ልዩ የአማርኛ ጥቅሶች💚


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Блоги


የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
Follow On Facebook www.facebook.com/Liyuquotes
For any Promotion @Merry_Advertiser

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Блоги
Статистика
Фильтр публикаций


ስለ ፍቅር ጥቅሶች!
-----------
1. "ፍቅር ሲኖር ስራ ሁሉ ቀላል ይሆናል."....ካህሊን ጂብራን
:
2. "ሁሉንም ማፍቀር እንደማትችል ካላወቅህ ማንንም አታፈቅርም"......ሪል ላይፍ ፕሪቸር
:
3. "ምንም አይነት ስሜት የሌለህን ሰው ለማፍቀር አትሞክር :ፍቅርን ከውስጥህ እንጂ በጥረትህ ልታመጣው አትችልም".....አለን ዋት
:
4. ""በጥበብ ማፍቀርን የመሰለ ነገር የለም፡፡ ይሁን እንጂ ምንም ካለማፍቀር ግን በሞኝነትም ቢሆን ማፍቀሩ ይመረጢል""...ዊልያም ኤልቪስ
:
5. " እርጅና ሁሉ በአንድ ውስጥ ቢታወር ከማፍቀር አያስጥልህም ይሁን እንጂ ብዙውን ጊዜ ፍቅር ከእርጅና ያስጥልሀል"....... ጂያን ሞሬታ
:
6. " እውነተኛ ፍቅር ሁሉንም ያሳያል በእውነት ስታፈቅር መስተዋት ፊት በየዕለቱ እንደመቆም ይቆጠራል".....ጀኒፈር አኒስተን

7. "ለፍቅር የበለጠ ከማፍቀር ውጭ ሌላ ፈውስ የለውም"..... ሔነሪ ዴቪድ ሰሮው

💞💞💞💞መልካም ቀን💞💞💞

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚


በልብህ አስበህ የኔን ልብ ለመስበር💔
እግርህ ከኔ ርቆ ወደ ሌላ ሲበር፤
እመነኝ ፍቅሬ ሆይ😍
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር፤
የሚል ግጥም ሰጥቼህ እቤት እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጁ አንገቴን ቀርቅሬ ቁጭ ብዬ አነባው፤
አየህ መለያየት ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው 🥺
ምን ላድርግ ሴት ልጅ ነኝ
ባደባባይ ስቄ ቤቴ ነው ማለቅሰው።
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚


መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት ፈውስ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
ይደውሉ መፍትሄ አለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ስልክ ቁጥር፦ 0931947724
0931947724


💔❤️‍🔥እውነተኛ ፍቅር💕 የሚገኘው ፍፁም የሆነን ሰው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያልሆነውን ሰው ፍፁም አድርጎ በመመልከት ነው። የምትሰጠው ነገር ብዙም ይሁን ትንሽ ፈገግታ ጨምርበት "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ ፤ ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን አትበድል ፡፡💞" "የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ።
ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው ።"መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ምግብ ነው ።" "ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው ።"
❣❣


✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚

11k 1 67 8 107

​ልብሽ ከወደደኝ በዪኝ ወድካለሁ
ያው እድለኛ ነሽ መውደድ መታደል ነው።
                        .                       
ካልወደድሺኝ ደሞ ውስጥሽ አያመንታ
ፍቅር በፍቅር እንጂ ሲሆን በይሉኝታ
ፍሬ መች ያፈራል የማታ የማታ።
                       .                       
ግን እየወደድሺኝ አትበይ አልወድክም
ስሜትን በማፈን ጎጆ ፀንቶ አያውቅም።
                      .                       .
ሳትወጂኝም ደሞ አትበይ ወድካለሁ
ይህንም ታውቂያለሽ ...
ማስመሰል ካረጀ ጧሪ ዘመድ የለሁ።
                     .                     
እናም እኔ ዛሬ ላንቺው ሹክ የምልሽ
አልስማማ ብለው አፍሽና ልብሽ
ቡጢ ተጨባብጠው ከፀፀት ሳይጥሉሽ
ጎጆሽ እንዲቃና ፍቅር ተረብርቦ
ጥሪና አስማሚያቸው .....
ልብሽን ካራምባ አፍሽን ከቆቦ።

((፣፣፣ሄኖክ፣፣፣))

✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚

11k 1 70 11 67

የተሻለ ነገር ሲገኝ ጥሎ
የማይሄድ ፈጣሪ ብቻ ነው።🙏
             
#ልዩ_የአማርኛ_ጥቅሶች
#profile_picture

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
    ❤️ማፍቀር  ....

