Z Secret Training Institute


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡
https://t.me/zsecrettrainingcenter

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Exam Based Tutorial ለተመዘገባቹ ተማሪዎች ብቻ!

👉ዛሬ በፕሮግራማችን መሰረት ከምሽቱ 1:30 ላይ Exam based Tutorial Grade 12 Chemistry Unit 3 Live Class ይኖረናል


ያለተመዘገባቹ ተማሪዎች ብዙ ትምህርት ሳያመልጣቹ በመመዝገብ መማር ትችላላችሁ🙏
ለመመዝገብ 👇👇👇👇

Exam Based Tutorial በ 1100ብር የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ዛሬ ብቻ ነው

ከነገ ጀምሮ 1200ብር ይሆናል!

ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114



6.8k 0 19 24 50

ከምሽቱ 1:30 ላይ ለሁሉም ተማሪ Exam Based Tutorial Grade 12 Biology Unit 3 Part 1 ማየት ትችላላችሁ🙏

Exam Based Tutorial በ 1000ብር የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ዛሬ ብቻ ነው


ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114




ባለፈው ባሳወቅናችሁ መሰረት እስከዛሬ ምንም ጥናት ያልጀመራችሁ እንዴት በቀረው 4ት ወራት ግዜያት መጨረስ እንዳለባችሁ ማክሸኞ በቪድዮ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

8.8k 0 18 71 336

የ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይስ ተማሪዎች ፎርም እንድትሞሉ ያሳወቅናችሁ ቢሆንም ፎርሙን የሞላችሁ ተማሪዎች ግን በጣም ጥቂት ናቹ በዚህ Live class መጀመር ስለሚከብደን ቀጥታ YOUTUBE ላይ የ11ኛ እና 12 የምንሰራላችሁ ይሆናል History Grade 12 Unit 6 ሰሞኑን እንለቅላቹሃለን።



9.8k 0 34 28 82

የዚህ ሳምንት የ Exam based tutorial እና Weekly Challenge ሙሉ Program ከዛሬ ማታ እስከ ነገ ጥዋት መሃል ይለቀቃል🙏






History ፈተና ለይ ውጤት በትክክል እያሳየ ካለሆነ ማስተካከያ አርገን እናሳውቃቹዋለን🙏

ለአሁኑ Geography ፈተና ተፈተኑ



9.9k 0 16 25 15

History ፈተና ሊጠናቀቅ 1 ሰዓት ብቻ ይቀራል 




History ፈተና ሊጀምር 5ደቂቃ ብቻ ይቀራል ዝግጁ ናቹ?


Exam Based Tutorial GRADE 12 BIOLOGY UNIT 3 Energy Transformation Part 3| with Detail Explanation | telekual


Exam Based Tutorial በ 1100ብር የምዝገባ ቀን....

ከነገ ጀምሮ 1200ብር ይሆናል!

ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114


የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች Geography ባለፈው ያለተፈተናችሁን የ Week 8 ፈተና እሁድ ማታ ከ1:30-3:30 ድረስ የምትፈተኑ ይሆናል።

ማሳሰቢያ:

ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።

ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።


የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች History ባለፈው ያለተፈተናችሁን የ Week 8 እና ቀድመን እንዳሳወቅናችሁ የ12ኛ ክፍል Unit 5 ጨምሮ እሁድ 10:30-1:00 ድረስ የምትፈተኑ ይሆናል።

ማሳሰቢያ:

ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።

ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።


Exam Based Tutorial GRADE 12 BIOLOGY UNIT 3 Energy Transformation Part 1 telekual

13k 0 13 20 58
Показано 20 последних публикаций.