እውነተኛ ስሜት


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Картинки и фото


ሀሳብ አስተያየት ካለ @Kirabye
Request የምትለዋን ንኩት 👇

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!


Репост из: ™ꪶ࿋྄ིᤢꫂ๖ۣۜከፍቶኛል⫷┈┈╯🥺💔
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይሂዱ😢🥺❤️‍🩹


ሰላም🖐 እነዚህ ከስር ያሉት ቦቶች በዚ ወር መጨረሻ List ይደረጋሉ፤ እውነተኛ ብዬ ስላመንኩኝ እየተጫወትኩ ነው እናንተም ተጫወቱ

ለመጀመር 👉
1, Hamster Kombat https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId6736407133

2, Blum Airdrop t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_rgGFNueeXc

3, Tap swap Airdrop
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6736407133

5, CEX airdrop
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716889998225306

8, memefi coin https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_d21326e314

10, YES COIN https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=iCMVso


እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

😍🍫 መልካም በዓል 😘😘🥳


Репост из: ♥️ የልብ ቋነቋ ♥️
#​​እሱን_ተይው ..... 🤦‍♀

ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
   
      አይሆንሽም እሱን ተይው
      አትድከሚ ላታገኚው
      ማፍቀርሽን እያወቀ
      በፍቅራችሁ ካልፀደቀ

በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው።


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
🧸 °🦋.•°🦋
  




VIRGO ♍️🔤AMANDA WALLER💟

➡️ብልህ እና ታዛቢ
➡️ሊታመኑ የሚችሉ
➡️አእምሮ አንባቢ

😈 #Like እያረጋቹ አበረታቱን👍
🧠
✈️ 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘  ✈️



🔻🔺🔺🔺🔺🔹🔹🔻🔻

💙  ምኞቴ 🔸

​​          ❤️ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ❤️

                       #ክፍል_
1️⃣

          ✍... ረድኤት ከረፋዱ አራት ሰዓት አከባቢ የቤታቸዉን በረንዳ በማፅዳት ላይ ሳለች የግቢያቸዉ
በር ተንኳኳ፡፡ ማን ሊሆን ይችላል? ብላ እያሰበች ወደ በሩ ተጠጋች "አባዬና እማዬ ዛሬ የስራ
ቀን ስላልሆነ ቤት ዉስጥ ናቸዉ፡፡" እና ማን ነዉ? እያለች የግቢዉን በር ጠጋ አለችና "ማን
ነዉ?" አለች "እኔ ነኝ" የሚል ለስላሳ ድምፅ ከዉጭ የተሰጣት መልስ ነበር፡፡ ድምፁን
ከዚህ በፊት ባታዉቀዉም ሰላም ያለ ሰዉ እንደሆነ በድምፁ ስለተረዳች በሩን ከፈተችለት፡፡
በጣም ቆንጅዬ ወጣት ነበር፡፡  "ደህና ነሽ" አላት፡፡ እሷም "ደህና ነኝ" ብላ
ስትመልስለት "የሚከራይ ቤት አለ ብለዉኝ ነበር... አለ እንዴ?" ሲላት የረድኤት አባት
ለረዢም ሰዓት በር ላይ እንደቆመች ስላዬ
"ማን ነዉ?" እያሉ ወደ በሩ ተጠጉ፡፡ ወጣቱንም ባዩ ጊዜ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኃላ
ወጣቱ ልጅ ለረድኤት የጠየቃትን ጥያቄ ለአባቷ ለጋሽ ሀብታሙ ደገመላቸዉ፡፡ ጋሽ ሀብታሙም አለ ወደውስጥ ግባ ልጄ፡፡ አሉት  እሺ ብሎ ገባ የሚከራየውን ቤት ገብቶ አየ ስንት እንደሚከራይ ጠየቃቸውና ተስማምተው ቢኒያም ወደ ቤት ተመለሰ ፡፡ ... ከዚህ ጊዜ በኃላ ነበር ረድኤት ቢንያምን ያወቀችዉ፡፡ ቢንያም እጅግ በጣም ዉብና
ማራኪ ልጅ ነዉ፡፡ ሚስቱ ደግሞ ኤደን ትባላለች፡፡ እጅግ ሲበዛ ዝምተኛና ቆንጂዬ ናት፡፡ ቤት
ስለምትዉልና ረድኤትም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ብትሆንም ሰመርን ከቤተሰቦቿ ጋር ስለምታሳልፍ ሁሌም አብረዉ ይዉሉ ነበር፡፡
ኤዲ ምንም ያክል ዝምተኛ ብትሆንም ለባሏ ግን ፍቅርን መስጠት የምትችል፤ በተለይ
ሲጫወቱና ሰዉነቱ ላይ እየተንከባለለች ቅብጥብጥ ቅብጥ፤ ሽፍድ ስትልበት... ረድኤት "እኔ በሆንኩ" ብላ ትቀናባታለች፡፡ .