ልጁን ላየው እጓጓለው
እንዳልይዘው እፈራላው
እማፈቅረው ከቃል በላይ
ከሱ ውጪ ከቶ እማላይ
እሱ ሁኖ የኔ አማላይ
ከሌላ ጋር እንዴት ልታይ
እሱን በሱ የሚተካ
ሠው አለ ወይ የሚረካ
ካገኛቹ ወዲ በሉኝ
መረጃዋን ጣል አርጉልኝ
ትንሽ እንኳ አናድጄው
ምን አለበት ፍቅር ቢገባው
እኔ በጣም እሚገርመኝ
ሰድቦኝ እንኳ ከሱ ስር ነኝ
ታዲያ ይሄ ፍቅር ነው ወይ.....?
ያጋጠመው እስኪ ይንገረኝ
ማበዴ ነው እኔ ጨነቀኝ.

┉❣✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌❣┉

✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚


‼️Attention

በተለያዩ የ ቴሌግራም ቻነሎች ቴሌግራም በ 3rd Party App ላይ ስራ ያቆማ ተብሎ እየተወራ ያለው የተሳሳተ መረጃ ነው።

🔅ቴሌግራም ያወጣው ህግ Unofficial ወይንም 3rd Party App ላይ መስራት ያቆማል ሳይሆን በ SMS Verification መላክ አቆማለው የሚል ነው ይሄ ደግሞ ከ ወር እና 2 ወር በፊት ጀምሮ በተለያዩ አፖች ላይ መስራት አቁሞ እንደነበር አሳውቀናል።

✅ሁላችሁም ስልካቹ ላይ ዋናው የ ቴሌግራም አፕ በመጫን Verification ወይም Code በSMS እንዲገባላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ!

Check out "Telegram"
አፑን ለማውረድ ይሄንን ሊንክ ነክታችሁ ከፕለይ ስቶር ላይ አውርዱ👇😍

https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger

#Share

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚


በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ላይ ሚደርስ ግፍን ቻናላችን ይቃወማል ።

ፈጣሪ ሁሉን ነገር አስተካክሎ ወደነበረበት ይመልስልን

ሰላም ለኢትዮጲያ

✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚

13.5k 0 13 27 122

አንዲት የፈተና ሰዓት ብዙ ያንተ
ያልሆኑ ሰዎች እንድታውቅ ታደርግሃለች።
             
#ልዩ_የአማርኛ_ጥቅሶች
#profile_picture

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏

22.5k 1 29 25 135

በልብሽ  አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር
እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር
እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር

ሚል ግጥም ሰጥቼሽ #ከቤቴ እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ
ቁጭ ብዬ #አነባው

አየሽ! #መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው
ምን ላርግ #ወንድ_ልጅ ነኝና
ባደባባይ #ስቄ ቤቴ ነው #የማለቅሰው!

ስለወደድኩት ❤️

✨Join & Share🙏✨

💚 @LiyuQuotes 💚 💚 @LiyuQuotes 💚


በደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰደው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ከፍተኛ ነጥብ 666 ማስመዝገቡን ትምህርት ቤቱ አሳውቋል።

ትምህርት ቤቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ካስፈተናቸው 69 ተማሪዎች ከ20 በላይ የሚኾኑት ከ600 በላይ ነጥብ ማምጣታቸውን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ለአሚኮ ገልጸዋል።

