የዛሬው ፊልም ምርጫዬ - ፍቅር
አትመጥነኝም ፣ ከኔ በላይ ነች ብሎ በሚያስባት ሴት (ነችም ደግሞ እንዴት እንደምታምር እኮ)። በሷ የተወደደው kirk በራስ መተማመኑ ጥያቄ ውስጥ ይገባል ።
ይቺን የመሰለች የፈለገችውን ሰው ማግኘት የምትችል ሴት እንዴት እሱን መረጠች ?
ወይስ ለቀልድ ልታሾፍበት ነው ? ጓደኞቹም ተገርመዋል።
ማን ያሸንፍ ይሆን ፣ ፍቅር ወይስ ለራሳችን ያለን ግምት።
ይሄን ፊልም ማየት አለባቹ
2000s RomCom ዘመንን በደንብ የሚገልፅልኝ ፊልም ይሄ ነው ። በጣም አስቂኝ ነው በጣም አስተማሪ ነው ። ዋናዋ Actress ደግሞ ውበቷ በጣም ልብ ይነሳል። እኔም ብሆን እንደ Kirk የሚያረገኝ ይመስለኛል።
VIP ቻናል በቅናሽ መግባት የምትፈልጉ
በ📲 0941394362 አናግሩኝ