..... ቢኒያም ከስራ ሊመጣ አከባቢ ኤዲ እጅግ በጣም ተዉባ ከወትሮዉ በተለዬ ይበልጥ
አምራ የግቢዉን በር ለመክፈት ከቤቷ ወጥታ በሯ አጠገብ ትቀመጣለች፡፡ ልክ በሩ
እንደተንኳኳ ሩጣ ትሄድና ቶሎ ትከፍታለች፡፡ ቢኒያምም እቅፉ ዉስጥ አስገብቶ ሲስማት
ለተወሰነ ሰዓታት የተለያዩ ሳይሆን ለአመታት ተራርቀዉ ተነፋፍቀዉ የተገናኙ ይመስላሉ፡፡
ቢኒያም ፍቅር መስጠት ተክኖበታል፡፡
ሲያፈቅራትና ሲወዳት ምድር ላይ ሌላ ሴቶች እስከመፈጠራቸዉም ረስቶ ነዉ፡፡ ለሱ ሴት
ማለት እሷ ብቻ ናት፡፡ እንደ እናት ያከብራታል፤ ያፈቅራታል በጣም ይሳሳላታል፡፡ ፍቅራቸዉ
እንኳን አብሯቸዉ ለሚኖር ሰዉ ለአንድ ቀን በመንገድ ላይ ያያቸዉ ራሱ ይቀናባቸዋል፡፡

...ከግቢዉ ነዋሪም ጋር በጣም ተግባብቷል፡፡ ጋሽ ሀብታሙ ለብቻቸዉ ባገኛቸዉ ሰዓት "አባባ
ገና ወጣት ነህ አረጁ የሚል ሰዉ ተሳስቷል፡፡ አሁን እኔ እና አንቱ ሩጫ ብንሽቀዳደም
አዝነውልኝ ካልተዉልኝ በስተቀር ትበልጡኝ የለ እንዴ! አንቱኮ ሀይሌ ገ/ስላሴን ያስንቃሉ፡፡" እያለ
ይቀልዳቸዋል፡፡ እሳቸዉም የወጣትነት ጊዜያቸዉ ታዉሷቸዉ በጨዋታዉ ከሳቁ በኃላ "አይ
ልጄ..." ብለዉ ትረካቸዉን ይጀምራሉ፡፡ ለወሬያቸዉ አክብሮ ጆሮ ስለሰጣቸዉ ከስራ
የሚመለስበትን ሰዓት እንደ ኤዲ እርሳቸዉም ይጠባበቃሉ፡፡ በተለይ ደሞ ረድኤት...!




🔻ክፍል 2️⃣1️⃣0️⃣0️⃣Vote❤️ በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍💝 ሼር ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀

      ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
😀
👇👇👇👇👇👇👇👇
 
💔 https://t.me/+MCQErmLp5PQ5YWE0💔
💔 https://t.me/+MCQErmLp5PQ5YWE0




ካላቸው የስራ እና የገንዘብ ፍቅር አንፃር 4 ኮከቦች 💪💸🥰

1.ካፕሪኮርን ♑️
2.ታውረስ ♉️
3.ካንሰር ♋️
4.ስኮርፒዮ ♏️

#samson
ቀጣይ በማን ይሰራ ኮሜንት

📱 የኛ ዞድያክ ኮከቦች😮JOIN
#ከተመቻችሁ🥰  React &  #UNMUTE🔔


💊🥀 ላረጋግጥልሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር፣ ምን ያህል እንደምትናፍቂኝና❤️‍🔥አንቺ ካጠገቤ ርቀሽ አለም ምን ያህል ባዶ እንደሆነችብኝ ነው፡፡ 🥀🥺

