አርሰናል ነጥብ ጥሏል !
በ34ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል በለንደን ደርቢ ክሪስታል ፓላስን ገጥሞ 2 አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታው ጨርሷል።
የአርሰናልን ጎሎች ኪቪዮር እና ትሮሳርድ ሲያስቆጥሩ የክሪስታል ፓላስን ግቦች ኤዜ እና ማቴታ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- ውጤቱን ተከትሎ አርሰናል በ67 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- ሊቨርፑል እሁድ ቶተንሃምን ማሸነፍ ከቻለ ወይ አቻ ከወጣ 20'ኛ የፕሪሚየር ዋንጫ ማሳካቱን በይፋ ያረጋግጣል።
@BisratSportTm