ETHIO ARSENAL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ።
____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
🎖️ የቻናላችን ሊንክ : https://t.me/+QOuKdZfuPhY4M2E0
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 ራሂም ስተርሊንግ የውሰት ውሉ ሲጠናቀቅ ወደ ቼልሲ ይመለሳል አርሰናል ተጫዋቹን በቋሚነት ማስፈረም አይፈልግም ። [ Fabrizio Romano ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


የጆርጂኒዮ ወኪል በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ በተጫዋቹ የወደፊት ቆይታ ጉዳይ ንግግር እንደሚያደርግ ተዘግቧል ። [ Simpraisa ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


ይህን ስሜት ይሰማሃል ?

1, ብቸኝነት
2, ጭንቀት
3, ከመጠን በላይ ማሰብ
4, ሀብታም መሆን
5, ቤተሰበህን ማስደሰት

እንግዲያውስ ጀግናው ጠንካራ እና ስኬታማ የምትሆንበት ልዩ ቻናል ተከፍቷል JOIN የሚለውን በመንካት አብረን እንለወጥ ። 🔥


የየካቲት ወር ምርጡ ተጫዋቻችን!❤🔥

SHARE | @ETHIO_ARSENAL


Репост из: WINZA BET
የትላንት ( ቅዳሜ ) የ 50,000 ብር አሸናፊዎች ታውቀዎል 🎉

ነጎድጓድ ቶርናመንት ( Tournament ) ለመቀላቀል
በ 👉🏻
http://winza.bet አካውንት ከከፈቱ በኋላ እያበረሩ ዘና እያሉ በቀላሉ የምታሸንፉበት አዲስ ጌም እኛ ደግሞ በሽልማት እናበሸብሽዎታለን ።

ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥

👇🏻👇🏻👇🏻
winza.bet

Telegram
Tiktok
Instagram
Facebook

ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222


▪️|| ጠንካራ ስነ ልቦና ~ የ ስኬት ሚስጥር !

- ብዙ ሰዎች እኛ ኳስ የምናይ ደጋፊዎች አልባሌ ቦታ የምንወል የማይጠቅም ነገር የምናደርግ ይመስላቸዋል ። አሊያም ተመስጠን ስናይ ኳስ ቅሪላ ማንከባለል የሚመስላቸዉ ምስኪን ሰዎች አሉ ። እኔ በግሌ እግርኳስ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ፣ ባህሪዬን ቀርፆታል ፣ ከሰዉ እንድግባባ አድርጎኛል ፣ ትዕግስት አስተምሮኛል ፣ ስሜትን መቆጣጠር ፣ ጠንክሮ መስራትን ፣ መጠበቅ መቻልን ብዙ ነገሬን እግርኳስ ቀርፆታል ።

- አሁን የምወደዉን ባህሪ የሰጠኝ ይሄ ራሱ ኳስ ነዉ ። ከልክ ያለፈ ከሆነ ጎጂነቱ እንዳለ ሆኖ ግን ብዙ ነገር አግኝቼበታለሁ ። አሁን እኔ ለምን እዚህ ዉስጥ ገባሁ ? ወጣሁ በቃ ። ከጥቂት አመታት ጀምሮ በደንብ የገባኝ ነገር በ እግርኳስ ስነ ልቦና የ ስኬት ትልቁ ሚስጥር ነዉ ። ጠንካራ ስነ ልቦና ያላቸዉ ተጫዋቾች አሰልጣኞች ፣ ቡድኖች ይሳካላቸዋል ። የጊዜ ጉዳይ ነዉ አይቀርም ።

- ሁለት ተጫዋቾችን ላንሳ ሜትላንድ ናይልስ እና ሉዊስ ስኬሊ ። ሁለቱም የሀሌ ኢንድ ልጆች ናቸዉ ። ሁለቱም የመሀል ተጫዋቾች ናቸዉ ። ሁለቱም በ አርቴታ ፉልባክ ተደረጉ ። ናይልስ የራሱን ስሜት በመከተል በራሱ ባለመተማመኑ ያንን ቦታ አልፈልግም በማለት ከ አርቴታ በመጋጨት ከክለብ ክለብ ዞሮ ፋርመርስ ሊግ ገብቷል ።

- ስኬሊ ደግሞ የተሰጠዉን ዕድል ወደ ወርቅ ቀይሮ ፤ ስነ ልቦናዉን አጠንክሮ ባለመደዉም ቦታ ቢሆን ራሱን በጥቂት ጊዜ ከሊግ እስከ ቻምፒዮንስ ሊግ ብሎም በሀገሩ ማስጠራት ጀምሯል ። ታዛዥነት + ዕድልን ባገኙዉ መጠቀም ከ ጠንካራ ስነ ልቦና ጋር የስኬት ጉዞዉን ጀምረዉለታል ። በዘረኝነት እየተሰደበ እየቀጠለ ነዉ ። ለመጨመር ያህል ሳካን ማንሳት በቂ ነዉ ። አርቴታን ብትደምሩት የ አለም ህዝብ ተገልብጦበት እንኳን ተቋቁሞ እዚህ ደርሷል ። በእርግጠኝነት የቀረዉንም ያሳካል ።