💔@official_Keftognal
💔@official_Keftognal


⚡️ የኛ ዞድያክ PART 1🚀

🔤ከልባቹ ይልቅ ጭንቅላታችሁን ነው የምትጠቀሙት⭐️

 
  ➡️ኤሪስ♈️ ፣ ታውረስ♉️ ፣ ስኮርፒዮ♏️

🔤ከሰውነታቹ ይልቅ ልባቹ በጣም ትልቅ ናት፤ ሁሉንም ስሜታቹን ደብቃ እንደተሸከመች ነው⭐️

   ➡️ካንሰር♋️፣ ሊዮ♌️ ፣ ሊብራ♎️

ቀጣይ በማን ይሰራ ኮሜንት🫴

📱 የኛ ዞድያክ ኮከቦች 😮JOIN
#ከተመቻችሁ🙃  React &  #UNMUTE🔔


〽️ከጥቅምት 13 -- ህዳር 12 የተወለዱ ኮከባቸው ምንድነው❓
Опрос
  •   ቪርጎ♍️
  •   ሊብራ♎️
  •   ስኮርፒዮ♏️
  •   ሳጁታሪየስ♐️
369 голосов


ሰላም😊 ጤና ይስጥልኝ ውድ የኛ ዞድያክ ኮከቦች ቤተሰቦች🙏 ኪራ ተመልሷል🥳


📜 ለዛሬ ከሁሉም ዞድያኮች አንፃር ምርጥ ጓደኛ የሆኑትን አራቱን ላጋራችሁ💁‍♂ አንደኛው ሊዮ ♌️ ሲሆን ጓደኛችሁ ኮከቧ/ኮከቡ ሊዮ ከሆነ ከጓደኛም በላይ የሆነ ጓደኛ እንደያዛችሁ እመኑ ፤ ሁለተኛው ሊብራ ♎️ ነው ......በቅደም ተከተል ካንሰር  ♋️ ቀጥሎ ታውረስ ♉️ ነው።

📜 እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው አራት የዞዳይክ ኮከቦች በጓደኝነት👭👬 ምንም ማይታሙ ለጓደኛቸው ሟች፣ የጓደኛቸውን ችግር እንደራሳቸው ችግር አድርገው የሚያዩ ሚያዝኑ መፍትሔ የሚፈልጉ፣ አብረው መጋፈጥ መቆጣት መገረፍ ካስፈለገም የሚፈፅሙ ናቸው።

እንዲ አይነት ጓደኛ ካላችሁ ሼር አድርጉላቸው♻️
🥰

ሀሳብ አስተያየት ካለ
🦋
📥
@Kirabye

📱 የኛ ዞድያክ ኮከቦች 😮JOIN
#ከተመቻችሁ🙃  React &  #UNMUTE🔔


እታች ከተዘረዘሩት የለተየው የተኛው ነው?
Опрос
  •   ፓይሰስ
  •   ካንሰር
  •   ታውረስ
  •   ስኮርፒዮ
475 голосов




⚡️ ዞዳይኮች እና አስተቃቀፋቸው 🥰

💙 አጥብቀው ያቅፏችኋል😘

🔤ኤሪስ♈️፣ ካንሰር♋️፣ ሊብራ♎️ ፣ሳጁ♐️

💙️በደረታቹ ላይ ደገፍ ብለው ፈገግ ይላሉ😊

🔤 ታውረስ♉️፣ ጀሚኒ♊️፣ ሊዮ♌️፣ አኳ♒️

❤️ በደንብ ማቀፍ ይፈልጋሉ ነገር ግን በጣም ዓይናፋር ናቸው👏

🔤 ቪርጎ♍️፣ ስኮርፒዮ♏️፣ ካፕሪኮርን♑️፣ ፓይሰስ♓️
🧠

📱 የኛ ዞድያክ ኮከቦች 😮JOIN
#ከተመቻችሁ🙃  React &  #UNMUTE🔔


📜 እዚህ ቻናል ውስጥ የቱ ይበዛል?

1.ተጀማሪ አፍቃሪ🥰
2.የተጎዳ አፍቃሪ💔
3.በፍቅር  ውስጥ ያለ❤️
4.ሲንግል🔥
5.ፍቅሩን ያልገለጸ 😭
6.ፍቅር አይዘኝም 😡

1🥰 2💔 3❤️ 4😜 5😔 6😡
#የተለያየ Reaction አሳዩኝ🤗
#ከስር UnMute የሚል ከሆነ አንዴ ንኩት😡😡

3.7k 0 4 30 131


Показано 20 последних публикаций.