Ethio student online


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


በዚህ ቻናል የምታገኟቸው አገልግሎቶች👇👇
1,👉 free make money online tips
2,👉free forex trading course
3,👉 video editing
4,👉 graphic design
5,👉 web development
6,👉 free best seller book
7,👉 bussines card design
8,👉digital marketing
For promotion @tihtinaw45

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

English ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።


Репост из: Learn English
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔

🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯

📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።

✈️ የቻናሉ Link👇
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/3778


Jawar Mehhamed Altsetsetim አልፀፀትም @kooblife.pdf
10.6Мб
📚አልፀፀትም

🍀ጀዋር መሀመድ

🍭#HIN_GAABBU
JAWAR MOHAMMED

የጀማርን መፅሀፍ ጀባ እንበላችሁ😁

ማንበብ ለሚወደው ጀለስህ ላክለት🙏

@studentonlinetips @studentonlinetips


Hii guys🙌

1,Are you using social media

or

2, social media is using you?

This channel will help or direct you to make money on social media(online).

Trust us✌️
@studentonlinetips @studentonlinetips


capcut.apk
226.5Мб
Cupcut premium application

No Ads
All pro features unlocked
Use VPN to access pro features
ሸር አድርጉት ብዙ ሰው እንዲጠቀም🙏
@studentonlinetips @studentonlinetips




Репост из: Ethio University Crypto News
📛✔️OLD GROUP✔️

⚠️የትኛውም የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው ማለትም በፈረንጆቹ 2022,2021,2020,2019,2018,2017 የተከፈተ የቴሌግራም Group የ class ሊሆን ይችላል or የአሳይመንት ወይም ሌላ  ያላችሁ አምጡት ልግዛቹ📣

✅እኛ ጋር ሲመጡ ልዩ የሚያደርገን ከሶስት በላይ ምታመጡ ከሆነ የቦነስ ብር እንሰጣለን::🔥

📞ይደውሉልን ➡️ 0975326141
➡️ 0962887079

በተሻሻለው ዋጋ

➡️2018 = 600 birr✅
➡️2019 = 550 birr✅
➡️2020 = 500 birr✅
➡️2021 = 450 birr✅
➡️2022 = 400 birr✅
➡️2023 first 5 month=200 birr✅


🛍በጣም በአሪፍ በሆነ  ዋጋ እገዛለሁ ነው❕

✅Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም 🤝

💰Payment method {የክፍያ መንገድ}🛍
💵Telebirr or 🏦Bank


⚠️ማሳሰቢያ የትኛውም ተጠቃሚ ጉሩፑን ሲሸጥ ሁሉንም አባሎች ከጉሩፑ ማስወጣት እና የተከፈተበትን ቀን የማይበት መጀመሪያ ላይ የተፓሰቱ ፖስቶች አስቀርተው ማጥፋት ይችላሉ:: ይህም ሽያጩ ከምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ መሆኑን ልብ ይለዋል ::
ግን አደራ clear history እንዳትሉት🚨

😀@tihtinaw45 ያውሩኝ


✿ ቴሌግራም እንደሚከፍል ታውቃላችሁ?

✿ ብዙዎቻችን እንደ መልዕክት መላላኪያ የምንጠቀመው ቴሌግራም መክፈል ጀምሯል.
በመሆኑም በነዚህ 3 አማራጮች ክፍያ መሰብሰብ ትችላላችሁ.

1. Telegram ads :- የራሳችሁን ቻናል በመክፈት አንድ ሺህ እና ከዛ በላይ አባላት ቻናሉን ሲቀላቀሉ ልክ እንደ ዩቱብ ሞነታይዚ (monetize) በማስደረግ በናንተ ቻናል ቴሌግራም በሚያሳየው ማስታወቂያ ተከፋይ መሆን የምትችሉ ይሆናል. ክፍያችሁም የሚፈፀመው በ ቶን አማካኝነት ነው.

2. Telega :- በተመሳሳይ ቻናላችሁ አንድ ሺ ሰው ከሞላ የራሳችሁን ቻናል ራሳችሁ በ telega.io ዌብሳይት በማስመዝገብ በሚተላለፈው ማስታወቂያ ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ. ክፍያውም በ ዶላር [$] ይሆናል.

