Ethio Cyber 👍👍👍™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


ሰላም በዚህ ቻናል ስለ
ስለ Cyber security
ስለ hacking
እና የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ
Share & Join

group
@CyebrEthio21
@CyebrEthio21

ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት,ጥያቄ ካላቹሁ በዚህ 👇

@EthioCyber19bot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций




◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇




CRICFy_v4.5.apk
13.8Мб
ኳስ ሳይቆራረጥ በነፃ የምትከታተሉበት አፕሊኬሽን
CRICFy v4.5

•Category channel scrolling fixed.
•Category scroll fixed for tv.
•Auto channel change fixed.
•Cast option fixed.
•Auto channel stop fixed.
Watch All Live Cricket & Football Matches
All Kind Of Cricket & Football Match Available Here


YacineTV.apk
7.6Мб
☑️ አዲሱ ያሲን 🤩🔥 New Yacine TV

🔰 ነፃ የኳስ ቻናል በሞባይላችሁ ማየት ለምትፈልጉ

✅ ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player አይፈልግም 🔥

✅ ከዛ በተጨማሪ ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ።

✅ ምንም የሚያስቸግራቹ ነገር የለም በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

✅ ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

✅ በፊት ያሲን ከነበራቹ የግድ የበፊቱን ማጥፋት አለባቹ ካለዛ install አይሆንም








gemini-1-0-668480831.apk
3.2Мб
NetMirror.apk
5.9Мб
onstream-android.apk
16.6Мб
beetv3.9.8.apk
16.7Мб
Google gemini (Update)
ከስልካቹ ጋር የምታወሩበት አፕሊኬሽን
እንግሊዝኛ ለመለማመድ ወሳኝ ነው


4kvideodownloader_1.18.0.apk
95.4Мб
USB_Raptor_01988_(Fig).zip
12.8Мб
gemini-1-0-668480831.apk
3.2Мб
የYouTubeና TikTok video ወይም audio Download የምታደርጉበት app


ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች
ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 10 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።
1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago
2, Adobe Premiere Clip: አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip
3, VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው። VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን ማስዋብ ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor
4, PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ ከ 30 በላይ የተለያዩ የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01
5, KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ። ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree
6, Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም Audio መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay
7, VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying
8, Funimate video editor በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ 1 በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate
9, Magisto መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፣ ፎቶግራፎችን ፣ audio ፣ ጽሑፎችን ፣ የቪዲዮ ውጤቶችን እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል ፡፡ አንድ ወይም ከዛ በላይ ቪዲዮ ክሊፕ እና ለድምጽ ማጫወቻው አንድ ዘፈን ይምረጡ እና መተግበሪያው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አውቶማቲካሊ ቪዲዮ ይፈጥራል።
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magisto


👉ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ደመራ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

🚩በዓሉ የሠላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የብልፅግና እንዲሆን ፈጣሪ አምላክ ፍቃዱ ይሁን


በዓለማችን ላይ ለሳይበር ጥቃት ከተጋለጡ አገራት ኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ላይ ተቀመጠች፡፡

ትሪት ኢንዴክስ ባወጣው አዲስ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ አንድ መቶ ነጥብ በማግኘት አንደኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ይህም በቀላሉ ለኮምፒውተር ሰርሳሪዎች ተጋላጭ እንደሆነች የሚያሳይ መሆኑን አመልክቷል፡፡ ከአፍሪካ በዚህ ዝርዝር ሰባተኛ ደረጃ ላይ አንጎላ ስትቀመጥ ኬንያ ደግሞ በአስረኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ እንዲሁም ሞሪታኒያ በአስራ ሁለተኛ ደረጃ ናይጄሪያ ደግሞ በአስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ፡፡

በዝርዝሩ ደቡብ አፍሪካ ስልሳ ሰባተኛ ደረጃ በማግኘት ከአፍሪካ ጠንካራ የሳይበር ሴኪዩሪቲ ልምድ ያላት ተብላለች::




12ተኛ ክፍል ላጠናቀቃችሁ ልዩ እድል
ይርኤ software training ከ2100 በላይ የተለያዩ የስልጠና ኮርሶች ቪዲዮ አዘጋጅቷል
በአጭር ጊዜ ሰልጥነው ለስራ ብቁ ይሁኑ! ብቃት ባላቸው መምህራን እናሰለጥናለን።


እዚህ ቻናል ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0




✴️Useful Websites For Students ⚛

📊Essay writer, summarizer, and citation website⬇️⬇️

-
https://www.kipper.ai

📊የተለያዩ programing language ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት⬇️⬇️

