አክሌስያ ዘተዋህዶ®


Гео и язык чата: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


፨ የተዋህዶ ልጆች አንድነት፨
አክሌስያ የግሪክ ቃል ሲሆን በዘመነ ሐዋርያት የቤተ ክርስቲያን መጠሪያ ስም ነው
አክሌስያ በግዕዝና በግሪክ ሲሆን አቅሌሲያ ደግሞ በአማርኛ ነው
አክሌስያ ማለት የክርስትያኖች አንድነት (ቤተ ክርስቲያን) ማለት ነው
ተዋሕዶ ማለት ወልድ ዋሕድ ማለት ሲሆን መሠረቱ "ቃል ሥጋ ሆነ" ነው ዮሐ ፩፥፲፬
የግሩፑንም ስም የተዋህዶዋ ቤተ ክርስቲያን ስንል አክሌስያ ዘተዋህዶ ብለነዋል


Гео и язык чата
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия