Фильтр публикаций


ማሳሰቢያ
አብዛኞቻችሁ ከምታውቁት ወይም ከማታውቁት የቴሌግራም አካውንት በ inbox Link እየተላከላችሁ ነው በፍፁም እንዳትከፍቱት ሀከሮች ናቸው ሙሉ መረጃችሁን ነው የሚወስዱት


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

02:00 | ቱርክ ከ ሀንጋሪ
04:45 | ክሮሺያ ከ ፈረንሳይ
04:45 | ዴንማርክ ከ ፖርቹጋል
04:45 | ጣልያን ከ ጀርመን
04:45 | ኔዘርላንድ ከ ስፔን
04:45 | ዩክሬን ከ ቤልጅየም
04:45 | ኦስትሪያ ከ ሰርቢያ
04:45 | ቡልጋሪያ ከ አይርላንድ

🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ሞንዛንቢክ ከ ዩጋንዳ
01:00 | ኬፕ ቨርድ ከ ሞሪታኒያ
01:00 | ማላዊ ከ ናምቢያ
01:00 | ሴራሊዮን ከ ጊኒ ቢሳው
01:00 | ዚምባብዌ ከ ቤኒን
04:00 | ጋቦን ከ ሴልሺዬልስ
04:00 | ጋምቢያ ከ ኬንያ
04:00 | ሊቢያ ከ አንጎላ
06:00 | ኮሞሮስ ከ ማሊ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንበሳው ቤኪጃ Tiktok Live 20_3_2025


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንበሳው ቤኪጃ Tiktok Live 20_3_2025


የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር

SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here
ETV PRO Android 15 Month 1200ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር

EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
SDS 1 Year 2000ብር

VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ

Eutelsat 7°E Moreplex ለማወቅ ይጫኑ

ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ

👁ማሳሰቢያ👁
በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት
@bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።


ፍጥፍጡ ጀምሯል አትሌቲኮ 1 አግብቷል


ዛሬ የሪያል ማድሪድ እና የ አትሌቲኮ ማድሪድን ጨዋታ ያላየ ወንድ አይደለም ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ inbox @bkjabot


ለናንተ ምርጡ እና የማይቆራረጠው IPTV የቱ ነው?
Опрос
  •   Apollo5 (FTV) IPTV
  •   MyHD IPTV
  •   ETV Pro Android IPTV
  •   LIFE-TV IPTV
  •   Nova-TV IPTV
100 голосов


Moreplex Package ስታስሞሉ ወደፊት ብዙ ነገሮችን ይጨምራል ለምሳሌ አሁን እየሰራንበት ያለነው ነገር ያለ ኢንተርኔት VOD ማየት ነው ይሔም ምንም ኢንተርኔት ሳንጠቀም በዲሻችን ብቻ ምርጥ ምርጥ የአሜሪካ ፊልሞችን እየመረጥን የምናይበት አዲስ ቴክኖሎጂ ነው ምንግዜም ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር እንጓዝ የምንለው በምክንያት ነው


ስለ Moreplex 1 ጥያቄ ተጠይቄ ነበር እሱም
Moreplex ከ B-GLSTV ቻናሎች ውጪ Forever ሰርቨር የሚቀበሉ ረሲቨሮች ይከፍታቸዋል የሚል ነው መልሱም አዎ ይከፈታሉ ግን ከ LIFESTAR 9090HD Diamond እና ከ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨሮች ውጪ በሌሎች ረሲቨሮች ስቴብል አይደሉም ቀጥቀጥ ይላሉ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካሏችሁ እነዚህን ቻናሎች በማስሞላት ተጠቀሙ ሙሉ የ DSTቪ Sport ቻናሎች Full HD ጥራት ያላቸው ናቸው።


Eutelsat 7°E ሰርቨር ስታስጭኑ ከ
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
በተጨማሪ ሙሉ የ DSTቪ የ Sport ቻናሎችን በ Full HD ጥራት ያለኢንተርኔት ታገኛላችሁ


LS-9090HD_diamond_V182_10032025.bin
5.2Мб
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
Fix Amharic Font
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
Add ከ 100 በለሰይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
10_03_2025


GS-9000_GHOST_V182_10032025.bin
5.2Мб
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
Fix Amharic Font
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
Add ከ 100 በለሰይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
10_03_2025




ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ Online ነኝ @bkjabot


ሊቨርፑል ምርጥ ቡድን ዋንጫ ይገባዋል 1ኛ


የሚገርም ነው ሊቨርፑል ገለበጠው አሁን 2 ለ 1 እየመራ ነው


B-GLSTV Package ዋጋ ለጠየቃችሁኝ ውድ ነው ዋጋው ከ AF VIP ጋር ተመሳሳይ ነው


ኑኔዝ የአርሰናል ደጋፊ ይመስላል


ለአርሰናል ደጋፊዎች ምርጥ ዜና ሊቨርፑል 1 ለ 0 እየተመራ ነው

Показано 20 последних публикаций.