- htt
ps://co
de-projects.org/

📊Get mathematical answe
rs directly without searching⬇️⬇️

https://www.wou>lframalpha.com/

📊Text አስገብታችሁ ወደ image ለመቀየርና download ለማድረግ⬇️⬇️

- https://ideogram
.ai/

📊 Draw anything and watch it come to life⬇️⬇️⬇️

htt
ps://www.autodraw.com/


📊 Erase b
ackground and annoying objects from photos for free⬇️⬇️

https:
//magicstudio.com/magiceraser

📊 የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስለመሆናቸውን' rel='nofollow'>u> የ
ተጠቁ መሆን
አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com

ከጓደከ' rel='nofol' rel='nofollow'>>ከ' rel='nofollow'>ኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።


በሀገራችን ጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ውድ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ያሳርፍ።
በዚህ አደጋ መራር ሀዘን የደረሰባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያፅናችሁ።


📝📝📝📝

በዛሬው ዕለት በአብዛኛው የአለም ክፍል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መቋረጥ (IT outage) አጋጥሟል።


ይህም የባንክ አገልግሎቶችን፣ የአውሮፕላን በረራዎችን፣ የጤናና የመንግስት ተቋማት ስራቸውን አስተጓጉሏል።

የዛሬው የአይቲ አገልግሎት መቋረጥ በተለያዩ የአለም ክልሎችን የጎዳ ሲሆን ተጽዕኖ ያሳደረባቸው አንዳንድ ቁልፍ አካባቢዎች

Verizon Wireless ቺካጎ፣ ኒውዮርክ ሲቲ፣ ሎስአንጀለስ እና ዋሽንግተንዲሲን ጨምሮ በበርካታ የአሜሪካ ከተሞች ጉልህ የሆነ መቆራረጥ አጋጥሟቸዋል።

⚫Amazon's services እንደ ግሪንቪል፣ ለንደን፣ በርሊንና በዓለም ዙሪያ ያሉ ሌሎች በርካታ አካባቢዎች

⚫Rogers Communications፡ በተለያዩ የካናዳ ክፍሎች በተለይም በቶሮንቶ፣ ብራምፕተን፣ ሞንትሪያል፣ በኦንታሪዮ፣ ኩቤክ ውስጥ እንዲሁም በሌሎች ከተሞች ላይ ከፍተኛ ችግር አጋጥሞ ውሏል።

ይህም ያጋጠመበት ምክንያት CrowedStrike የተባለው የሳይበር ደህንነት ቴክኖሎጂ ኩባንያ በMicrosoft Windows operating system ላይ በተጫነ አንድ ሶፍትዌሩ ላይ ባጋጠመ የupdate ችግር እንደሆነ ተገልጿል።

መቋረጡ ያጋጠመው ይህን ሶፍትዌር ገዝተው በሚጠቀሙ ድርጅቶች ላይ ሲሆን በማሻሻያው ምክንያት ሙሉ ኮምፒውተሮች boot loop ውስጥ በመግባታቸውና በትክክል መነሳት ባለመቻላቸው ነው።


አሻም ቴሌ

በነፃ ከቴሌ የአየር ሰአት፣ደቂቃ እና ኢንተርኔት package የምታገኙበት አሰራር ሲሆን ይህም ካርድ ስትሞሉ፣ ጥቅሎች ስትገዙና በቴሌብር ስትገበያዩ ነው።

እነዚህን ስታደርጉ አሻም ቴሌ ነጥብ ይሰጣችኋል። ከዚያም የተሰጣችሁን ነጥብ ወደ mobila ካርድ፣ወደ ተለያዩ ጥቅሎች እንዲሁም ብዙ ከሰበሰባችሁ air-pod እና ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ።

ኢትዮ ቴሌኮም ይህንን feature ካስተዋወቀ ሁለት አመት አልፎታል። ነገር ግን አብዛሀኞቻችን ጭራሽ አናውቀውም።

አሻምቴሌ ለመመዝገብ

በመጀመሪያ ወደ *999# ደውላችሁ ቀጣይ እያላችሁ አሻም ቴሌ የሚለውን ምረጡ። (አሁን ላይ 9 ቁጥር ላይ ነው)
በመቀጠል ካልተመዘገባችሁ 1 ቁጥር ላይ ለመመዝገብ የሚል ምርጫ ይመጣላችኋል።
በመጨረሻም ከተመዘገባችሁ በኋላ በነጥባችሁ መግዛት ነጥብ ማስተላለፍ እና ያላችሁንም ነጥብ ማየት ትትላላችሁ።

አሻም ቴሌ point የሚሰጣችሁ ከናንተ ምንም አይቆርጥም ሲም ካርዳችሁን ስለተጠቀማችሁት ብቻ ነው ማለት ይቻላል።

Показано 20 последних публикаций.