Репост из: Free Server Ethio 🇪🇹
በhttp injector በምስሉ ስለሚታዩ Status ምንነት እና መፍትሄወቹ በአጭሩ
ሚሰራ Ip ላይ ናቹ 10-15 Second መጠበቅ ይገናኝላችኃል
ካልተገናኘ :- በሌላ የዕለቱ ፋይሎች ቀይሮ መጠቀም
አሁን ያላችሁበት IP address ቀይሯል ወይም አይሰራም፣ ስለዚህ ድጋሜ ሌላ IP በhttp custom ip finder መፈለግ አለባቹ
Http injector connected አድርጋቹ ሰርቶታለቹ 10-15 Mb ብቻ ማውረድ ሲገባቹ፣ ከዛ በላይ ሳታቋርጡ ተጠቅማቹ ያላችሁን የቀን ዕድል አባክናችኃል፣ ተቋርጦባቹ ድጋሜ ለማገናኘት ስትሉ ሚመጣ ነው
(ስለዚህኛው ችግር ከዚህ በፊት የየጻፈውን ለተጨማሪ አንብቡ)
መፍትሄ- አልሰራም ያላቹ Sim በሚቀጥለው ቀን መስራት ይጀምራል(ከዕኩለ ለሊት በኃላ)፣ ለዛሬ ደግሞ በሌላ ያልተጠቀማችሁበት Sim ቀይሮ መጠቀም ትችላላቹ
በትክክል ሲገናኝ VPN ሰርቷል ብላቹ መጠቀም እዳትቀጥሉ፣ ወድያው ማንኛውንም ፋይል ከ10-15 Mb አውርዳቹ ፣injector Stop ማድረግ ይኖርባችኃል። Download በምታደርጉት ግዜ ቶሎ ቶሎ ሚቋረጥባቹ ከሆነ የተወሰነ ጠብቁት ድጋሜ መልሶ Connected ያደርጋል፣ ካላለ ከላይ በሚመጣለቹ Status መሰረት አስተካክሉ።
አንዴ ያለ http injector መስራት ከጀመረ Data አታጥፉ፣ Ip እስካልተቀየረ ድረስ 4 ፣ 5 ቀናት ሳይቋረጥ ያለ VPN ሊሰራላቹ ይችላል።አዲስ ፋይል በሚላክበት ግዜ ድጋሜ በinjector ማገናኘት አይጠበቅባችሁም፣ ዝምብላቹ መጠቀም ነው።
ልብ በሉ http injector ማስጀመሪያነት ብቻነው አገልግሎቱ፣ ልትጠቀሙበት አደለም
Status 200: Connection Established
ሚሰራ Ip ላይ ናቹ 10-15 Second መጠበቅ ይገናኝላችኃል
ካልተገናኘ :- በሌላ የዕለቱ ፋይሎች ቀይሮ መጠቀም
Status 302(Moved Temporarily )
አሁን ያላችሁበት IP address ቀይሯል ወይም አይሰራም፣ ስለዚህ ድጋሜ ሌላ IP በhttp custom ip finder መፈለግ አለባቹ
Connection lost, reconnecting
Http injector connected አድርጋቹ ሰርቶታለቹ 10-15 Mb ብቻ ማውረድ ሲገባቹ፣ ከዛ በላይ ሳታቋርጡ ተጠቅማቹ ያላችሁን የቀን ዕድል አባክናችኃል፣ ተቋርጦባቹ ድጋሜ ለማገናኘት ስትሉ ሚመጣ ነው
(ስለዚህኛው ችግር ከዚህ በፊት የየጻፈውን ለተጨማሪ አንብቡ)
መፍትሄ- አልሰራም ያላቹ Sim በሚቀጥለው ቀን መስራት ይጀምራል(ከዕኩለ ለሊት በኃላ)፣ ለዛሬ ደግሞ በሌላ ያልተጠቀማችሁበት Sim ቀይሮ መጠቀም ትችላላቹ
VPN Connected