* ለዚህ ከ እግርኳስ course የወሰድኩት 1 የ ህይወት ምክር ጠንካራ ስነ ልቦና የ ስኬት ሚስጥር ነዉ ! ለምትኖሩለት ነገር ባለቹበት ዘርፍ ጠንካራ ተስፋ የማይቆርጥ ስነ ልቦና ይኑራችሁ ! 😊

✍ : #ሜሱት_ሳሚ

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL








"በዚህ ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር አርሰናል ብዙ ርቀት መጓዝ የሚችል አውሮፓ ላይ ካሉ ቡድኖች የወቅቱ ምርጡ ቡድን ነው።"
🗣 የPSG ው አሰልጣኝ ሊውስ ኤኒሪኬ🎙

🎙"100%እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁኝ በአሁኑ ሰአት አርሰናል በአውሮፓ ውስጥ ከሚገኙ ቡድኖች ምርጡ ቡድን ነው .. ።"

🎙"በዚህ ሰዓት የትኛውም ቡድን መግጠም የማይፈልገው ቡድን አርሰናልን ነው በዚህ የውድድር አመት በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ በሜዳቸው ገጥመናቸዋል ሜዳ ላይ ፍጹም ለተጋጣሚ ምቾት የማይሰጥ ቡድን ነው በቀጣይ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ከሪያል ማድሪድ ጋር ይጫወታሉ።"

🎙"አንድ አንድ ሰ ዎች ግምታቸውን ለሪያም ማድሪድ ሲሰጡ አይቻለው ይህ ግን ፍጹም ስህተት ነው የሚኬል አርቴታን ቡድን ጥንካሬ የማያውቁ ሰዎች ግምት ነው በእርግጠኝነት መናገር የምችለው ሪያል ማድሪዶች በአትሌቲኮ ምን ያህል እንደተፈተኑ አይተናል አርሰናል ማድሪዶችን ከአትሌቲኮም ከማንችስተር ሲቲም በላይ ትልቅ ፈተና ይጠብቃቸዋል።"

🎙"አርሴናል አለማችን ላይ ከሚገኙ ቡድኖች ድንቅ የመካከል ጥበብ ያለው ቡድን ነው በቀላሉ ጎል የማይቆጠርበት ጎልም ካስቆጠረ ጎሉን አስጠብቆ የሚወጣ የተደራጀ ቡድን ነው በድንቅ ስብሥብ የተዋቀረ ቡድን ነው ባጣም ድንቅ አሰልጣኝ አላቸው .... እኔ ይህንን ቡድን በቻምፒዮንስ ሊጉ ብዙ ርቀት እጠብቀዋለው።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL

27.4k 0 22 27 981

🚀አቪየተር አሁን በሁልጌምስ ይጫወቱ!

አቪየተር በሁልጌምስ ላይ አሁን ተለቋል። አሁን ይሞክሩት። አሁን ይጫወቱ። ትልልቅ ነገሮች ወደ ሁልጌምስ በመምጣት ላይ ናቸው። ለተጨማሪ ዜናዎች ይጠብቁ!

https://t.me/HulugameBot/start?start እዚህ ሊንክ ጋር ያገኛሉ 🔗።

#Aviator #HuluGames #PlayNow #WinBig


📲 ሪያል ማድሪድ ከአርሰናል ጋር በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ከዛሬ 20 አመት በፊት ሲጫወቱ ግን ምን ያህሎቻችሁ ይህንን ጨዋታ ተመልክታችሁታል የዛን ግዜ እድሜያችሁ ስንት አመት ነበር ? 🦁❤️🫡’

SHARE @ETHIO_ARSENAL

30.2k 0 4 434 684

ተጫዋቹን ይገምቱ እና የ 50ብር የሞባይል ካርድ ይሸለሙ
ደንቦች፡-
መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ! http://Betwinwins.net
1.ጥያቄዎቹን መመለስ የሚችለዉ የዊን ዊን መታወቂያ ያለዉ አባል ብቻ ነዉ! የዊን ዊን አባል ካልሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
2. አስተያየቱን ማስተካከል ወደ ውድቅነት ሊያመራ ይችላል
3.የተጫዋች መታወቂያ የሌላቸው አስተያየቶች ለአሸናፊነት አይቆጠሩም።
4. ሽልማቱ አሸናፊው የተጠቃሚ መታወቂያ ከተቀበልንበት ጊዜ ጀምሮ በ24-48 ሰአታት ውስጥ ይሰጣል።
5. መልሱን በትክክል ለመለሱ የመጀመርያ 10 ሰዎች ብቻ
ጥያቄ:
1️⃣ 🏆 ይህ ተጫዋች በርካታ የሊግ ዋንጫዎችን እና የአለም ዋንጫን አንስቷል
2️⃣ ⚡ ከፈጣን የእግር ኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነዉ
3️⃣ 🇫🇷 በ2018 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በለጋ እድሜው ጎል ማስቆጠር ችሏል
4️⃣ 💰 በ2024 ወደ ሪያል ማድሪድ በሪከርድ ተወዋዉሯል
5️⃣ 🎯 በ2025 UCL የሪያል ማድሪድ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ነዉ