3. Brand Advert :- ይህንን ለመስራት ቢያንስ ቻናላችሁ 25 ሺ እና ከዚያ በላይ አባል ሊኖረው ግድ ይላል ይህ አማራጭ ደግሞ በሚደርሳችሁ ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ድርጅትና ግለሰቦችን ምርትና አገልግሎት በቻናላችሁ ፖስት ማረግ ነው. በዚህም ቻናላችሁ ባደገ ቁጥር ከ 5 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር ማስከፈል ትችላላችሁ.

ለሚፈልግ ሁሉ share it.

JOIN OUR CHANNEL
@studentonlinetips @studentonlinetips


የ ASTU ዛሬ ምሳ እንደዚህ የሚያምር ምስር ነበር🔥

ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች የምግብ ሜኑኗቸውን እያስተካከሉት ሲሆን አንዳንዶች ደሞ ይባስ ብለው እያበላሹት ይገኛል።በዚህም የምግብ ቅሬታ ምክንያት ሰሞኑን መቀሌ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ ተነስቶ ብዙ ተማሪዎች መጎዳታቸው የደረሰኝ መረጃ ያሳያል።
@studentonlinetips @studentonlinetips


FOREX TRADING COURSE በአማርኛ(ZERO TO HERO).pdf
4.3Мб
Forex trading መፅሀፍ እንድለቅላችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ይሄው ለቀቁላችሁ አንብባችሁ ሸር አድርጉት🙏

ሌላም መፅሀፍ እንድለቅላችሁ ከፈለጋችሁ👍 ግጩኝ
@studentonlinetips @studentonlinetips


Eye protection mode

አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል።

Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።

ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።

Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል።

ሸር አድርጉት🙏


የስይበር ሴኩሪቲ FULL AMHARIC COURSE ALL.rar
260.4Мб
Code 470


➡️ሙሉ የ Cyber ሴኩሪቲ
ትሬዲንግ  ኮርስ ለጀማሪዎች

✅ስለ ሳይበር ከአጀማመሩ ለማማር

✅ Cyber security አጠቃላይ ለማወቅ ከፈለጋችሁ በአማርኛ የተዘጋጀ በተግባር የተደገፈ ትምህርት


@studentonlinetips
@studentonlinetips


👆👆ያልጀመራችሁ እንዳያመልጣችሁ ብዙ እየተወራለት ቶሎ ብላችሁ ጀምሩት✌️


t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref709429453
🥳 Hey, want to visit the Zoo together?
🦒 Here, you can buy animals, upgrade enclosures, and take part in an Airdrop!
🎁 Claim your welcome bonus and pick your first animal!


Gm family🥰


Drx list ተደርጓል

1drx=0.000116$😭


💰How to Make Money on YouTube📹


Audience build ማድረግ: quality content መልቀቅ that people want to watch and engage and ከእርስዎ ፍላጎት እና እውቀት ጋር የሚስማማ niche ላይ ማተኮር።

Video: Create videos that align with current trends or the season.

Sound: Ensure your videos have clear and high-quality audio.

Stay Consistent: Progress በአንዴ አይመጣም ስለዚህ With consistent uploads and quality work, ኦዴንሳቹን ማሳደግ ትችላላችሁ።

የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራምን (YPP) መቀላቀል: Once you meet the eligibility criteria, you can start monetizing your channel.

Affiliate Marketing:  የሚያገኙትን income ማሳደግ ምርቶችን በማስተዋወቅ by partnering with affiliate programs.

🗝 Consistency and አዳዲስ እውቀትን መማር ለስኬት ቁልፍ ነው።

        💻Learning never stops.


@studentonlinetips @studentonlinetips


108k crypto channel for sell
5.8k crypto  channel for sell
6.2k group for sell

Real buyer inbox👉 @tihtinaw45


Android News App አሰራር 7.rar
134.1Мб
Android News App አሰራር 8.rar
86.4Мб
🔵Android News App አሰራር ሙሉ ኮርስ በአማርኛ

✅መለያ ቁጥር 9️⃣7️⃣7️⃣


🎚ክፍል
💘

10. Android News App - using recyclerview (በአማርኛ)

💠11. Android News App - handling errors (በአማርኛ)

Amharic Tutorial

@studentonlinetips
@studentonlinetips



Показано 20 последних публикаций.