ግርማ ሞገስ ወመስተፋቅር🍀
በስመ አብ በል❤️
ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመስተፋቅር ወምስሐበ ነዋይ
ሎፍሐም ወሐፍሎን አጅጅ አጰጵሎን ምጅዋን ተሲራን ተማሕፀንኩ አነ ገብርከ ዕገሌ።
አብርሕ ልብየ ወገፅየ ከመ ብርሐን ወአስተፅዕም ነገርየ ከመ መዐር ወሰኮር መሳፍንት ወመኳንት ምስለ ነፍሶሙ ኪያየ ያፍቅሩኒ ሕዝብ ወአሕዛብ ታሕተ እግርየ ይውደቁ ምስለ ፍቅር ወሞገስ አስተፋቅረኒ ወአስተፃምረኒ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ።
ገቢር ❤️
፩ በብር ቀለበት ላይ ሰባት ጊዜ ደግሞ መያዝ
፪ ጠዋት ጠዋት ሰባት ጊዜ መድገም በባዶ ሆድ
፫ የሞይደር ስር አልሞ ፈጭቶ ዱቄቱን በቅብዓ ቅዱስ በጥብጦ በዚያ ላይ ሰባት ጊዜ ከደገሙ ቦሀላ ግንባርን በትንሹ እየተቀቡ መውጣት ነው።
በሰው ዘንድ ክብርና ሞገስ ላጣ ሰው
በሰው ዘንድ ስሙ በክፉ ለሚነሳ ሰው
እጁ አመድ አፋሽ ለሆነ ሰው
በሰው ዘንድ ቀሎ ለሚታይ
በሰው ዘንድ ለሚጠላ ፍቱን ውእቱ