አምስት (5) ሴት ተማሪዎች ከ600 በላይ ነጥብ ማምጣታቸውን ርዕሰ መምህር በለጠ ሀይሌ ተናግረዋል።

ከደቡብ ወሎ ዞን የተገኘው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ከፍተኛ ውጤት የሆነውን 666 ማስመዝገቡን ርዕሰ መምህሩ አረጋግጠዋል። #AMC

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏

23.5k 0 41 39 189

#Update

በ2014 የትምህርት ዘመን 899 ሺህ 520 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን ወስደዋል።

ከነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ ውጤት ያመጡት 29 ሺህ 909 ወይም 3 ነጥብ 3 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አሰራር ለመከተል ማቀዱን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

ከግማሽ በላይ ያመጡት 30 ሺህ ገደማዎቹ ተማሪዎች በሚቀጥለው ዓመት በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተው የአንደኛ ዓመት ተማሪ ይሆናሉ ብለዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም መሰረት በማድረግ የተሻለ ውጤት ያመጡት ተመርጠው ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ እንደሚደረግ አስረድተዋል።

ይሁንና እነዚህ ተማሪዎች በቀጥታ የዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንደማይሆኑ ጠቁመዋል። ተማሪዎቹ “የደከሙባቸው ትምህርቶችን” ለአንድ ዓመት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እየተማሩ ከቆዩ በኋላ በዓመቱ መጨረሻ ፈተና ወስደው ካለፉ በዩኒቨርሲቲዎች የአንደኛ ዓመት ተማሪ ሆነው እንደሚቀጥሉ አብራርተዋል። #EI

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏


አዎ! ውሸታም ነኝ

ማፍቀሬን ሳልነግርሽ እራሴው ደብቄ
በደስታሽ ስደሰት ስትስቂ ስቄ
ከልብሽ ስትቀርቢኝ እኔ ደግሞ ርቄ
ፍቅሬን ግን ዋሸሁሽ በእጅሽ ላይ ወድቄ።
በእጅ የያዙት ወርቅ ሁኖብኝ ነገሩ
እንዲህ ዛሬ ላጣሽ ላያሞርብኝ ዳሩ።
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ውሸታምነቴ ዛሬ ነው የገባኝ
ካጠገቤ ሳጣሽ ከጎኔ ስትርቂኝ
አዎ ውሸታም ነኝ የጀን ነው ይበለኝ።
።።።።።።።
ትላንትን ብመኛት ዛሬ ላላገኛት
ብተክዝ፡ብፀፀት፡ነፍሴንም ብጎዳት
ብሮጥ፡ብንደረደር፡ብወጣ ባቀበት
ላላገኝሽ ፍቅሬን ላትመለሽላቶ
እስኪ ቻለው ልቤ
።።።፡፡።።ህይወት እንደዚህ ናት።።።፡፡፡፡፡፡
•───────────────────•
  JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏

24.6k 1 133 14 144

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ደጅሽ ላይ ቆሟል!

ይሄን አሪፍ ድራማ በዩትዩብ ለመመልከት👇
https://youtu.be/1nkzgkxmPAM

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏


"ህዝቡም ሁሉ ከተጠመቀ በኋላ ደግሞ ተጠመቀ።🙏
             
#ልዩ_የአማርኛ_ጥቅሶች
#profile_picture

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ  በዓለ ጥምቀት
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
             
#ልዩ_የአማርኛ_ጥቅሶች
#profile_picture

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏


ከተራ😊🙏
ጥር 10 እንኳን አደረሳችሁ!

#ልዩ_የአማርኛ_ጥቅሶች
#profile_picture

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏


😍💧 ጥምቀት 😍💧


ተሳምክ ማለት…
ተወደድክ ማለት አይደለም
ለዚህ ደሞ ይሁዳ በቂ መልስ ነው።

#ልዩ_የአማርኛ_ጥቅሶች
#profile_picture

JOIN & SHARE US 4 MORE💚
@LiyuQuotes
@LiyuQuotes

ሼር 🙏

29.5k 1 46 11 128
Показано 20 последних публикаций.

46 067

подписчиков
Статистика канала