Lion sport | አንበሣ ስፖርት 🦁🦁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


"Lion Sports: Your ultimate source for the latest updates, highlights, and analysis across a variety of sports. Join us

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የትናንትው ተከፋፍሎ አልቆ ዛሬም ቀጥሏል።

የፊታችን july 30 list ይደረጋል ተብሎ ሚጠበቀው Avacoin አዲስ challenge አምጥቷል ተጠቀሙበት የተወሰነ coin ትገኛላችሁ

Ava Coin 60,000,000 ava token ሊሰጥ ነው 14 🕦 ሰአት ብቻ ነው የቀራቹህ 3 ጓደኛችሁን ጋብዛቹህ ለ20ሚሊየኑ ተሳተፉ እንደሚታወቀው AVA list ሊሆን 6 ቀን ነው የቀረው

ለመጀመር

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=9d99a268bc7284fa9cdb

👇👇official avacoin telegram channel👇👇

@avagoldcoin @avagoldcoin

@ethiocrytohunter
@ethiocrytohunter


🚨OFFICIAL ፡


የዩሮ 2024 የውድድሩ ምርጥ 11 ስብስብ!

@zlionsport
@zlionsport


🏆🏆 CHAMPION 🏆🏆

የስፔን ብሔራዊ ቡድን ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል።

ለስፔን ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦችን ኒኮ ዊሊያምስ እና ሚኬል ኦያርዛባል ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ኮል ፓልመር ማስቆጠር ችሏል።

የስፔን ብሔራዊ ቡድን የአውሮፓ ዋንጫ ውድድርን አራት ጊዜ በማሸነፍ የመጀመሪያው ብሔራዊ ቡድን መሆን ችሏል።


Joshua Zirkzee

ወደ ማን ዩናይትድ

Here we go!

@zlionsport
@zlionsport


🇪🇺ትላንት የተደረገ የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
 
  🇳🇱 ኔዘርላንድ 1-2 እንግሊዝ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿
🏟️ ስታድየም - ሲግናል ኤዱና ፓርክ


🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
    
         ⏰ ማታ 04:00
  🇳🇱 ኔዘርላንድ ከ እንግሊዝ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿
🏟️ ስታድየም - ሲግናል ኤዱና ፓርክ

@zlionsport
@zlionsport


🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ !

                ⏰ ተጠናቀቀ

       🇪🇸 ስፔን 2-1 ፈረንሳይ 🇫🇷
#ያማል 21'           #ሙአኒ 9'
#ኩንዴ OG 25'

🏟️ አሊያንዝ አሬና

@zlionsport
@zlionsport


ኢትዮጵያ ቡና ሻምፒዮን ሆኗል !

በኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል።

የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ዋሳዋ ጂኦፊሪ 2x በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ ማሳረፍ ሲችል ለጦና ንቦቹ አበባየሁ ሀጂሶ አስቆጥሯል።

ኢትዮጵያ ቡና ለአመታት ተቋርጦ በዚህ አመት የጀመረውን የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር ለስድስተኛ ጊዜ ማሳካት ችለዋል።

ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፍ ይሆናል።

@zlionsport


አይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጉዞ ወደ ሀዋሳ...!!

በተመሳሳይ 10 ሰአት :
  ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  መቻል ከ ድሬዳዋ ከተማ

ዋንጫውን ማን የግሉ እንደሚያደርግ ሚነግሩን እነዚ ሁለት ጨዋታዎች በ61 ነጥብ እና በ29 ጎል ሊጉን የሚመራው ንግድ ባንክ ዛሬ ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ግን የማንንም ውጤት ሳይጠብቅ ዋንጫውን ማሳካት ይችላል።

በአንፃሩ መቻል በ60 ነጥብ እና በ18 ንፁ ጎል ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው መቻል ፤ የግድ ዋንጫውን ለማንሳት የዛሬውን ጨዋታ አሸንፎ የንግድ ባንክን ውጤት መጣል ይጠብቃል።

@zlionsport
@zlionsport


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች

      ⏰ ማታ 01:00
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 እንግሊዝ ከ ስዊዘርላንድ 🇨🇭
🏟️ ስታድየም - ዱሰልዶርፍ አሬና

      ⏰ ማታ 04:00
🇳🇱 ኔዘርላንድ ከ ቱርክ 🇹🇷
🏟️ ስታድየም - በርሊን ኦሎምፒክ

@zlionsport
@zlionsport


ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች

🇪🇸ስፔን 2-1 ጀርመን 🇩🇪
🇵🇹 ፖርቹጋል 0-0 ፈረንሳይ 🇫🇷
         [Pen 4-5]

@zlionsport
@zlionsport


ዴቪድ ራያ በቋሚነት የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል።

@zlionsport
@zlionsport


ፖርቹጋል ስሎቬኒያን በ መለያ ምት 3ለ0 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለችችችች ❤️❤️❤️🔥🔥🔥

🇵🇹 ፖርቹጋል 0-0 ስሎቬኒያ 🇸🇮
Pen          [ 3-0]

@zlionsport
@zlionsport


የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ፖርቹጋል ከ ስሎቬኒያ

@zlionsport
@zlionsport


ወርቃማው ትውልድ ዘንድሮም መዳብ ሆነ ፤ ቤልጂየም ከአውሮፓ ዋንጫው በፈረንሳይ ተሸንፋ ተሰናብታለች ፤ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለችው ፈረንሳይ በሩብ ፍፃሜው ከፖርቹጋል እና ስሎቬኒያ ጨዋታ አሸናፊ ጋር ትገጥማለች።

  ፈረንሳይ 1-0 ቤልጄየም
⚽ ቬሮቶገን 85' [OG]

🏟️ ዱሰልዶርፍ አሬና

@zlionsport
@zlionsport


ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ከጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች ሮድሪ ፣ ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ቫብያን ሩይዝ እና ዳኒ ኦልሞ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለጆርጂያ ሌኖርማንድ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥሯል።

የስፔን ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።

የስፔን ብሔራዊ ቡድን በሩብ ፍፃሜው ከውድድሩ አዘጋጅ ሀገር ጀርመን ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

@zlionsport
@zlionsport


🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ !

                   ⏰ ተጠናቀቀ

            ስፔን 4-1 ጆርጂያ
       ⚽ ሮድሪ 39'     ⚽ ኖርማንድ 18' (OG)
       ⚽ ሩይዝ 51'
       ⚽ ዊሊያምስ 75'
       ⚽ ኦልሞ 83'

🏟️ ሬሂን ኤነርጂስ ስታድየም

@zlionsport
@zlionsport


እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን ማስቆጠር ሲችሉ ለስሎቫኪያ ኢቫን ሽራንዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ሽራንዝ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ግቦች ሶስት ማድረስ ችሏል።

እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ጣልያንን ካሰናበተችው ስዊዘርላንድ ጋር ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የሚገናኙ ይሆናል።

@zlionsport
@zlionsport


🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ :-

     ተጠናቀቀ!

 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿  ኢንግላንድ  2-1 ስሎቫኪያ 🇸🇰
#ቤሊንግሃም 90+5'      #ሽራንዝ 25'
#ኬን ET 92'

@zlionsport
@zlionsport



Показано 20 последних публикаций.

125

подписчиков
Статистика канала