🌍 ከአለም ድንቃ ድንቅ™ 🌎


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Познавательное


🌍 በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን በተጨማሪም ሰዎች ስለሚያጋጥማቸው አስገራሚ ገጠመኞች የምታገኙበት ቻናል ነው ... በቻናላችን እየተዝናኑ ቁም ነገርን ይጨብጡ 🤝
- OWNER 👉 @Ella_arsema06 🌍
- For Cross & paid promotion Contact us👇
@Ke_alem_dinkadnk_bot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций



3k 0 32 19 181

#Scammer_alert

ከቻናላችን ተከታዮች በደረሰን መሰረት ይህ ከታች ዩዘርኔሙን ያስቀመጥነው ሰው የተለያዩ ሰዎችን እያጭበረበረ/እያጭበረበረች ስለሆነ ሁላችሁም እየገባችሁ ሪፖርት አድርጉበት/አድርጉባት 👿👇

@IFooledU 👈☹️

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

3.9k 0 42 37 76

ምኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ ስሙ አንቶኒዮ ነበር ይሄን ግዜ ሀበሻ 😄

እንኳን ለ129 ነኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ዕለት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🇪🇹

1888 ላይ ነበር የዛሬ 129 አመት ጣልያንን አድዋ ላይ በጀግኖች አባቶቻችን አማካይነት ግርፍ አድርገን የመለስናቸው 🫡

🇮🇹 ፓስታ በ እንጀራ 🇪🇹 መብላት እንዳትረሱ ዛሬ 😂

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

7.7k 0 24 10 248

#ይህንን_ያውቃሉ ?

ይህቺ በምስሉ ላይ የምታዩዋት ሴት ዕድሜዋ 106 ነው እናም ረጅም ዕድሜ ለመኖርሽ ሚስጥሩ ምንድነው ተብላ ስትጠየቅ " ቸኮሌት መብላት እና ክለብ ሄዶ መጨፈር [ Party ] ስትል መልሳለች ። 😳

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

7.6k 0 40 8 223


11.2k 0 112 20 329


16.3k 0 57 26 287


26.9k 0 36 24 576


36.8k 0 90 26 450


40.7k 0 183 90 524


33.5k 0 77 26 266


36.5k 0 178 52 641


39.3k 0 96 41 609

#ይህንን_ያውቃሉ ?

አሜሪካ ሀገር ውስጥ ቲክቶክ ከተዘጋ በኋላ በVPN አብርቶ የሚጠቀም ሰው ከተገኘ በእስራት የሚያስቀጣ ህግ እንደተደነገገ ተገልጿል ። 😳

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK



33.8k 0 72 28 541

🚨 ቲክ ቶክ ሊዘጋ ነው !

ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርዱን ሂደት ሆን ብሎ ካልሻረው ወይም ካላዘገየው በስተቀር ቲክቶክ በጥር 19 በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ እንደሚዘጋ ተረጋግጧል።

LIVE ስራ ውሃ በላው ! 😱

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

32.7k 0 39 26 296

በምስሉ ላይ የምታዩት በረሃ ሳይሆን በሎስ አንጀለስ ውስጥ ያለው የፓሊሳዴስ ሰፈር ነው ፤ እናም በተነሳው ሰደድ እሳት ምክንያት ሰፈሯ ሙሉበሙሉ ወድሟል ። 😢

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

38.1k 0 31 39 351

የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናቹ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🤲❤️

ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ መልካም የገና በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🙏🏾

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK



23k 0 35 6 211

#ይህንን_ያውቃሉ ?

በአለማችን ላይ ዜጎቿ ቶሎ ቶሎ ሻወር በመውሰድ ቀዳሚ የሆነቺው ሀገር ብራዚል ነች ፤ በአማካይ እያንዳንዱ ብራዚላዊ በ12 ሰዓት ውስጥ ሻወር እንደሚወስድ ጥናቶች አረጋግጠዋል ።

@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK

29.7k 0 13 25 270


27.8k 0 259 16 471
Показано 20 последних публикаций.