ
7. እውቀት ይኑርህ/ይኑርሽ
8. በቀላሉ አለመቀየም/አለመከፋት
9. ህይወትን በምስጋና መኖር
10. በትልቁ መመኘት
11. ጊዜን መረዳት
12. መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል
13. ጦርነታችንን መምረጥ
14. ሁሉንም ይቅር ማለት እና በቀልን ማራቅ
15. በመከራ መፅናት
16. ንፁህ ደስታ እና እረፍት
17. ለውስጥ ውበት ዋጋ መስጠት
18. ትሁት መሆን እና ማንንም አለመናቅ
19. Disciplined መሆን
20. መስጠት እና መቀበል
21. ልባችንን መከተል
22. ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት
23. መፀለይ
24. ታሪክ መስራት እና ጥሩ ስም መተው
In English
24 principles of life
1. Self-acceptance
2. Living for the purpose of life
3. Non-competition
4. Positive thinking
5. Willingness to learn
6. Walking wisely
7. Have knowledge/have
8. Not easily offended/displeased
9. Live life with gratitude.
10. Wishing for the greatest
11. Understanding time
12. Accepting what we cannot change
13. Choosing our battles
14. Forgive everyone and avoid revenge.
15. Enduring suffering
16. Pure joy and relaxation
17. Value inner beauty
18. Being humble and not looking down on anyone
19. Be Disciplined
20. Giving and receiving
21. Following our hearts
22. Giving respect to whom respect is due
23. Pray
24. Making history and leaving a good name