ቪክቶር ጂኦኬሬሽ ከውል ማፍረሻው ባነሰ ዋጋ የሚለቅበት እድል አለ።
ለዝውውሩ ከ55 እስከ70 ሚሊዮን ዶላር የሚጠየቅበት ሲሆን:
ማንቸስተር ዩናይትድን ጨምሮ ሌሎች ክለቦችም ፈላጊዎቹ ናቸው።
ዩናይትድ እርሱን ለማስፈረም ቀጥታ ግንኙነት እስካሁን አልጀመረም።
በክረምቱ ማውጣት የሚችሉትን የገንዘብ አቅም መሰረት አድርገው የሚንቀሳቀሱ ይሆናል።
©️ [Fabrizio Romano]
SHARE 97.1
@Zetena_Sebat_PL