ግምቶችዎን ከዚህ በታች ያስቀምጡ! 👇💬

🎯 t.betwinwins.net/yz83rm26

📱 t.me/betwinwinset


መልካም ቀን!❤

🥹🤌

SHARE | @ETHIO_ARSENAL


☞ ጠፍቶ የነበረዉ LV airforce በድጋሚ መጥቷል ☝️🥶
☞ በ 4 ከለር ፤ ከ 40 - 44 ቁጥር
☞ ስልካችን : 0969018398
☞ መልዕክት በቴሌግራም ለመላክ :
@Familfashion10
☞ የስቶር አድራሻችን : ሜኬሲኮ

☞ ቻናላችንን ተቀላቅለዉ ዋጋ እና ሌሎች ጫማዎችን ይመልከቱ 👇


https://t.me/Familyfashion1010


▪️|| የ መወያያ ርዕስ !

በብዙ ደጋፊዎች ዘንድ በቀጣይ አመት መሻሻል ካለባቸዉ ቦታዎች አንዱ የ አጥቂ አማካይ ቦታ እንደሆነ ሀሳብ እየተሰጠ ነዉ ። ማርቲን ኦዴጋርድ upgrade መደረግ አለበት እና ሌላ ትክክለኛ የ አጥቂ አማካይ መጥቶ የ ኦዴጋርድን ሸክም ማቃለል አለበት የሚሉ በርካቶች ናቸዉ ። በተለይም በግራ 8 የሚሰለፍ ፈጣን ፣ ድሪብለር ፣ ከ ሳጥን ዉጪ የሚያስቆጥር ፣ ቅጣት ምት የሚያስቆጥር ፣ ለ አጥቂዎች የመጨረሻ ኳስ የሚያቀበል ፣ ከ ምንም ተነስቶ የሚያስቆጥር ቡድኑ በደከመበት ጨዋታ ላይ በራሱ ብቃት ነጥብ የሚያመጣ የተሻለ ተጫዋች ያስፈልገናል ። ኦዴጋርድም ያኔ በቀኝ ያለ ጫና ይጫወታል የሚሉ ተበራክተዋል ።

• እናንት ምን ሀሳብ አላችሁ ? ይህ ቦታ መሻሻል አለበት ?

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

28.3k 0 1 139 822

▪️|| ማክስ ዶዉማን ለ እንግሊዝ ታዳጊ ብሄራዋ ቡድን በድጋሚ አሲስት አድርጓል ።

Future assist machine 💫

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL


Репост из: WINZA BET
በዊንዛ በሁሉም ጌሞች ሲያበሩ በቀኑ መጨረሻ ያወጡትን 7% ተመላሽ እስከ 7500 ብር ያገኛሉ! አሁኑኑ ያብርሩ እና ለእያንዳንዱ ለተጫወቱት ጨዋታ JACKPOT ያግኙ.

Get 7% Cashback on ALL Games, every day! Win or lose, we’ve got your back. Play Avion , Score , JetX , Aviator ... now and start earning.
Don't miss out—start playing now! 🎰🎲

👇🏻👇🏻👇🏻
winza.bet

Telegram
Tiktok
Instagram
Facebook

ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222


🚨 Fabrizio Romano ስለ ጉማሬሽ ዝውውር :

" ስለ ብሩኖ ጉማሬሽ ብዙ መረጃዎች አሉ በአርሰናል እና በሌሎች ክለቦች ይፈለጋል ፤ እኔም ካሉኝ መረጃዎች ተነስቼ የምናገረው ነገር ቢኖር አርሰናል እና ጉማሬሽ ምንም አይነት ውይይት አለማድረጋቸወ ነው ።"

" በኤዱ ጊዜ ጉማሬሽ በአርሰናል ዝርዝር ውስጥ ይገኝ ነበር ንግግርም አድርገው ነበር ፤ አሁን ግን በአዲሱ ዳይሬክተር ቤርታ ጋር ምንም አይነት ንግግር እንዳልተደረገ እና በሀሳብ ደረጃ እንዳለ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


የኦዴጋርድ ሀገር ኖርዌይም ሞልዶቫን 5-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ድል አሳክታለች ። 🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

38k 0 1 34 665
Показано 20 последних публикаций.