Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🗣🤩ሰላም✌️የКᴀɪ🅈ᴍᴀƦ FA🄼ILY'S ቤተሰቦች።
⚽football news ⚽football Breaking news

💬CommentBar 🥊
FOR ANY PROMOTION & CROSS :👇
@kaiymarjl

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ቼልሲ ከ ወልቭስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

05:00 | ቪያሪያል ከ ማዮርካ


ኤላ ቱና ሀትሪክ በሰራችበት የሴቶቹ የደርቢ ፍልሚያ በማን ዩናይትድ አንስቶች 4 ለ 2 አሸናፊነት ተጠናቋል።

🏟️ ኢትሃድ ስታዲየም




በሳምንት ብዙ ደሞዝ የሚከፈላቸው የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ዝርዝር 🥶


🚨 ኔይማር በውሰት ውል ወደ ልጅነቱ ቡድን ሳንቶስ ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል...

ሳንቶስ አሁንም ከአል ሂላል አረንጎዴ መብራት እየጠበቀ ነው። ሳንቶስ ከሜሪካው ቡድን ከቺካጎ ፋየር በላይ ኔማርን ለማስፈረም እየመሩ ይገኛል።

🎖 Fabrizio Romano


🚨 OFFICIAL

ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በድጋሚ የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተሹሟል እስከ 2029 የሚመራም ይሆናል።


🚨 ቦርሲያ ዶርትሙንድ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ንግግራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ። የጀርመኑ ክለብ ስለ ራሽፎርድ እና ስለተጫዋቹ ባህሪው በቅርብ ቀናት ውስጥ መረጃ መጠየቁ ተዘግቧል ። [SamC_reports]


🚨 BREAKING ፦

አንቶኒ ወደ ሪያል ቤቲስ በሚቀጥሉት ቀናት ያቀናል ፤ ይህም ማንቸስተር ዩናይትድ በቀጣዮቹ ቀናት በዝውውሩ ላይ በንቃት እንደሚሳተፍ ተዘግቧል ። [ Fabrizio Romano ]


ኬሊያን ምባፔ በዚህ ሲዝን ፦

🏟 30 matches
⚽️ 17 goals
🎯 4 assists

HE. IS. BACK! 🇫🇷👑


ማን ዩናይትድ በሊጉ

26 ነጥብ
27 አስቆጠሩ
31 ተቆጠረባቸው
4 የግብ  እዳ


ዛሬ በተደረጉ የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአጠቃላይ 20 ግቦች ተቆጥረዋል::

Super Sunday


ሩበን አሞሪም ፦

" ተጫዋቾች ይሰቃያሉ ፣ ደጋፊዎቹ በውጤት ማጣት ይሰቃያሉ ፤ እኔ ነገሮችን ለመቀየር መንገድ አገኘሁ ስል ምንም ነገር አይለወጥም ፤ ይህን መከራ መቀበል የግዴታ አለብን ።" ሲል ተናግሯል።


የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 4!


🇬🇧 የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  22ኛ ሳምንት ጨዋታ
   
             ⌚️ FULL-TIME

➜ ኢፕስዊች 0-6 ማንቸስተር ሲቲ
                          ⚽️ #ፎደን 27'
                          ⚽️ #ኮቫቺች 30'
                          ⚽️ #ፎደን 42'
                          ⚽️ #ዶኩ 49'
                          ⚽️ #ሃላንድ 57'
                          ⚽️ #ማክአቴ 69'


22ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                ⏰83'

      ኢፕስዊች 0-6 ማንችስተር ሲቲ
                         #ፎደን 27' 42'
                         #ኮቫቺች 31'
                         #ዶኩ 49'
                         #ሃላንድ 57'
                         #ማካቲ 69'


73 ደቂቃ


ጎልልልልል ማን ሲቲ ማክቴ 69'

ኢፕስዊች 0-6 ማንችስተር ሲቲ


ጎልልልልልልሎሎሎሎሎ ሲቲቲቲቲቲ


ኮርና ለ ኢፒስዊች


0-5

Показано 20 последних публикаций.